Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሐረርጌ’

ፋሺዝም በሐረርጌ | ግራኝ አብዮት ተቃዋሚዎቹን እንደ እባብ ያስቀጠቅጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2020

___________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተነሳ ወገኔ ቱርክን አንበርክክ | አሁን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰንደቅ ዓላማውን በየቤቱ መስቀል አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2020

የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በሶማሊያ በኩል ወደ ሐረር ገብታለች፤ ሁለት ሚሊየን አርመናውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈችው ሕፃናቱን እንደ ኳስ ወደ ሰማይ በመወርወር ሜንጫው ላይ እየተሰኩ እንዲያልቁ ያደረገችው ይህች እርኩስ ሃገር ሐረር በሚገኙ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ ለማድረግ ጎራዴዎችን፣ ሰይፎችንና ሜንጫዎችን ወደ ሐረርጌ በማጉረፍ ላይ ትገኛለች። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የግራኝ አህመድ ሞግዚት የነበረችው ቱርክ ዛሬም ከአረብ አጋሮቿ ጋር ሆና ዳግማዊ ግራኝ አህመድን አሰማርታብናለች። አብዮት አህመድ በአስመራ ከሶማሊያው ፕሬዚደንት ጋር የተገናኘበት አንዱ ምክኒያት በሐረርጌ ዲያብሎሳዊ ጂሃድ ላይ ለመመካከር ነው።

አፈሩ ይደመደም ዘንድ አጥናፍ በሚዘልቅ የክብር መስዋእት ጠብ የምትል የደም ዘለላ ትራባለች፤ ትጠማለችም፡፡ ተናፍቃ ጠብ ስትል አፈሩን ስታረጥበው ተለንቁጦ በሚሰራ የቃልኪዳን መአዛ የሚፈጠር ነፍስ ነው የኢትዮጵያ ዘር፡፡ ስጋ ብቻ አይደለም፡፡ በቀለም ግምዶሽ በኖህ የሃረግ መስመር የተፈተለ ነው የሃገሬ ሰንደቅ!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ መቃርዮስ | በክርስቲያኖች ላይ ገሃድ የወጣ አድሎ እየፈጸሙ በሰላም መኖር አይቻልም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020

ክርስቶስን አስሮ በርባንን የመፍታት አከያሂዱን መንግስት ያቁም”

አንዱን ደግፎ ሌላውን የመግፋት አሠራር እንዲቆም እንጠይቃለን

መንግሥት የኢትዮጵያውያን ሁሉ መሪ፣ ፖሊስም የሕዝብ ሁሉ አገልጋይ መሆኑ ቢታወቅም በሀገር ስብከታችን የተፈጸመው ከዚህ ተቃራኒ በመሆኑ አንዱን እየደገፉ ሌላውን እያሳደዱ መኖር ስለማይቻል ወደ ፊት ተመሳሳይ ጥፋቶች እንዳይፈጸሙ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስገንዘብ እንወዳለን፡፡

ከጥር 10 -13 ቀን 2012 .ም በክርስቲያኖች ላይ አካላዊ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፤ የ 4 ክርስቲያኖች ንብረት ወድሟል፤ 17 ክርስቲያኖች በግፍ ታስረዋል፤ 246 ክርስቲያኖች በተፈጸመባቸው ዛቻ እና ማስፈራሪያ፣ ድብደባ እንዲሁም ዘረፋ ምክንያት ተፈናቅለው ሐረር በሚገኘው ደብረ አድኅኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተጠግተው እንደሚገኙ ለፍትሕ የቆመ የሰው ልጅ ሁሉ እንዲያውቀው እንፈልጋለን።

በአንድ በኩል የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት ከማይዳሰሱ ቅርሶች አንዱ ሆኖ ተመዘገበልን ብለን ደስ ሲለን በሌላ በኩል ደግሞ የቤተ ክርስቲያን በዓላት አሻራ ከዐደባባይ እንዲጠፉ እየተደረገ በመሆኑ የነበረውን አጥፍቶ በአዲስ አሻራ የመተካት ድርጊት እንዲቆም እንጠይቃለን፡፡

የፌደራል መንግሥት ሆነ የክልሉ መንግሥት ጥምቀትንም ሆነ ሌሎች የዐደባባይ በዓላትን ሌሎች እምነቶች የሃይማኖት በዓላቸውን በሰላም እንዲያከብሩ እንደሚያደርጉ ሁሉ ክርስቲያኖች በዓል ሲያከብሩ ብጥብጥ የሚፈጠርበትን ሁኔታ እንዲያስቆምልን እናሳስባለን፡፡

ሌሎች ቤተ እምነቶች በዐደባባይ በዓል ሲያከብሩ የሚሰፍነው ሰላም ክርስቲያኖች ሲያከብሩ የሚደፈርስበትን ምክንያት መንግሥት አጣርቶ መፍትሔ እስከሚሰጠን ጥያቄያችንን ደጋግመን ማቅረባችን እንደምንቀጥል እንዲያውቀው እንፈልጋለን፡፡

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሚያ ሲዖል | ግራኝ አህመድ ከሃገር ወጣ ፥ ቄሮ-አልሸባብ አለምማያ ዩኒቨርሲቲን በእሳት አጋየው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2020

ከዚህ በተጨማሪ፡ መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳሳወቀን፡ የወልዲያ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የፈለገ ምህረት ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረው ወጣት ሱራፌል ሰሎሞን ፀጋዬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰማዕትነት አክሊልን ተቀዳጅቷል።

በሌላ በኩል

ዛሬ በኮፈሌ ከተማ በጃዋር ምክንያት በአረመኔዎች እጅ በግፍ የተገደሉት የአቶ ታምራት ፀጋዬ፣ የልጃቸው የወጣት ሄኖክ ታምራትና በአቶ ታምራት ሱቅ የሚሠራው የሚያሳድጉት ልጃቸው የ80 ቀን መታሰቢያ ዕለት ነው። በወቅቱ የግፍ አገዳደሉን እንዲህ ነበር የዘገብኩት። ነፍስ ይማር።

አስገዳዩ ጃዋር ለፍርድ ሳይቀርብ ከውጭ ዐቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ከውስጥ መራራ ጉዲናና በቀለ ገርባ ጭራሽ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ሰጥተው በኦፌኮ የፖለቲካ ፓርቲ ታቅፎ ወንጀለኛውን ለምርጫ ውድድር አቅርበውታል። ፍትህ ለኮፈሌ ሰማዕታት። ፍትህ ለ86ቱ ኢትዮጵያውያን።

በአረጋዊው አቶ ታምራትና በልጆቻቸው ላይ የተፈጸመባቸው አረመኔያዊ ግድያ።

ዐዋጅ ዐውጆ ንፁሐንንን በአሰቃቂ ሁኔታ ያስፈገደለው ጃዋር አባ ሜንጫ ለይስሙላ እንኳ ለፍርድ እስኪ ቀርብ ድረስ ጩኸቴን እቀጥላለሁ።

ይሄ መንግሥታዊ የዘር ማጥራት ነው። ኦርቶዶክስ በኢትዮጵያ እንዳይኖር ተፈርዶበታል።

በምዕራብ አሩሲ የኮፈሌ ገብርኤል ሰበካ ጉባኤ አባል ናቸው። እዚያው ተወልደው ያደጉም ናቸው። አረጋዊ አቶ ተምራት ፀጋዬ። አቶ ታምራት ፀጋዬ ዐማራና ኦርቶዶክስ ከመሆናቸው በቀር ከአንድም ሰው ጋር ጠብ የሌላቸው ለፍቶ አዳሪ ነበሩ። የእነ ዐቢይ አህመድ መንግሥት ከኦሮሚያ ኦርቶዶክሶችንና ዐማሮችን፣ ጉራጌና ወላይታዎችን፣ ለማጽዳት ጃዋርንና ሠራዊቱን ይጠቀማል። በዚሁ መሠረት የዘር ማጽዳቱ እጣ አቶ ታምራት ቤተሰብ ላይ ወደቀ። ክፉ ቀን።

ገዳዮቹ አክራሪው የኦሮሞ ወሃቢያ መንጋ በመጀመሪያ አቶ ታምራትን ከቤታቸው አውጥተው መሃል አስፋልት ላይ አረጋዊውን እንደ እባብ ቀጥቅጠው ገደሉ። የእሳቸውን መሞት ካረጋገጡ በኋላ ቀጥሎ አባትየው አስከሬን አጠገብ በቅርቡ ከአዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የተመረቀውን ልጃቸውን አቢቲ ታምራትን እየጎተቱ አምጥተው የአባትየውን አስከሬን ካሳዩ በኋላ እሱንም በተመሳሳይ መንገድ እዚያው ቀጥቅጠው ገደሉት። አባትና ልጅን ከገደሉ በኋላ ቀጥለው እንደ ልጃቸው ያሳደጉትን የሱቃቸውን ሠራተኛ በሁለቱ አስከሬን አጠገብ አርደው ገደሉ። መኪናዎቻቸውን፣ ንብረታቸውን በእሳት አቃጠሉ።

በመጨረሻም የሟቹን አረጋዊና የልጆቻቸው አስከሬን ላይ ገመድ በአስከሬኑ አንገት ላይ አስረው ከተማው ላይ እየጎተቱ ሲጨፍሩ ዋሉ። ዐማራና ነፍጠኛን ሰባብረው ጣሉ ማለት ነው። የኦሮሞው ፕሬዘዳንት የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ትእዛዝ ፈጸሙ ማለት ነው። ይሄ ሁሉ ሲሆን የኦሮሚያ ፖሊስና መከላከያ ቆሞ ከማየት ውጪ ምንም አያደርግም ነበር። ይሄ ድርጊት እጅግ በተጠና መንገድ በተጠና መልኩ በከተማዋ የሚገኙ የክርስቲያኖቹ ንብረትና ቤት በሙሉ በእሳት እንዲወድም ተደረገ።

ይሄ ቀደም ብለው የተዘጋጁበት የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው። የሟቾቹ ቁጥር ከዚህም በላይ ይገመታል። ኦርቶዶክስ ኦሮሚያን ይልቀቅ ነው ፉከራቸው። ለማ መገርሳ ጴንጤ ነው። በዚህ ላይ የመከላከያ ሠራዊቱ አዛዥ ነው። የሚሞተው ዐማራ፣ ወላይታ፣ ትግሬና ጉራጌ ስለሆነ ፈጽሞ አያገባውም። ዐቢይ አህመድ ጴንጤም እስላምም ነው። በዚህ ላይ የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች አዛዥም ነው። የሚሞተው ኦርቶዶክሱ ስለሆነ አያገባውም።

እንዲህም ሆኖ ጃዋር በሕግ አይጠየቅም። ጭራሽ በእሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎችን ዜና እነ ቢቢሲ ሲሠሩለት እንደ ጀብዱ ሼር ያደርጋል። መንግሥቱም ፀረ ኦርቶዶክስ ነው። ኦርቶዶክስን ለማጥፋት በድብቅ በምክርቤት ያጸደቁት ሁላ ነው የሚመስለው። እጅግ የተጠና ነገር ነው እየተካሄደ ያለው። ይሄ የሚቆም አይደለም። አንድም እስላም ድርጊቱን ሲያወግዝ አታይም። ከጥቂቶች በቀር በአብዛኛው ጮቤ ሲረግጥ ነው የምታየው።

ይሄን አሳቃቂ ድርጊት የፈጸሙት ኢትዮጵያውያን ናቸው ለማለት ይቸግረኛል። ጣልያንም እንዲህ አላደረገ። የመንግሥት እጅ አለበት። የተጠና ድርጊት ነው። አዳሜ እርምህን አውጣ። ይኸው ነው። የሚያሳዝነው የትግራይ ልጆችም እየሞቱ የትግሬ አክቲቪስቶች እየተፈጠረ ባለው ነገር ደስተኛ መሆናቸው ነው። እነ ናሁሰናይ፣ እነ አሉላ ሰሎሞን ቄሮን ግፋ በለው ማለታቸውም የሚያሳየው ይሄንኑ ነው። ነገን ደግሞ እናያለን።

የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን። የሰማዕታት በረከት ያድርግላቸው። አሜን።

+___________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፀሐይ ግርዶሽ ፥ ጋኔን ፀሐይን በላት – የዋቄዮ-አላህ ቄሮ አንበጣ መንጋ በምስራቅ አፍሪቃ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2019

ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም፤ አሁን የገጠመን ነገር ከዛሬ 500 ዓመት ከገጠመን ችግር ቢብስ እንጂ አያንስም በክርስቶስ ተቃዋሚው ሠራዊት ተከበናል።

ልብ እንበል፦ 1000 ክርስቲያኖችን ከገደሉ በኋላ 100 ሙስሊሞችን ይገድላሉ ፥ 100 ዓብያተ ክርስቲያናትን ካቃጠሉ በኋላ 10 መስጊዶችን ያቃጥላሉ። ገዳዩች፣ አቃጣዮቹ እነርሱው፣ ተበዳዮቹም ከሳሾቹም እነርሱው። የጂሃድ አካሄድ እንዲህ ነበር፣ እንዲህ ነው፣ እስከሚወገድ ድረስ እንዲህ ይሆናል!

አዎ ፕሮቴስታንቱ ምዕራብ (ዔሳው)፣ ቱርክ፣ ሳውዲና ኢራን/ፋርስ (እስማኤል) በቀድሞዋ የኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪቃ ግዛቶች የጥፋት ጂሃዳቸውን በማጧጧፍ ላይ ናቸው።

ሳውዲ ገንዘብ ታቅብላለች፣ ምዕራቡ መሣሪያ ይሸጣል ቱርክ ታሰለጥናለች።

በሞቃዲሾ የተፈጸመው ጥቃት በቱርክ የተቀነባበረ ነው። ሁለት ቱርኮች መሞታቸውም ታውቋል። ቱርክ ከምድሯ ውጭ ከፍተኛ የውትድርና እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለችው በሶማሊያና በሱዳን ነው። ቱርክ በሊቢያም ለመዝመት እየተዘጋጀች ነው። የኦቶማን ህልሟን ለማሟላትና ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን ገናናነቷን ለመመለስ በተለይ ግብጽን መቆጣጠር እንደሚገባት ተረድተዋለች። ለጊዜው በፕሬዚደንቶች ኤርዶጋን እና አልሲሲ መካከል የጠላትነት መንፈስ ሰፍኖ ይታያል፤ እንዲያውም ቱርክ ግብጽን በጠላትነት ማየቱን መርጣለች፤ ሰልዚህ ቱርክ ግብጽን ለማንበርከክ አባይን መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ ተረድተዋለች። ይህ የኢትዮጵያ ኃላፊነትና ተግባር መሆን ነበረበት፤ ግን ኢትዮጵያ በራሷ ከሃዲ ትውልድ ስለተራቆተችና ሰለደከመች አውሬዎቹ ቱርኮችና አረቦች የኢትዮጵያ ዙሪያ ቀስ በቀስ አጥረው ከተቆጣጠሩ በኋላ አዲስ አበባ ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት ግራኝ አብዮት አህመድ አማካኝነት የአባይን ምንጭ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሠራዊታቸውን ይልካሉ። “ቤኒሻንጉል የተሰኘው ክልል ያለምክኒያት አልተፈጠረም፤ ነዋሪዎቹም ያለምክኒያት መሀመዳውያን እንዲሆኑ እና አሁን የዘር ማጽዳት ዘመቻውን እንዲያጧጡፉ አልተደረገም።

የጢግሮስ እና ኤፍራጥስ ወንጆች ምንጭ የሆነችው ቱርክ “አታቱርክ” በተሰኘው አንጋፍ ግድብ አማካኝነት ሶሪያን እና ኢራቅን ለውሃው እንዲከፍሉ እስከ ማድረግ ድረስ በቁጥጥሯ ሥር አስገብታቸዋለች። በግድብ ጉዳይ በቂ ልምድ አላት ማለት ነው።

የዲያብሎስ ሠራዊት በኢትዮጵያ ዙሪያ በመሠፈር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ከጀመረ ቆየ፤ አልሰማም አላይም ያለው ደካማው የኢትዮጵያ ትውልድ ግን በአለፈው የዓፄ ሚኒልክ ታሪክ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ተጠምዶ ሌት ተቀን ጊዜና ጉልበቱን በማጥፋት ላይ ይገኛል። የዋቄዮአላህ ልጆች ይህን ያህል ያታሉህ? ሃፍረት ነው!

በስተምስራቅ በዳግማዊ ማህዲ የሚመራው የሱዳን ሠራዊት እነ ጄነራል ሳሞራን በማስተባበር ላይ ይገኛል፤ በቱርክና ኳታር የሚደገፈው የሶማሊያ እና ኦሮሚያ የግራኝ አህመድ ሠራዊት በፈጣን መልክ በመሰልጠንና እስከ አፍንጫው በመታጠቅ ላይ ነው፤ በጂቡቲ እና ባሕረ ነጋሽ (ኤርትራ) በኩል ከሃዲው ኢሳያስ አፈወርቂ ጦሩን በማነሳሳት ላይ ነው፤ የዚህ ሁሉ ግድ እና የጥፋቱ ኦርኬስትራ አቀናጁና አስተባባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ ነው። ግንባሩን የሚያፈርሰው ጀግና ኢትዮጵያዊ ፈጥኖ ይምጣበትና።

የኢትዮጵያን ድንኳኖች በማስጨነቅ ላይ የዲያብሎስ ሠራዊት “ኩሽ” የሚባለውን ጉዳይ ደግሞ ደጋግሞ በማንሳት ላይ ነው። ይህም ያለምክኒያት አይደለም። ለዚህ ዋናው ምክኒያቱ የፕሮቴስታንቱ ዓለም በእራሱ ፈቃድ ተርጉሞ የጻፈውን የሚከተለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት በፍጥነት ለማስፈጸም ሰለሚሻ ነው። በጣም ቸኩለዋል።

የፕሮቴስታንቶች መጽሐፍ ቅዱስ “ኢትዮጵያን” “ኩሽ” እያለ ነው የተረጎመው።

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፫፡፮]

የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው፥ የደመና ቀን፥ የአሕዛብ ጊዜ ይሆናል።

ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል።

ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ።

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፭፡፮]

ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥

ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ አብዮት አህመድ እንደተለመደው የጂሃዱን እሳት ለኩሶ ከሃገር ወጣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 23, 2019

የጠፉት ተከታዮቹ ይህን እንኳን ማየት እስከማይችሉ ድረስ ዲያብሎስ ዓይናቸውን ጋርዶባቸዋል!

ከወር በፊት የሚከተለውን አቅርቤ ነበር፦

እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች አሥር ዓብያተክርስቲያናትን ካቃጠሉ በኋላ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማስተኛት፣ ላለማራቅ እና ለበዓላቸውም “እንኳን አደረሳችሁ!” እንዲባሉ አንድ ቤተሰይጣን መስጊድ በማውደም የጥፋቱን ውጤት አቻ ያደርጉታል። ከዚያም ሁኔታውን በደንብ ካጠኑና ከቃኙ በኋላ፡ ቆየት ብለው ደግሞ ሌላ ጂሃዳዊ የጥፋት ዘመቻ ይጀምራሉ…. እነዚህ እርኩሶች በመላው ዓለም ሁልጊዜ የሚጠቀሙት እባባዊ ዘዴ ይህ ነው!

በቃጠሎው ታሪካዊ የሚባሉ ዓብያተክርስቲያናት ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። ወደ ቁልቢ እየተጠጉ ነው።

ኦሮምያ = ሲዖልያ

ጂሃድ አብዮት አህመድ አሊን የቁልቢው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣለው!

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ልጆች ካህኑን በግድ ለማስለምና አንገታቸውንም በሜንጫ ለመቁረጥ ሞከሩ ፥ ግን ሜንጫው ተሠባበረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2019

ኦሮሚያ = ሲዖልያ // ዋቀፌታ + እስልምና = ጨለማ // ዋቄዮ+ አላህ = ሰይጣን

ያኔ የመህመድ “ነጃሳዎቹ ስደተኞች” ንጉሥ አርማህን አታለውት እንደነበር አሁን በዚህ መልክ እየተማርን ነው እኮ። ለንጉሣችን የኢየሱስን እና እናቱን ማርያምን ስም ሲጠሩለት በአረቢያ የተበደሉት ክርስቲያኖች መስለውት ሳያውቅ ለመሀመዳውያኑ ጥገኝነቱን ከሰጣቸው በኋላ ነበር በእንጭጩ በመቀጨት ላይ የነበረው እስልምና እንዲያገግም ትልቅ አስተዋጽኦ ለማበርከት የበቃው። ዲያብሎስ የመረጠውን አምልኮት ረዳው። አዎ! ግሪካውያን አስጠንቅቀውት ነበር…ግን ዲያብሎስ የፈጠረው የክርስቶስ ተቃዋሚ አምልኮት ተከታይ የሆኑት የዲያብሎስ መልዕክተኞች እንደሆኑ አላወቀም ነበር። በአዞ እንባ አታለሉት።

ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በኋላ፡ ዛሬም፡ ሁሉም ነገር ቁልጭ ብሎ በሚታይበት ዘመን የእስልምናን ሰይጣናዊ እርኩስነት ለማወቅ የማይፈልጉ ወይም የማይችሉ ወገኖች መኖራቸው እጅግ በጣም አያሳዝምን?

እኛ ኢትዮጵያውያን እየተቀጣን ያለነው፡ በመላው አለም ስቃይንና መከራን ላመጣው፤ እንዲሁም ለብዙ ሚሊየን አዳሜዎች ነፍስ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው ለእስልምና ጥገኝነት በመስጠታችን ነው። ልክ እንደ ቡና እና ጫት። የቡና እና ጫት ታሪክም በሃገረ ኢትዮጵያ ረዳትነት የዳበረና በመላው ዓለም የተስፋፋ የእስልምና ቫይረስ ታሪክ አካል ነው። ስለዚህ፡ የዓለማችን ነዋሪዎችን ነፍስ ጥፍር አድርገው የአሠሩትንና ቅድስት ኢትዮጵያን ያረከሱትን እስልምናን፣ ቡናን እና ጫትን ተዋግተን ከጽዮን ተራሮች እስካላስወገድናቸው ድረስ የኢትዮጵያ ሰቆቃ አያቆምም።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ ሰላማ | ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ያመጣው ዲያብሎስ ሰይጣን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2019

ከምስጋና ጋር፡ መምህር ዘመድኩን ደግሞ የሚከተለውን አካፍሎናል፦

ስደት ወደ አዲስ አበባ ተጀምሯል

ከኢትዮጵያዋ ሶሪያ የአሁኗ ( ኦሮሚያ አሌፖ ) የዐማራ ነገድ በዘራችሁ ያለና ከዐማራ ክልል የመጣችሁ፣ የትምህርት ሚንስትር የመደባችሁ ተማሪዎች ከኦሮሚያ ዩኒቨርሲቲ ለቃችሁ ውጡልን ተብለው ፖሊስ እያየ፣ መከላከያም እየተመለከተ አልሸባብ ቄሮ ያባረረቻቸውን የኢትዮጵያ የዐማራ ስደተኛ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ አሁን ምሽቱን መግባት ጀምረዋል።

5 አውቶቡስ የተሳፈሩ በቁጥር 250 የሚሆኑ

ከጅማና ከአምቦ እንዲወጡ የተደረጉ የመጀመሪያዎቹ የዐማራ ስደተኛ ተማሪዎች ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ከተማ ገብተዋል። በመርካቶ አውቶቡስ ተራ በሚገኘው አዲሱ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንም ተጠልለዋል። የአጥቢያው ምዕመናን፣ የደብሩ ካህናትና ዲያቆናት እንዲሁም የሰንበት ተማሪዎችም ስደተኛ የዐማራ ተማሪዎችን ተቀብለው ራት አብልተው በደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ አሳድረዋቸዋል።

የአዲሱ ሚካኤል ምእመናን ለስደተኞቹ ምግቡን፣ እንጀራውን ከየቤታቸው በማዋጣት፣ በርበሬና ጨው ሽሮም በማምጣት እዚያው በቤተ ክርስቲያኑ ጊቢ ውስጥ እያዘጋጁና እየሠሩ ነው ስደተኞቹን ተማሪዎችን እየመገቡዋቸው የሚገኙት። የአዲሱ ሚካኤል አጥቢያ የተዋሕዶ ልጆች ስደተኛ ተማሪዎቹን ተራ ገብተው በመጠበቅም ላይም ይገኛሉ።

እነዚህ ዛሬ ከጅማና ከአምቦ የመጡት ተማሪዎች ኢንተርቪያቸውን እንደሰማሁት ከሆነ የአምቦ ከተማ ህዝብ ምንም ዓይነት በደል እንዳላደረሰባቸው፣ የሸዋ ኦሮሞ አቅፎ እንደያዛቸው፣ ነገር ግን እስላም ኦሮሞዎቹ፣ የባሌ፣ የአሩሲና የጅማዎቹ ዐማራ ሲያዩ እንደ አበደ ውሻ እንደሚያደርጋቸው፣ የወለጋዎቹ ደግሞ ፌሮና ድንጋይ አጣና ይዘው ተማሪ ብቻ ሳይሆን እረፉ የሚሏቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላት ካልደበደብን እያሉ እንደሚገለገሉ ነው የሚናገሩት።

አስገድዶ መድፈርና ጠለፋውም ለጉድ ነው ይላሉ ተማሪዎቹ። መዳ ወላቡ፣ ድሬደዋና ናዝሬት በጭንቅ ላይ ናቸው። ድሬደዋ አንዷን ተማሪ አስገድደው ከደፈሯት በኋላ የዩኒቨርሲቲው ኃላፊ ምስጢር እንዳይወጣ ይዟት ወጥቶ የት እንዳደረሳት አይታወቅም ይላሉ ተማሪዎቹ። ሐረር ሆስፒታል የገቡ ተማሪዎች አሉ። ደምቢዶሎ የዐማራ ተማሪ መግደል እንደ ጽድቅ ይቆጠራል። የዛሬዋ ኢትዮጵያ ለኦርቶዶክስና መታወቂያው ዐማራ ለሆነ ሙስሊም ይሁን ጴንጤ ኦሮሚያ የምድር ሲዖል ሆናበታለች።

እንደኔ እንደኔ ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ቢቀር ይሻላል ባይ ነኝ። ጠቅላይ ሚንስትሩ በሪፐብሊካን ጋርድ እየተጠበቀ አራት ኪሎ ተቀምጦ አንደሞዴል ተቀባብቶ፣ እንደ አክተር የሚያነበንበውን መነባንብ ወደ ጎን ትቶ የተማሪዎች ህይወት ሳይጠፋ በሰላም ሀገሪቷ መንግሥት እስኪኖራት ቢዘጋ መልካም ነው። እንዲያ ቢሆን የሰላም ኖቤል ሽልማቱም ትክክለኛውን ስፍራ ያገኝ ነበር።

የሚገርመው ነገር ኦሮሚኛ የሚናገሩ ነገር ግን መታወቂያቸው ዐማራ የሆኑ በሙሉ ናቸው የተባረሩት። አባራሪው እኮ ዩኒቨርሲቲው አይደለም። አባራሪው ወታደሩ አይደለም። አባራሪው የኦነግ ቄሮ ነው። መከላከያውማ የወለጋው ኦነግ ኦቦ ለማ መገርሳ አርፈህ ተቀመጥ ስላለው ከተማሪው ጋር አብሮ ያለቅሳል። ትእዛዝ አልተሰጠን ምን እንርዳችሁ ይላቸዋል። ሲያሳዝን መከላከያ።

በዐማራ ክልል የተመደቡ የኦሮሞ ተማሪዎች ይውጡልን ነው የሚሉት አሉ እነዚህ የአህመዲን ጀበልና የጃዋር አህመድ ቡችሎች። በዐማራ ክልል የተመደቡ የኦሮሞ ልጆች ደግሞ በጎንደር ጸሎት ላይ ናቸው። በባህርዳር ጣና ሀይቅ ዳር ዘና፣ ፈታ ብለው እያጠኑ ነው። ማርቆስ ደብረታቦር ዓለማቸውን እየቀጩ ነው። ወልድያም ፀቡ ህዝቡን የሚመለከት አይደለም። ደሴ ኮምቦልቻም የከሚሴ ኦነግና የወለጋ ቄሮ ለመበጥበጥ ቢሞክሩም እስከ አሁን አልተሳካም። ዐማራ ክልል ያሉ ኦሮሞዎች እንውጣ፣ ተበድለናል ሳይሉ የኦሮሚያ ቀሬናቄሮ በግድ ካልወጡ ማለት የጤና አይመስልም። ይሄ ምቀኝነት ነው። የዐማራ ህዝብ ግን አንዲት ነገር በደጅህ ኮሽ እንዳትል። ኬላዎችን፣ መግቢያ መውጪያ በሮችን በዐይነቁራኛ ጠብቅ። ጠብቅ ነቅተህ። ተንከባክበህ ያዝ ። አንድም ተማሪ እንዳታስከፋ። ወዳጄ ፍቅር ያሸንፋልን በተግባር አሳይ። ያኔ ታሸንፋለህ። ምክሬ ነው።

ለማንኛውም አዲስ አበባ ስደተኞችን ተቀብለሽ አስተናግጂ፣ አብዛኛዎቹ ሻወር ያልወሰዱ፣ ልብስ የሌላቸው፣ የተራቡም ጭምር ናቸው። እናም ነግ በእኔ ነውና አስተናግዷቸው። የሴቶችን ገመና ለመሸፈን ከሴቶች በላይ የሚያውቅ የለምና ጎብኟቸው። የትራንስፖርት አዋጥታችሁ ሸኟቸው። አደራ፣ አደራ፣ አደራ፣

አቢቹ ቅድም ሲበጠረቅ ሰምቼው በሳቅ ስፈርስ ነበር። ያለ በቂ ጥናት አጥር እንኳን የሌላቸውን በገጠር የሚገኙ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎችን ኮምፒዩተራይዝድ የአሻራ መለያ ቴክኖሎጂ መግቢያ በራቸው ላይ እንዲገጠምላቸው ይደረጋል፡፡አለልኛ አባ መበጥረቅ፣ የእኔ ቀዳዳ። ጉድ እኮ ነው። ዩኒቨርሲቲዎቹ መጀመሪያ በር ሲኖራቸው አይደል እንዴ ፓስተርዬ። ወይስ አጠገባችን ያለውን ነካ አድርገን በቃ ከነገ ጀምሮ ዩኒቨርሲቲዎቻችን አጥር በአጥር ይሆናሉ እንበል? አንተን ቶሎሳን ሳይሆን አንተን ነበር “ አፍራሽ ” ማለት። አፍራሽ !! ሃሌሉያ !!

አቡነ ሰላማ – ርግብ – በሃገር ስደት

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፵፰፥፳፰]

እናንተ በሞዓብ የምትኖሩ ሆይ፥ ከተሞችን ትታችሁ በዓለት ውስጥ ተቀመጡ፥ በገደል አፋፍም ቤትዋን እንደምትሠራ እንደ ርግብ ሁኑ።”

________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ኤዲያ! መንግስት አለ ይለኛል ገዳይ ለማኝ ሁላ ፊት ለፊቱ እያየ እጅ እግሩ ተቆርጦ ወገኑ ሲቀላ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 15, 2019

ነፍስሽን በገነት ያኑረው፡ እናትየ!!!

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ከላኩት መልዕክት የተወሰደ፦

ብጹዕ ወቅዱስ ሆይ!

ቋሚ ሰው ለሞተ ወገኑ “በረደህ ላልብስህ፡ ዘቀዘቀህ ላንተርስህ፤ ራበህ ላጉርስህ፤ አይልም። የሚሰጠው እንባ ብቻ ነው። በመንበረዎ ተቀምጠው በአረመኔወች ለታረዱ ልጆቼዎ የሰጧቸውን እንባ ተመለከትኩ።

ከቅኔው ቆጠራ ብንን ብየ ራቡ ሲሰማኝ፤ ከደጃፍ ቁሜ በእንተ ስማ ለማርያም ስል ድምጼን ሰምታ ደረቷን እየደቃች እኔን ይራበኝ እያለች ከልጆቿ ሳትለይ ያስተማረችኝ ርኅሪት እናት መታረዷን ስሰማ፤ ከመንደር እስክወጣ ድረስ ተናካሽ ውሻውን እየተከላከለልኝ “ተሜ አይዞህ በርትተህ ተማር” እያለ ያስተማረኝ አባ ወራ ጭንቀቱን መከራውን ከባህር ማዶ ሆኜ ስሰማ እኔም ቅዱስነተዎ ያነቡትን እንባ ተጋራሁ።

ለቅዱስነተዎ አላቃሽም አነጋጋሪም አጽናኝም ብጹአን አቡኖች በአካባቢዎ አሉሉዎ። ከውቅያኖስ ማዶ ላለሁት ለኔ ግን በደስታም ሆነ ይህን በመሰለ አሰቃቂ ዘመን በመጻህፍቶቻቸው አማካይነት የከበቡኝ አማካሪወቼና የሚያጽናኑኝ እነ ቅዱስ ጳውሎስ፤ እነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፤ እነ ቅዱስ ቄርሎስና በዝክረ ሊቃውንት መጽሐፋቸው እነ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ብቻ ናቸው።

የገጠመን ጠላት “ብእሲ አብድ ይጠፍዕ እዴሁ ወይትሀሰይ ለርእሱ እንዘ ይትሀበይ ሕቢተ ለዓርኩ፤ መፍቀሬ ጋእዝ ይትፌሳህ በባእስ ወጽኑዕ በቅፈተ ልብ ኢይዳደቅ ሠናየ” (ምሳሌ 1718። ማለትም፦ በኃጢአት ስካር ነፍዞ፤ በሚፈጽመው በደልና ግፍ ደምብዞ፤ በገደለው ሬሳ ላይ ቆሞ የሚያጨበጭብ እጅግ ጨካኝ አረመኔ ነው። ኃጢአት ባደነደነው ልቡ እርሱ በርሱ እየተጔተተ ዋስና ምስክር እየሆነ በመደጋገፍ በግፍ ላይ ግፍ በበደል ላይ በደል በመፈጸም ላይ እስካሁን ባደረገው ተጸጽቶ የማይመለስ የኢትዮጵያን ህዝብ ጨርሶ የሚያጠፋ ነው።

የፈሰሰው ደም ያለፍርድ ተደብስብሶ ቢታለፍ፤ የበለጠ መቅሰፍት አስከትሎ በህዝብ ደም ከዳር እስከዳር ኢትዮጵያን አኬልዳማ ስለሚያደርጋት ለቤተ ክርስቲያን ያላት አማራጭ ቁጭ ብላ በማልቀስ ብቻ ሳትወሰን፤ ድምጿን ከቤተ መቅደስ ውጭ አውጥታ ለአምላክና ለዓለም እያሰማች፤ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በነበረበት ቀውጢ ሰአት ያደረውን ማድረግ ይኖርብናል።

በሕግ አንጻር የቤተ ክርስቲያናችን አቋም

የአብነቱ መምህራን አባቶቻችን ባንድምታው እንዳስተማሩን፤ ያንድ አገር መንግሥት እራሱ በህዝቡ ላይ በሚፈጽመው በደልና ጭቆና ራሱን አይክሰስ እንጅ፤ እያወቀም ሆነ ሳያውቅ በመንግሥቱ ከለላ ያሉትን ወገኖች የሚያስደበድብ የሚያስፈጅ ከሆነ፤ ቤተ ክርስቲያናችን በመበደል ያለውን ወገኗን ወክላ “በህግ ልትፈርድ በመንበር ላይ ተቀምጠህ ሳለህ ያለ ህግ ስላስመታኀኝ የተለሰንክ ግድግዳ ነህ”የሐዋ 233። ብላ መንግሥትን የመፋለም መብት አላት። ግዴታም አለባት።

ክፉ የሚሰሩትን ሰዎች የሚፈራና በክፉ አድራጊዎች የተናቀ መንግሥት በኢትዮጵያ መኖር እንደሌለበት ቤተ ክርስቲያናችን በድፍረት ባትናገር ያመራር ችግር ገጥሟታል ማለት ነው (ሮሜ 133። በደካማ መንግሥት ንዝህላልነትም ሆነ በሸረኝነት በመታረድ ላይ ያለውን ወገኗን ቤተ ክርስቲያናችን ወክላ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ”ሞት የሚገባውን ነገር አድርጌ ከሆነ ከሞት ልዳን አልልም” (የሐዋ 2511እያለች ድምጿን ከፍ አድርጋ መናገር አለባት።

ቅዱስ ጳውሎስ “የቀረበብኝ ክስ ከንቱ እንደሆነ እየታወቀ ለገዳዮች አሳልፎ ይሰጠኝ ዘንድ ማንም አይችልም” ብሎ ወደ ቄሣር ይግባኝ ብያለሁ እንዳለ፤ ጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይ በደል የፈጸመውን ጁዋርን ወደ ህግ ለማቅረብ ባንድም ሆነ በብዙ ምክንያት ከፈሩ ወይም አቅም ካነሳቸው፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለዓለም ይግባኝ እንድትል የህግ ምሁሩ የቅዱስ ጳውሎስ መርሆ በምሳሌነቱ ያስገድዳታል።

ጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይ ጁዋርን በህግ ፊት ማቅረብ ሲገባቸው፤ የተፈጸመውን ወንጀል አደበስብሰው፤ የገዳዩንና የተገዳዩ ቁጥር በማይታመንና በማይመጥን ቀመር አካክሰውና አወራርደው በማቅረባቸው፤ ለተፈጸመው በደል ተጠያቂ አልባ አድርገውታል። ገዳይንም ተገዳይንም ደርበው በመክሰሳቸው የተፈጸመውን በደል ተጠያቂ አልባ ከማድረጋቸው ባሻገር፤ በህዝብና በህግ ላይ እጽፍ ድርብ ደባ ፈጽመዋል ብላ ቤተ ክርስቲያን ያላንዳች ማቅማማት የመገሰጽና የመክሰስ መብቷን ልትጠቀም ይገባታል።

ጠቅላይ ምንስቴሩ በመንግስታቸው ሰወች መገደላቸውን መስክረዋል፤ ተገዳይ እንዳለ ካመኑ ገዳይና አስገዳይ እንዳለ ግልጽ ነው። የፈሰሰው ንጹህ ደም ያለፍርድ ተደብስብሶ ቢታለፍ፤ የበለጠ መቅሰፍት አስከትሎ በህዝብ ደም ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር አኬልዳማ ከመሆኗ በፊት፤ ቤተ ክርስቲያን ጽፋ ባስቀመጠችው ሕጓ የጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይን መንግስት እፋረድሀለሁ እያለች የመፋለም እጽፍ ድርብ ሀላፊነት አለባት።

በፍትሐ ነገሥቷ “ወለዘሂ አገበርወ ከመ ይቅትል ለእመ ኮነ ዘአገበሮ መኮንን ውእቱ ላዕለ አልቦ ዕዳ በላዕሌሁ። ወለእመ ኮነ ካልእ አዛዚ ሥሉጠ ላእለ ተአዛዚ ይደሉ ኩነኔሁ ላዕለ አዛዚሁ። ወእመሰ ኢኮነ ሥሉጠ በላዕሌሁ ወኢይፈርህ እምኔሁ ይደሉ ከነኔሁ ላእለ ተአዛዚ”(አንቀጽ 471678) የሚል አንቀጽ አለ። ይህም ማለት፦ “አንድ ሰው በሌላ ሰው ተገፍቶ ሰው ቢገድልና ተገፋፍቶ የሚፈጽመው ግድያ የሚያስከትለውን ፍርድ የመገመት አቅሙ ከገፋፋው ሰው እውቀት በታች ከሆነ ግድያውን ያስፈጸመው አካል ፍርዱን ይቀበላል። ነገር ግን ገዳዩ የሚያስከተልውን ፍርድ ለመገመት የእውቀት አቅሙ እንዲገድል ካዘዘው በላይ ከሆነ ራሱ ገዳዩ ፍርዱን ይቀበላል” ይላል።

ሕጔን ከዓለሙ ህግ ጋራ አቆራኝተውና አጣጥመው በህዝቧና በነዋየ ቅድስቷ ላይ የደረሰውን ጥቃት ለዓለም ማቅረብ የሚችሉትን የህግ ሊቃውንት ልጇችን መሰብሰብና ሃይላቸውን አጠናክረው ከጎኗ እንዲሰለፉ ብታደርግ ከወቀሳና ከከሰሳ ያድናታል።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ሁሉ ሊረዳው የሚችለው በሀዲስ ኪዳን ውስጥ ሌላም አንቀጽ አለ “ሞት የሚገባው በደል በፈጸመ ሰው ላይ፤ በአድልዎ ሞት ቢፈረደበት ቤተ ክርስቲያን ጠበቃ ሆና እንድትፋለም ሃላፊነት እንዳለባት ሁሉ፤ ሞት የሚገባውን በደል በፈጸመ ሰው ላይ የሞት ፍርድ ተበይኖበት የክሱ ፋይል እንዲዘጋ በመንግሥት ላይ ተጽእኖ ታሳድራለች1ኛ ዮሐንስ 516። በደለኛው በሕግ ስር ወድቆ ሞት ከተበየነበት በኋላ እንደሞተ ይገመታል። የሞቱ ፍርድ ተበይኖ የክሱ ፋይል ከተዘጋ በኋላ፤ በተበየነበት ሰው ላይ ሞቱ ተግባራዊ እንዳይሆን፤ ወደ ምህረት እንዲለወጥ ቤተ ክርስቲያናችን ለምህረት የመታገል ግዴታ አለባት።

ጠቅላይ ምንስቴር ዓቢይም፡ ፍትህን ለመደበቅ በውስጣቸው የሸመቀ ሸፍጥ ከሌለባቸው፤ በአገራችን የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አቻ ላቻ አድርገው የደም ድምጽ ክስ እንዲቀጥል ከማድረግ ይልቅ ፤ ራሳቸው “ስንሳሳት ገስጹን” እንዳሉ ስህተታቸውን ተገንዝበው፤ ቤተ ክርስቲያናችን ፍትህ እንዲፈጸም በምታደርገው ጥረት ቢተባበሩ ለራሳቸው መንግሥት ቢጠቅም እንጅ የሚጎዳ አይደለም።

የግላቸውን ጥቅምና ክብር ጤንነትና ድሎት ሳይመርጡ “የፍትህ ያለህ” እያሉ የሚጮኹትንና፤ “የግድያው ጀማሪና ትእዛዝ ሰጭው ማን እንደሆነ ሳይገልጹ የሟቾች መንደር መጥቀሱ ከአስፈላጊነቱ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እየገለጹ፤ ለብሄሩ ለመንደሩ ብቻ የሚያስብና የሚያዘነብል የሚያዳላ ከአውሬ እንደማይሻል እየተናገሩ፤ ከእንግዲህ ወዲህ በጠቅላይ ምንስቴሩ ብቻ መተማመን ጠቃሚ አይደለም ብለው የተናገሩትን ወገኖች በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰገን አላልፍም።

የድሮ አባቶች ይህን የመሰለ መከራ ሲገጥማቸው እንዴት ተሻገሩትብለን ታሪካቸውን ስንቃኘው በሰላሙ ጊዜ ቆመውም ተቀምጠውም ተኝተውም “ወደፈተና አታግባን” የሚለውን ቁጭ ብለው እያለቅሱ እንዳላሳለፉት መረዳት እንችላለን። በፈተናው ከገቡ በኋላ የመለያየትን የጸብ ግድግዳ ለማፈረስ ክርስቶስ ኃይሉን የገለጸበትን በልባቸው የተሳለውን የመስቀል አርማ በእጃቸው ጨብጠው “እለ ይትመነደቡ ታድህን፤ ወለእለ በመዋቅህት ጽኑአን ዘምስሌሆሙ ትሄሉ” የሚለውን ጸሎት ተግባራዊ ለማድረግ በሚገደሉትና በሚገድሉት ወገኖች መካከል በመገኘት እኛን ሳትገድሉና ሳታርዱ ህዝባችንን ልታርዱ አትችሉም በማለት ክህነታዊትና ወገናዊነት ሀላፊነታቸውን እየተወጡ አለፉ።

በውስጥም በውጭ ለተበተነው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ወገኗም እንደ ነቢዩ ኢሳይያስ “የደከሙት እጆች ይበርቱ የላሉትንም ጉልበቶች ይጽኑ ። ፈሪ ልብ ያላችሁም፤ አምላካችሁ በበቀል ብድራትን ለመክፈል መጥቶ ያድናችኋልና በርቱ አትፍሩ”ኢሳ 354) እያለች መበርታትና ማጠነካከር አለብን።

መሰብሰብን መነቃቃትንና መመካከርን አጥብቆ የሚጠይቅ ከዚህ ዘመን የከፋ ስለሌለ እርስ በርሳችን እየተያየን እንድንቃቃ እንድንመካከር በዓለም ለተበተን ልጆቿ መንፈሳውያን ካህናትም ከነ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ ጋራ እንድንሰበሰብ እንድንነቃቃ እንድንመካከር ቅዱስ ፓትርያርኩ ሊጎተጉተን ይገባል።

በዚህ ዘመን ያለን ካህናት ቤተ ክርስቲያናችን የገጠማትን ፈተና፤ ከክርስትናችን ጋራ ባልተጋጨ መንገድ ለመወጣት እንደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከመፋለም ይልቅ፤ በየአጥቢያችን ተከልለን ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚመጣውን ህዝብ በሰላም ጊዜ እንደምናደርገው “ንስሀ ግቡ አልቅሱ” እያልን መሸኘት በዚህ ወቅት ያለችው ቤተ ክርስቲያናችን የምትቀበለው አይደለም።

ዛሬ ቤተ ክርስቲያናችን ከገባችበት ፈተና እንድትወጣ የሚጠበቅብንን ሳንወጣ ይህ እድል ቢያመልጠን፤ የሰውነቱን ገበና የሚሸፍንበት አጥቶ ነጠላ የሚለምነውን ሰው፤ ነጠላ ሳይሰጥ ሂድ ልበስ ይሙቅህ፤ የሚጎርሰው አጥቶ የሚለምንንም ምንም ነገር ሳይሰጥ ሂድ ብላ ጥገብ ከሚል ግብዝ የተለየን ልንሆን አንችልም። ይህ ባህርይ ህዝበ ክርስቲያንን ከሚያርደውና ቤተ ክርስቲያን ከሚያቃጥለው አረመኔ የተለየ አለመሆኑን ቅዱስ ያዕቆብ “አንተ ግብዝ በተግባር የማይገለጥ እምነት ነፍስ የተለየችው በድን እንደሆነ አታውቅም? (ያዕ 216᎗20ብሎ ገልጾታል።

በተረፈ “ደምረነ ምስለ እለ ይድህኑ” አጥፍተው ከሚጠፉ ሸፍጠኞች ንክኪ ጠብቀህ፤ ራሳቸው ድነው ሌላውን ለማዳን ከሚጥሩት የእምነትና የተግባር ከሆኑት ወገኖች ጋራ ደምረን“ በሚለው በሊጦኑ ጸሎታችን ይህችን ጦማር እደመድማለሁ።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ምስራቅ ሐረርጌ | በገዳይ አብይ ትዕዛዝ የተዋሕዶ ልጆች ማህተባቸውን እንዲፈቱና በግድ እንዲሰልሙ እየተደረገ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 14, 2019

በጥቅምቱ ጂሃድ የተገደሉት የተዋሕዶ ልጆች ቁጥር ከሺህ በላይ ይሆናል። ገዳይ ግራኝ አብዮት ከሩሲያ እንደተመለሰ ቀጥታ ወደ ሐረር ነበር ያመራው። ወደዚያ መሄዱ ያለምክኒያት አልነበረም፤ ያው! ውጤቱን እያየነው ነው። እነ ጄነራሎቹ አሳምነውና ሰዓረ በሕይወት ቢኖሩ ኖሮ ይህን መሰሉን ጭፍጨፋ አያካሂድም ነበር። ቀደማቸው! ይሄ እባብ ተለሳልሶ በጣም ቀርቧቸው አልነበረ! አብዮተኛው መንግስቱ ኃይለማርያም የቅርብ ዘመዶቼን የጨፈጨፈና መስቀል ያለበት ጨካኝ ገዳይ ነበር፤ ነገር ግን የገዳይ አብዮትን ያህል አያስጠላኝም።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: