Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 10, 2021
💭 UN Demands Answers From Ethiopia Over Aid Blockade As Conflict Fuels Ethnic Divisions
👉 Courtesy: Channel 4 News
😠😠😠 😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ!
አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! ኢትዮጵያን እንዲህ የመላዋ ዓለም መሳለቂያ አድርጋችሁ ታዋርዷት!? አይ፤ ሰዶምና ገሞራ አዲስ አበባ፤ የአርመኔው ኦሮሞ ግራኝስ ፍላጎቱ ይህ ነው፤ ግን በዚህ መልክ እሳቱን ከሰማይ እየጠራሽ መሆኑን እንዴት መረዳት አቃታሽ? እንዴት አንድም ዮናስ፣ አንድም ሎጥ ከከተማዋ ይጥፋ? ምናልባት እግዚአብሔር ጽዮናውያንን እንደ ሎጥ ከሰዶም እና ገሞራ አዲስ አበባ ውጡ እያላቸው ሊሆን ይችላል።
💭 ጽዮናውያን ባካችሁ ቪዲዮው ላይ የሚታዩትን የኦሮማራ “አብዮት ጠባቂዎች” ፎቶዎች እናስቀምጣቸው! የፍርድ ቀን ተቃርቧል!
💭 ወደ ኋላህ አትይ
“ወደ ኋላህ አትይ” [ዘፍ. ፲፱&፲፯]
ይህንን ቃል የተናገሩት ሎጥን ለማዳን የተላኩት መላእክት ናቸው፡፡ ጻድቁ ከኃጢአተኞች ጋር ቢኖርም ከኃጢአተኞች ጋር ግን አይጠፋም፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ሎጥን ለማዳን መላእክቱን ላከ፡፡ ሎጥም መላእክቱን የተቀበለው መላእክት መሆናቸውን አውቆ አይደለም፡፡ መልካምነቱ ለሁሉም ደግሞም እስትንፋሱ እንደ ነበረ እናስተውላለን፡፡ መልካምነት የሚገባቸውና የማይገባቸው፣ የማውቃቸውና የማላውቃቸው አይልም፡፡ መልካምነት ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለሰዎች ብቃት የሚደረግ አይደለም፡፡ በሰው ላይ የዘራነውን መልካምነት የምናጭደው ከእግዚአብሔር ማሳ ነው፡፡ ዓመፀኞች ሳይቅሙ መዋል እንደሚጨንቃቸው፣ ጻድቃንም ሳይሰጡ መዋል ይጨንቃቸዋል፡፡ የየዕለት መመሪያቸውም፡– “አንድ መልካም ነገር ሳትሠራ የዋልህበትን ቀን እንደኖርህበት አትቊጠረው” የሚል ነው፡፡ መልካም ሰው መልካምነቱን የገለጠባቸውን ሰዎች ፍቅሩን ያስተነፈሰባቸው ሰዎች ናቸውና ውለታ እንደዋለላቸው አያስብም፡፡ እውነተኛ መልካምነት እንዲህ ነው፡፡ ሎጥም ብቻውን መብላት የሚጨንቀው ነበርና መላእክቱ በምሽት ወደ ቤቱ ሲመጡ በታላቅ ደስታ፣ መሬት ላይ ወድቆ በመለመን ተቀበላቸው፡፡ በመልካምነት ከጸናን አንድ ቀን ራሱን እግዚአብሔርን ልንቀበለው እንችላለን፡፡ ሎጥ ለመላእክቱ ካደረገላቸው ያደረጉለት እንደ በለጠ በማግሥቱ በሆነው ነገር እንረዳለን [ዘፍ.፲፱]፡፡ መልካም ነገር ዘር ነው [ገላ. ፮&፱]፡፡ ዘር ምርቱ የተትረፈረፈ እንደሆነ እንዲሁም ስለ አንዱ መልካምነት ሠላሣ፣ ስድሳ፣ መቶ ፍሬ ይገኛል፡፡
እነ እገሌ ማን ናቸው? ሳይል የሚደረግ መልካምነት በእግዚአብሔር የተወደደ ነው፡፡ እግዚአብሔር መልካምነቱን ብቻ ሳይሆን መልካምነቱ የተሠራበትንም ምክንያትም ያያል፡፡ ሰው ወራጁን፣ እግዚአብሔር ምንጩን ያያል፡፡ እማሆይ ትሬሣ፡– “እግዚአብሔር ምን ያህል እንደ ሠራን ሳይሆን በምን ያህል ፍቅር እንደ ሠራን ይመዝናል” ብለዋል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በአንድ ወቅት ያሳዘናቸው ሰው ይቅርታ ሳይጠይቅ ይህንን ነገር ያድርጉልኝ ብሎ አማላጅ ላከባቸው፡፡ አርሳቸውም ሲወዱት መራቁ እንዳሳዘናቸው ገለጡና፡– “እኔ ላደርግለት የምችለው ነገር ካለ እኔ ጋ የተቀመጠ መብቱ ነውና አደርገዋለሁ” ብለው እንደ ፈጸሙ ይነገራል፡፡ አዎ መልካምነት ውለታ ሳይሆን እኛ ጋ የተቀመጠ የሰዎቹ መብት መሆኑን ማሰብ ያስፈልጋል፡፡ እግዚአብሔር በዕድሜ ዙፋን ላይ የሾመን መልካም እንድንሠራ ነውና፡፡ ሎጥ እንግዶችን በመቀበል የተመሰከረለት ብቻ ሳይሆን ይህንን ተግባሩን ሳያቋርጥ በማድረጉ መላእክትንም የተቀበለ ነው [ዕብ. ፲፫÷፩፡፪]፡፡ ተዘጋጅቶ መኖር ማለት ታጥቦና ታጥኖ መቀመጥ ሳይሆን በበጎ ሥራ ፀንቶ መኖር፣ ጌታው ሲተጉ እንደሚያገኛቸው ሎሌዎች መሆን ማለት ነው፡፡
ሎጥ መልካም ነገር አለኝ ብሎ እስኪለምኑት አልጠበቀም፣ ለምኖ እንግዶቹን አስገባ [ዘፍ. ፲፱፥፩፡፫]፡፡ ግብዣው “እንዳያማህ ጥራው፣ እንዳይበላ ግፋው” እንደሚባለው ማስመሰል አልነበረም፡፡ እርሱ መልካም የመሆን እንጂ መልካም የመባል ጭንቀት አልነበረውም፡፡ የከተማይቱ ዓመፀኞች እንግዶቹን ሊተናኮሉበት በፈለጉ ጊዜ እነርሱን አትንኩብኝ ልጆቼን ልስጣችሁ አለ፡፡ ፍቅሩና መልካምነቱ ዋጋ የሚከፍል ነበር፡፡ መልካምነት የምንለመንበት ሳይሆን የምንለምንበት የሕይወት ትልቅ አጋጣሚ ነው፡፡ በየዕለቱም ቢያንስ አንድ የመልካም ነገር አጋጣሚ ይገኛል፡፡ መልካም ስናደርግ ከሽልማት ይልቅ አጥፊ ሊከበን ይችላል፡፡ በብዙ ተቃዋሚዎች መካከልም በመልካም ሥራ መጽናት ይገባል፡፡ ይህ ከሎጥ ሕይወት የምንማረው ነው [ዘፍ. ፲፱÷፬፡፲፩]፡፡ ዛሬ መልካም የምናደርግላቸው ነገ ይበልጥ የሚጠቅሙን የእግዚአብሔር መልእክተኞች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንድ የቆሎ ተማሪ በአንድ ቤት ደጃፍ ቆሞ ሲለምን እንጀራ እጥፍ አድርገው ሰጡት፡፡ እርሱም መጻሕፍትን የሚያውቅ ብሉይ ሐዲስን ያመሰጠረ ነበርና፡– “እኔም ያለኝን ልስጣችሁ” ብሎ ወንጌለ ክርስቶስን ሰበከላቸው፡፡ እንጀራ በሰጡ የሕይወት ኅብስትን አገኙ፡፡ “ቸር ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም” እንደሚባለው ሆነ፡፡
የሰዶም ነዋሪዎች በኃጢአት የረከሱ፣ ሐፍረታቸውን የማይሰውሩ ነበሩ፡፡ ወደ ሎጥ ቤት የገቡትን መላእክት እነርሱ ለርኲስ ተግባራቸው ተመኙአቸው፡፡ ሎጥንም ካላወጣሃቸው ብለው ግድ ባሉት ጊዜ ልጆቼን ልስጣችሁ እንጂ ከቤቴ ጣራ በታች የተጠለሉትን ሰዎች አትንኩብኝ በማለት መሥዋዕትነትን ከፈለ፡፡ መላእክቱም ሰዎቹን እንዲታወሩ አደረጓቸው፡፡
እነዚህ መላእክት ወደ ሰዶም የገቡት ለሁለት ዓላማ ነበር፡፡ የመጀመሪያው ሎጥንና ቤተሰቡ ለማዳን ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ዓመፀኛይቱን ከተማ ለመቅጣት ነበር፡፡
ሎጥ ወደዚህች ከተማ የመጣው በምርጫው ነው፡፡ ሎጥ ይህችን ከተማ የመረጣት ለዓይኑ መልካም መስላ ስለታየችው ነው፡፡ ዓይን የለማውን አገር ያያል፣ እምነት ግን የሚለማውን ያያል፡፡ ሎጥ በእምነት ሳይሆን በማየት፣ የሚመጣውን ሳይሆን የአሁኑን በማየት የመረጣት ሰዶም የጥፋት ቀጠሮ ያለባት የኃጢአት ምድር ነበረች [ዘፍ. ፲፫÷፲፡፲፫] ሎጥ እርሱ ያየውን መረጠ፣ አብርሃም ግን እግዚአብሔር ያየለትን ተቀበለ [ዘፍ. ፲፫÷፲፬]፡፡ እኛ ካየነው እግዚአብሔር ያየው እንዴት መልካም ነው!
እምነት የሚያየው የሚመጣውን ልምላሜ ብቻ ሳይሆን የሚመጣውንም ጥፋት ነው፡፡ ሎጥ በጊዜያዊ ምቾት የተደለለን ሰው ይመስላል፡፡ ለአብርሃም ሳይሳሳ መልካሙ ሁሉ ለእኔ ይሁን በማለት ያፈሰው የመሰለው በረከት ሳይሆን መርገም ነበር፡፡ የእግዚአብሔር በረከት ወንድምን በመግፋት አይገኝም፡፡ የእግዚአብሔርን በረከት በመሻማትም የሚገኝ ሳይሆን እግዚአብሔርን በመጠበቅ የሚገኝ ነው፡፡ ለምለም ከተማ በኃጥአን ትቃጠላለች፤ ደረቅ ከተማ በጻድቃን ትለመልማለች፡፡ ሎጥ ግን በሥጋዊ ምርጫው ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው በምትጠፋ ከተማ ቤቱን ሠራ፡፡
ሎጥ ወደ ሰዶም ከሄደ ጊዜ አንሥቶ ዕረፍት አላገኘም፡፡ ሰዶም ልምላሜ እንጂ ሰላም፣ የሕንጻ አቀማመጥ እንጂ የሕይወት ረድፍ አልነበራትም፡፡ ኅብረቷ የፍትወተ ሥጋ እንጂ የመንፈስ ቅዱስ አልነበረም፡፡ ሎጥ በሚሰማውና በሚያየው ርኲሰት ነፍሱ ትጨነቅ ጀመረ [፪ጴጥ. ፪&፯፡፰]፡፡ ሎጥ ኪሣራው በዛ፡–
፩ኛ. በጦርነት ተማረከ
ሰዶም ሰላም የሚመስል ነገር እንጂ እውነተኛ ሰላም የለባትም፡፡ ለሸሹባት ጥግ መሆን የማትችል የጦርነት ቀጠና ነበረች፡፡ ሎጥ ወደዚያች ምድር ከሄደ በኋላ በተነሣው ጦርነት ከነቤተሰቡና ከነንብረቱ ተማረከ፡፡ አብርሃምም የሎጥን መማረክ በሰማ ጊዜ ሎሌዎቹን ይዞ ለጦርነት ወጣ፡፡ ከእርሱ ጋር በሰላም መኖር አቅቶት የተለየ፣ ለአብርሃም ሳይል ለራሱ መልካም የመሰለውን በራስ ወዳድነት የመረጠ ቢሆንም አብርሃም ግን አልተቀየመውም፡፡ አብርሃምም ነገሥታቱን ባልሰለጠኑ የቤት ሎሌዎች ድል ነሥቶ ሎጥንና የተማረከበት ሁሉ አስመለሰ [ዘፍ.፲፬&፩፡፲፮]፡፡ ሎጥ የመረጣት ሰዶም የጦርነት ስፍራ ነበረች፡፡
፪ኛ. የሰማይ ቅጣት ወረደባት
ሎጥ ሰዶምን መረጠ፡፡ የኖረው ነፍሱን እያስጨነቀ ነበር፡፡ በመጨረሻም የሰማይ ቅጣት ወረደባት፡፡ ያ ሁሉ ልምላሜዋ በእሳት ተበላ፡፡ ያፈራውን ንብረት ብቻ ሳይሆን የገዛ ሚስቱንም አጥቶ ወጣባት፡፡ ሰዶም ከቃል ኪዳን ወዳጅም የምትለይ የኪሣራ አገር ነበረች [ዘፍ. ፲፱&፳፮]፡፡
፫ኛ. ልጆቹን ከሰረባት
የሎጥ ልጆቹ ከሰዶም በወጡ ጊዜ አባታቸውን አስክረው ከአባታቸው ዘር ለማስቀረት ፈለጉ፡፡ ስካር ከልጅም ጋር ያጋባልና ሎጥ ሌላ ሰው ሆነ፡፡ ከሁለቱ ልጆቹም ሞዓብና አሞን ተወለዱ፡፡ የእነዚህ ዘሮች ሞዓባውያንና አሞናውያን እግዚአብሔርን የማያውቁ፣ ለእግዚአበሔር ሕዝብም ጠላት የሆኑ ነበሩ [ዘፍ. ፲፱፥፴፡፴፰]፡፡ መቼም ኃጢአት ዘርቶ ሰላም ማጨድ አይቻልም፡፡
፬ኛ. ከተማይቱ ተደመሰሰች
የሰዶም ከተማ ከእግዚአብሔር በወረደ ቅጣት ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰች፡፡ ያቺ የጥንት ከተማ ዛሬ የሙት ባሕር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንደ ነበረች እናውቃለን፡፡ የከተማዋ ፍርስራሽ እንኳ አልተገኘም፡፡ የሙት ባሕር ሕይወት ያለው ፍጡር የሌለበት የጨው ባሕር ነው፡፡ የሰዶም ዝክሯ ለዘላለም ተደመሰሰ፡፡ ሎጥ አገር አልባ ሆኖ፣ በማረፊያ ጊዜው ጐጆ ወጪ የሆነው፣ ከገዛ ልጆቹ ወልዶ ክብሩን ያጣው በምርጫው ነው፡፡ ሎጥ መራራ ሲበዛ ጣፋጭ፣ ጫጫታ ሲበዛ እንደ ፀጥታ ሆኖበት በሰዶም የሚኖር የግድ ነዋሪ ነበር፡፡
የሰዶም ከተማ ከመጥፋቷ በፊት እግዚአብሔር አብርሃምን አስበ፡፡ ሎጥም ምንም በምርጫው ቢሳሳትም ከከተማይቱ ርኲሰት ጋር ግን አልተባበረም ነበርና እግዚአብሔር ስለ አብርሃም ደግሞም ጻድቅ ነፍሱን ስላስጨነቀው ስለ ሎጥ የሚታደጉ መላእክትን ላከለት፡፡ መላእክቱም ከዚያች ከጥፋት ከተማ እንዲያመልጥ ያቻኩሉት ነበር፡፡ “ራስህን አድን፤ ወደ ኋላህ አትይ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋ ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡
❖ ራስህን አድን
መላእክቱ ለሎጥ ከተናገሩት ድንቅና ወሳኝ ቃላት አንዱ “ራስህን አድን” የሚለው የሚጠቀስ ነው፡፡ “ራስህን አድን” የሚለው ቃል ራስ ወዳድ ሁን ማለት አይደለም፡፡ መዳን ከማይፈልጉ ጋር አብረህ እንዳትሞት አስብ ማለት ነው፡፡ ሎጥ ልጆቹን ለሚያገቡት ለአማቾቹ፡– “ተነሡ ከዚህ ስፍራ ውጡ፤ እግዚአብሔር ይህችን ከተማ ያጠፋልና” ሲላቸው የሚያፌዝባቸው መሰላቸው [ዘፍ. ፲፱÷፲፬]፡፡ ሎጥ ከዚህ በኋላ ማድረግ ያለበት ሰዓት ሳያልቅ ማምለጥ ብቻ ነው፡፡ ሎጥ ግን እነርሱን እያሰበ ልቡ ዘገየበት፡፡ ስለዚህ መላእክቱ፡– “ራስህን አድን” አሉት፡፡ አብሮ መኖር መልካም ነው፤ አብሮ መሞት ግን ተገቢ አይደለም፡፡
መክረን ዘክረን አልመለስ ካሉት ሰዎች ጋር ልንመላለስ የሚገባው እንዴት ነው? እነርሱ እኛን ሳይጠብቁ ኃጢአትን እየሠሩ ነው፡፡ እኛ ግን እነርሱን እየጠበቅን ከጽድቅ ልንደናቀፍ አይገባንም፡፡ አምልጠን ማስመለጥ ካልቻልን ቊጣው ሊደርስብን ይችላል፡፡ በእግዚአብሔር መንግሥት በኅብረት መግባት ደስ ቢልም የምንጠየቀው ግን በግል መሆኑንም ማሰብ አለብን፡፡ ሰዎች የሚከተሉን በቆረጥን መጠን ነው፡፡ ቆመን በመለፍለፋችን ሊከተሉን አይችሉም፡፡ ክርስትና እየተጓዙ መጠበቅ እንጂ ቆሞ መጠበቅ አይደለም፡፡ እያንዳንዳችን የየግላችንን መዳን መፈጸም ይገባናል፡፡ ብዙ የዘገዩ ሰዎች ሌሎችን ምክንያት አድርገው ያቀርባሉ፡፡ ቃሉ ግን፡– “ራስህን አድን” ይላቸዋል፡፡
❖ ወደ ኋላህ አትይ
ሎጥን ወደ ኋላ የሚያሳስበው ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ምንም ትሁን የሰዶም ከተማ ደክሞላታልና ለከተማይቱ ባያዝን ለልፋቱ እያዘነ ሊለያት አይፈልግ ይሆናል፡፡ አክባሪ ጎረቤቶቹን፣ ራሳቸውን ቢያረክሱም እርሱን ግን የማይነኩትን የሰዶምን ጎልማሶች እያሰበ፣ ስለ ቀብሩ በሚያስብበት ሰዓት አዲስ ጎጆ ወጪ መሆን እየዘገነነው፣ ውጤታማ ኑሮው ትዝ እያለው ልቡ ወደ ኋላ ሊቀር ይችላል መላእክቱ ግን፡– ‹‹ወደ ኋላህ አትይ›› አሉት፡፡ ከስኬት ይልቅ ነፍስ ትበልጣለች፣ ከዛሬው የሥጋ ምቾትም የነገው ዘላለማዊ ፍርድ አስፈሪ ነው፡፡ ሰው ዓለሙን አትርፎ በነፍሱ ግን የከሰረ ከሆነ ምን ይጠቅመዋል? [ዘፍ. ፲፮&፳፮]፡፡
❖ አትቊም
መቆም ትልቅ አደጋ አለው፤ ስንቆም ጥፋት ይደርስብናል፡፡ አሳዳጅ የበዛበት ዓለም ላይ ነን፡፡ ድህነት፣ ድንቁርና፣ በሽታ፣ የሰላም እጦት፣ ሥጋ፣ ዓለም፣ ሰይጣን… ያባርሩናል፡፡ ሊደርሱብን፣ ሊይዙን ይሹናል፡፡ ከቆምን ይደርሱብናል፡፡ ደም ዝውውሩን ካቆመ ከፍተኛ አደጋ ይመጣል፡፡ መተንፈስ ከቆመ እገሌ ተብሎ በስም መጠራት ይቀርና ሬሣው ተብሎ ይጠራል፡፡ በመንፈሳዊ ሕይወትም መቆም ትልቅ ጥፋትን ያመጣል፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ለሎጥ፡– “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
ቀጥሎ ቦምብ ከሚፈነዳበት አካባቢ ከአጥማጆቹ ብቻ ሳይሆን ከአካባቢውም ጭምር መሸሽ ይገባል፡፡ ማን እንዳጠመደው ለመመራመር ጊዜው አይደለም፡፡ የጊዜው ተግባር ማምለጥ ብቻ ነው፡፡ አጥፊ ሰዎች ብቻ ሳይሆን አጥፊ አካባቢዎችም አሉ፡፡ ከማይገቡ ስፍራዎች መራቅ አንዱ የቅድስና አካል ነው፡፡ ስንቆም የማይቆመው ርኲሰት ይደርስብናል፡፡ ፈርዖን የእስራኤልን ሕዝብ ከለቀቀ በኋላ አሳደደ፡፡ ዓለምም ከተለየናት በኋላ ትፈልገናለች፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ሎጥን፡– “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
❖ ሸሽተህ አምልጥ
መላእክቱ ለሎጥ ያስተላለፉት ሌላው የሕይወት መመሪያ፡– “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” የሚል ነው[ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡ ስለ መሸሽ ብቻ አልነገሩትም፣ ወዴት መሸሽ እንዳለበትም አመልክተውታል፡፡ ወደ ተራራ!!
የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት ሲል ከሰዎች ቀድመው እንስሳት ያውቃሉ፡፡ በሱናሚ አደጋ ወቅት የተፈጸመ አንድ ታሪክ እናስታውስ፡– በኢንዶኔዥያ የባሕር ዳርቻ ባለ የመዝናኛ ስፍራ የዝሆኖች ትርኢት በማሳየት የሚተዳደር አንድ ሰው ዝሆኖቹን እንደ ወትሮው ለማዘዝ ቢሞክር ባልተለመደ ሁኔታ እምቢ አሉት፡፡ እንዲያውም ይባስ ብለው እየጮኹ ባቅራቢያው ወደሚገኘው ተራራ መሮጥ ጀመሩ፡፡ በሁኔታው የተደናገጠው ባለቤቱ ተከትሏቸው ወደ ተራራው ይሮጣል፡፡ ልክ ተራራው ላይ እንደ ደረሱ የሱናሚ አደጋ ይከሰታል፡፡ አካባቢውም እንዳልነበረ ሆነ፡፡ ያም ሰው ዝሆኖቹን ይዞ ሲመለስ ሁሉም ነገር ወደ አለመኖር ተቀይሮ ያገኘዋል፡፡ ቤተሰቡን ጨምሮ ብዙ ወገኖቹን አጣ፡፡ ዝሆኖቹን ተከትሎ ወደ ተራራው በማምለጡ የራሱን ሕይወት አተረፈ፡፡ መላእክቱም ሎጥን፡– “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።
በተራራው ላይ የመረጣትን ከተማ ጥፋትም ያያል፡፡ ተራራው ከፍ ያለ በመሆኑ ሁሉን ያሳያል፡፡ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንኳ በተራራ ተመስላለች [ዕብ. ፲፪፥፳፪]፡፡ እግዚአብሔር ለእኛም ያዘጋጀልን ተራራ አለ፡፡ እርሱም ቀራንዮ ወይም የክርስቶስ ሞት ነው፡፡ ከክርስቶስ ሞት በቀርም ከዘላለም ጥፋት የምንድንበት ምንም ማምለጫ የለም [የሐዋ. ፬&፲፪፤ ዮሐ. ፲፬&፮]፡፡
ሎጥ ስለ ደከመ ወደ ተራራው ሳይሆን በቅርብ ወዳለችው ኋላ ዞዓር ወደተባለችው ከተማ ለመሸሽ መላእክቱን ጠየቀ፡፡ ከተማይቱም ለጥፋት የተቀጠረች ብትሆንም ሎጥ ወደ እርስዋ ሸሽቷልና ከጥፋት ዳነች [ዘፍ.፲፱÷፲፰፡፳፪]፡፡ የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡
ሎጥ ሌሊቱን አልተኛም፣ የማምለጫ ሌሊት ሆነለት፡፡ እርሱ ያሰበው እንግዶቹን አብልቶ፣ አጠጥቶ፣ መኝታውን ለቆ ሲያሳርፋቸው ነበር፡፡ ያቺ ሌሊት ግን መልካም የመሥሪያ ሳይሆን የበጎነት ዋጋ የሚከፈልባት ሌሊት ሆነች፡፡ ይህች ሌሊት ለመልካሞቹ ሁሉ የተቀጠረች ሌሊት ናት፡፡ ይህችን ዓለም ትተን ስንወጣ በሰማይ የምንሸለምበት ሌሊት አለች፡፡ ሎጥን በሌሊት ለማውጣት የተደረገው ተልእኮ ዛሬም ጭምር የታገቱትን ለማስመለጥ የሚመረጥ ሰዓት ሆኗል፡፡ ሎጥ ወደ ዞዓር ሲደርስ ፀሐይ ወጣች፡፡ ቃሉ እንዲህ ይላል፡– “እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፡፡ እነዚያንም ከተሞች በዙሪያቸው ያለውንም ሁሉ ከተሞቹም የሚኖሩትን ሁሉ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ፡፡ የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፡፡ የጨው ሐውልትም ሆነች” ይላል [ዘፍ. ፲፱÷፳፫፡፳፮]፡፡
☆ የሎጥ ሚስት
የሰዶም ከተማ የጨው ባሕር ሆነች፡፡ የሎጥ ሚስት ደግሞ የጨው ሐውልት ሆነች፡፡ የሰዶም ሰዎች በዓመፃቸውና በርኲሰታቸው፣ የሎጥ ሚስት ደግሞ ወደ ኋላ በመመልከት ተቀጡ፡፡ ወደ ኋላ መመልከት፣ ከዓላማ ዘወር ማለት፣ እግዚአብሔርን በምትጠፋ ከተማ መለወጥ ፍርዱ የከበደ ነው፡፡ ይሁዳ የሐዋርያነት ጥሪ የደረሰው ጥቂት መንገድም የተጓዘ ነው፡፡ ጥሪውን ግን ባለሟሟላቱ ጌታንም በገንዘብ በመለወጡ በምድር በሰማይ የተጣለ ሆነ፡፡
በእውነት ወደ እግዚአብሔር ይሸሻል ወይስ ከእግዚአብሔር ይሸሻል? ወደ ኋላ ለሚሉ አዳኝ አምላክ የላቸውምና የባሰውን ፍርድ ይቀበላሉ፡፡ የሎጥ ሚስት ወደ ኋላ የሚያሳይ ምን ትዝታ አላት? የሰዶም ሰዎች በዚያች ሌሊት እንኳ ደጇን ለመስመር ሲታገሉ ያደሩ የረከሱ ሰዎች ነበሩ፡፡ ሰዶም ለኃጢአት እንቅልፍ ያጡ ሕዝቦች ያሉባት ከተማ ነበረች፡፡ ሰዶም የተማረከችባት፣ በስጋት የኖረችባትና የልጆቿ ሥነ ምግባር የወደቀባት ከተማ ነበረች፡፡ ከሰዶም ስትወጣ ሰዶም መልካም መስላ ታየቻት፡፡ ዛሬም ብዙዎች ዓለም አስመርራቸው ወደ እግዚአብሔር እንዳልመጡ ዳግም ወደ ዓለም ዞር ማለታቸው የመጡበትን ምሬት ረስተውት ይሆን? ወይስ እነርሱ ከወጡ በኋላ ዓለመ የፀባይ ማሻሻያ ያደረገች መስሏቸው ይሆን? ዓለምማ እንደውም ብሶባታል፡፡ ዝሙትዋ፣ ግድያዋ፣ ሌብነቷ … ድንበር የለሽ ሆኗል፡፡ ብዙዎች ከዓለም ወደ ቤተ ክርስቲያን እየመጡ ባለበት ሰዓት በጓሮ በር መውጣት በእውነት ያሳፍራል፡፡ እኛስ ወደ እግዚአብሔር እየሸሸን ነው ወይስ ከእግዚአብሔር እየሸሸን ነው?
❖ “ወደ ኋላህ አትይ” [ዘፍ. ፲፱&፲፯]፡፡
_________
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Auschwitz, Axum, ሂትለር, ሆልኮስት, ሉሲፈራውያን, ሎጥ, ማጎሪያ ካምፕ, ሤራ, ረሃብ, ሰዶም, ሰዶምና ገሞራ, ባፎሜት, ትግራይ, ናዚ, አመፅ, አማራ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አይሁዶች, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ወንጀል, ዋቄዮ-አላህ, የጦር ወንጀል, ዲያብሎስ, ድንበር, ግራኝ አህመድ, ግብረ-ሰዶማዊነት, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍርድ, ፍተሻ, ፍትሕ, ፖግሮም ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ, Concentration Camps, Ethnic Cleansing, Famine, Genocide, HumanRights, Jews, Lot, Nazis, Oromos, Pogrom, Rape, Sodom, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020
የዛሬዋ ሰዶምና ገሞራ፤ ግብረ–ሰዶማውያኑ ክርስቲያን የመንገድ ሰባኪውን እንደ ቄሮዎች ወረሩት። በግብረ–ሰዶማውያኑ ድጋፍ ሥልጣን ላይ የወጣው አብዮት አህመድ አሊም ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ ቃል ገብቶላቸዋል፣ ፈርሞላቸዋል፤ አንድ ጀግና ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ካልደፋው በአዲስ አበባ ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባታል።
ትእዛዝ(ሕግ) ሲጣስ ቅጣት አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታችንም በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡ አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያሉ ዘመናትን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡ የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡
ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።
በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! የ “ለዘብተኛ/ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።
ሁለቱ የሞትና ባርነት ሠራዊቶች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን (ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ) ይጠቀማሉ፤ አዎ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።
ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!
[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱]
፬ ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።
፭ ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።
፱ እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።
[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫]
፱ የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!
[፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪]
፮ ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥
___________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ሎጥ, መንገድ ሰባኪ, መጽሐፍ ቅዱስ, ሙስሊሞች, ምዕራባውያን, ሰዶማውያን, ሰዶምና ገሞራ, ኃጢአት, አሜሪካ, ካናዳ, ክርስቲያኖች, ጋኔን, ጥቃት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2019
ባለፈው ጊዜ ሰባኪው ጓደኛችንን ዴቪድ ሊንን አስሮት የነበረው ግብረ–ሰዶማዊ ፖሊስ (መለዮው ላይ የግብረ–ሰዶማውያንን አርማ ለጥፏል)አሁን ደግሞ ዶሬላቭ በተባለው ሰባኪ ላይ ዘመተ።
ሰባኪው፡ “ግብረ–ሰዶማውያን ልጅ መውለድ አይችሉም፤ የቤተሰብንን እና ማሕበረሰብን አስፈላጊነት ያጠፋሉ፤ ስለዚህ ግብረሰዶማዊነት የሙታን ዓምልኮ ነው፣ የመግደያ መሣሪያ ነው(ልክ እንደ እስልምና)ማለት ሲጀምር ሰዶማውያኑ ፖሊሶች ተጠራርተው መጡበት። ሌላ ሥራ የላቸውም?!
የሚገርመው ደግሞ፡ ይህ ግብረ–ሰዶማዊ፡ “እኔም እንዳንተ ሰባኪ ነበርኩ፡ ከአንተ የተሻለ ዕውቀት አለኝ፤ ክርስቶስ እንዲህ እየጮኸ አይሰብክም ነበር፤ የማጉያውን ድምጽ ቀንስ፤ አሊያ ክስ እንመሰርትብሃለን“ እያለ በጥቁሩ ሰባኪ ላይ ሲሳለቅበት መስማቱ ነው። ባካባቢው የነበሩ አጋንንት ሲፈነድቁና ሲያጨበጭቡ ይሰማሉ።
ግብረ–ሰዶማውያን ከአጋሮቻቸው ከመሀመዳውያኑ ጋር ሆነው በክርስቲያኖች ላይ ደፍረው ለመዝመት መነሳሳታቸውን ይህ ማስረጃ ነው፣ ባለፈው ሳምንት በእኅተ ማርያም እኅቶች ላይ በሃገራችን ያሳዩትም ትንኮላ ሌላ ማስረጃ ነው።
እነድዚህ ዓይነት ነገር ከአሥር ዓመታት በፊት የማይታሰብ ነበር፤ አሁን ግን በድፍረት ብቅብቅ እያሉ ነው፤ አጋንንት ተለቅቀዋልና፤ ግድየለም ይታዩን፣ ጊዚያቸው አጭር ነው!
አዎ! ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ግብረ–ሰዶማውያኑ ክርስቲያኖችን ያጠቃሉ
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሎጥ, መንገድ ሰባኪ, መጽሐፍ ቅዱስ, ምዕራባውያን, ሰዶምና ገሞራ, ቶሮንቶ, ኃጢአት, አሜሪካ, ካናዳ, ክርስቲያኖች, ዶሬ ላቭ, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማውያን, ጥቃት, ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2019
በእስራኤል፣ ጀርመን፣ ብራዚል እና ላትቪያ የሚገኙት የአሜሪካ ኢምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንደቅ ዓላማ ለመስቀል ፈቃድ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር።
ይህ ጥሩ ውሳኔ ነው፤ ነገር ግን፡ ሴት ልጃቸውን በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ልከው የነበሩት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፡ በአንድ በኩል፡ ልክ እንደ ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ፡ ይህ የሰኔ ወር የግብረ–ሰዶማውያን ወር እንዲሆን ድጋፋቸውን ይሰጣሉ፥ በሌላ በኩል ደግሞ ኤምባሲዎች ሰንደቅ ዓላማውን እንዳይሰቅሉ ያዛሉ፤ ይህ የሚያሳየን ፖለቲከኞች የሰይጣን ተከታዮቹንም ክርስቲያኖቹንም ማስቀየም እንደማይፈልጉ ዲፕሎማሲዊ የሆነውን መንገድ መከተላቸውን ነው።
ይህ ነገር ሰሞኑን በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ አጋጣሚ መጠየቅ ያለብን፤ ዶ/ር አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንድቅ ዓላማ አዲስ አበባ ላይ እንዲሰቅሉ ማን ነው የፈቀደላቸው? ይህን ከላሊበላ ጉዳይ ጋር በማያያዝ ዶ/ር አህመድን አፋጣችሁ ጠይቁት፤ እስካሁን ለምን በጉዳዩ ላይ ጸጥ አለ? ጸጥታውን ከቀጠለና ተገቢውን እርምጃ የማይወስድ ከሆነ አገራችን የመጀመሪያውን የግብረ–ሰዶማዊ–እስላማውያን መንግስት መስርታለች ማለት ነው ፥ ሃይማኖታቸው ሰይጣናዊነት፣ አማልክታቸውም በኣልና ሞሎክ ናቸው ማለት ነው። አቤት ጉዳቸው!
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፪፥፴፭]
“ይሁዳን ወደ ኃጢአት እንዲያገቡት፥ ይህንን ርኵሰት ያደርጉ ዘንድ፥ እኔ ያላዘዝሁትንና በልቤ ያላሰብሁትን ነገር፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለሞሎክ በእሳት ያሳልፉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ውስጥ ያሉትን የበኣልን የኮረብታውን መስገጃዎች ሠሩ።”
[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፯፥፱፡፲፩]
“ትሰርቃላችሁ፥ ትገድላላችሁ፥ ታመነዝራላችሁ፥ በሐሰትም ትምላላችሁ፥ ለበኣልም ታጥናላችሁ፥ የማታውቋቸውንም እንግዶች አማልክት ትከተላላችሁ መጣችሁም፥ ስሜም በተጠራበት በዚህ ቤት በፊቴ ቆማችሁ። ይህን አስጸያፊ የሆነ ነገርን ሁሉ አላደረግንም አላችሁ። ይህስ ስሜ የተጠራበት ቤት በዓይናችሁ የሌቦች ዋሻ ሆኖአልን? እነሆ፥ እኔ አይቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ላሊበላ, ሎጥ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, በኣል, ኃጢአት, አሜሪካ, ኤምባሲዎች, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2019
ግብረ–ሰዶማውያን “በተለይ” በኢትዮጵያውያን ላይ ነው ያነጣጠሩት። ስለዚህ ጉዳይ ስናገር አስራ አምስት ዓመት ሆኖኛል። በወቅቱ እንደ ነብዩ ዮናስ አሻፈረኝ እያልኩ ለምሸሽ ብሞክርም እግዚአብሔር ግን ዲያብሎሳዊ ምስጢራቸውን በቅርብ ሆኜ እንዳይ የቤት ሥራ ስጥቶኝ ነበር። እኛ ስለራሳችን ከምናውቀው እነዚህ እርኩስ ጠላቶቻችን ስለኛ በይበልጥ ያውቃሉ። በመላው ዓለም ያለን ኢትዮጵያውያን የእነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ በደንብ ማወቅ፣ ማጋለጥና በአግባቡ መምታት ይኖርብናል። ውጭ አገር ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች እና መንፈሳዊ አባቶች ተጠንቀቁ፤ በእኛ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ግብረ–ሰዶማውያኑ እንደ ማይክሮዌቭ ያለውን ቴክኖሎጂን አዘውትረው ይጠቀማሉ። በአገራችንም በየመንደሩ የተዘረጉት የተንቀሳቃሽ ስልኮች አንቴናዎች፣ ተዘዋዋሪ መኪናዎች፣ ሳተላይቶች፣ ሄሊኮፕተሮችና አውሮፕላኖች እንዲሁም የምዕራባውያኑ እና አረቦች ኤምባሲዎች ለዚሁ ሰይጣናዊ ጥቃት መገልገያ ይውላሉ። ይህ ቀላል ጉዳይ እንዳይመስለን።
___________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ሎጥ, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, ኃጢአት, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2019
ሁሉንም ነገር አስቀድመው በደንብ ያቀነባበሩት ይመስላል፤ ዶ/ር አህመድ ልክ ስልጣን ላይ ሲወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ በኢትዮጵያ ምድር አውለበለቡ፤ በአጋጣሚ? አይመስለኝም!
ዶ/ር አብዮት አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የላሊበላን ቅዱስ ምድር ሲረግጥ የዓለም አቀፍ የግብረሰዶማውያን አጋንንት ተለቀቁ፣ የቤተ ጊዮርጊስንና የአማኑኤል ዓብያተክርስቲያናትን ለመድፈር ታሪካዊ የሆነ አጋጣሚ ተፈጥሮልናል ብለው አሰቡ፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ በጣም ጽኑ የሆነ ፀረ–ግብረሰዶማዊነት አቋም እንዳላቸው ስለሚያውቁ የልብ ትርታቸውን ለመለካት “ወደ ላሊበላ እንሄዳለን!” እያሉ ተንኮለኛ በሆነ መንገድ እራሳቸውን አስተዋወቁ። በአጋጣሚ? አይመስለኝም!
የተዋሕዶ ጋዜጠኞች፡ እስኪ ባካችሁ ዶ/ር አህመድ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አቋም እንዳለው ለማወቅ ሞክሩ፤“ግብረሰዶማዊያን አንተን ተከትለው ለኢትዮጵያውያን ቅዱስ ወደ ሆነችው ላሊበላ ምድር ለመምጣት አቅደዋል፤ ምን ይሰማሃል?„ ብላችሁ እስኪ ጠይቁት።
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሎጥ, መሀምዳዊያን, ምዕራባዊያን, ሰዶምና ገሞራ, ኃጢአት, አብይ አህመድ, እስልምና, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማዊያን, ጥቃት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2019
ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ክርስቲያኖች በሰዶማውያኑ ተከብበው ተጠቁ
በጣም የሚገርም ነው፤ የኢትዮጵያ ልብሱ ላይ ያለው ክቡር መስቀል እና የኢትዮጵያ ቀለማት ግብረ–ሰዶማውያኑን ሳያስቆጧቸው አልቀረም ከኖህ ቀሰተ ደመና የሠረቁትን የማርያም መቀነት ቀለማችንን በመዘቅዘቅ ሰባኪውን ተፈታተኑት። በይበልጥ የሚያስገርመው ደግሞ ግብረ–ሰዶማዊ ፖሊስ ምልክታቸው ያደረጉትን እነዚህን ቀለማት ከካናዳ ባንዲራ ጋር በማዳቀል መለዮው ላይ ለጥፎ መታየቱ ነው። ይታየን፤ አንድ የመንግስት ሠራተኛ የሆነና የቶሮንቶ ከተማ ነዋሪዎችን ሁሉ አገለግላለሁ የሚል ፖሊስ መለዮው ላይ ይህን ሲለጥፍ? መስቀል ለጥፎ ቢሆን ወዲያው ከሥራው ይባረር ነበር። ግን በካናዳም ጀስቲን ትሩዶ የተባለ ሰዶማዊ መሪ ሥልጣን ላይ ወጥቷል።
የሚገርም ዘመን ላይ ነን፤ ምንም እንኳን ካናዳዊው ጓደኛችን ዴቪድ ሊን ወደ ተዋሕዶ ለመምጣት፡ ቀላል አይደለም፡ ብዙ ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ይቀሩታል፡ ሆኖም ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ ደርሶ ከተመለሰ በኋላ አንዳንድ ያስተካከላቸው ነገሮች እንዳሉ እንታዘባለን። በዚሁ ይግፋበት፤ ከብዙ ፈተናዎች በኋላ አንድ ቀን ወደ ተዋሕዶ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ!
ይህ በቶርንቶ መንግድ ላይ የተፈጸመው ክስተት ያለምክንያት የተከሰተ አይደለም። ግብረሰዶማውያኑ ወደ ላሊበላ(ዳግማዊት ኢየሩሳሌም) እንጓዛለን እያሉ በሚዝቱበት በዚህ ሰሞን በኢትዮጵያ ልብስ ያሸበረቀውን ጓደኛችንን ያለምንኪንያት አላጠቁትም። በሀገራችንም ተመሳሳይ የሆኑ ጽንፍኛ ድርጊቶች የዋቄዮ–አላህ ፖሊሶች በመፈጸም ላይ ናቸው።
የተዋሕዶ ልጆች አደራ፤ አንዳንድ የዋህ ወገኖቻችን ግብረ–ሰዶምዊነትን “እንቃወም ዘንድ ከሙስሊሞች ጋር ህብረት እንፍጠር” በማለት ላይ ናቸው፤ አደራ እንዳትሳሳቱ ከመሀመድ ተከታዮች ጋር እግዚአብሔርን ሊያስደስት የሚችል ምንም ዓይነት ህብረት ወይም አንድነት ሊኖር አይችልም፤ በፍጹም! እንዳትታለሉ ግብረሰዶማዊነት በእስልምና ይፈቀዳል፣ መጻሕፍቶቻቸውን አንብቡ፤ እንዲያውም ነብያቸው እራሱ ሰዶማዊ እንደነበር፡ እንዲሁም በእስልምና ጀነት ሙስሊም ወንዶች የሚሸለሙት ሕፃናት ወንዶችን እንደሆነ በራሳቸው መጻሕፍት ሁሉም ተጽፏል፤ የግብረ–ሰዶማውያንና ህፃናት ደፋሪዎች ቁጥር ከፍተኛውን ቦታ የያዘው በሃምሳ ስድስቱ ሙስሊም ሃገራት መሆኑ በአጋጣሚ አይደልም። አላህ = የግብረሰዶማውያን አምላክ።
[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥ ፲፬፡ ፲፭]
“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?„
ለማንኛውም፡ ሰዶማውያኑ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብዮት አህመድ ላሊበላ ሄደው እግዚአብሔርን ካስቆጡበት ዕለት አንስቶ፡ መጥፊያቸው የተቃረበው የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ጡንቻቸውን በመወጣጠር ላይ ይገኛሉ። መጥፊያቸውን ያፋጥንልን!
Prime Minister Justin Trudeau meets with President Sahle-Work Zewde of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

UPDATE:
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሎጥ, መንገድ ሰባኪ, መጽሐፍ ቅዱስ, ምዕራባውያን, ሰዶምና ገሞራ, ቶሮንቶ, ኃጢአት, አሜሪካ, ካናዳ, ክርስቲያኖች, ጋኔን, ግብረ-ሰዶማውያን, ጥቃት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2019
ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።
በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! የ “ለዘብተኛ/ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።
ሁለቱ ገዳይ ቡድኖች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን (ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ) ይጠቀማሉ፤ አዎ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።
ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!
[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱]
፬ ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።
፭ ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።
፱ እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።
[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫]
፱ የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!
[፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪]
፮ ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሎጥ, መንገድ ሰባኪ, መጽሐፍ ቅዱስ, ሙስሊሞች, ምዕራባውያን, ሰዶማውያን, ሰዶምና ገሞራ, ኃጢአት, አሜሪካ, ካናዳ, ክርስቲያኖች, ጋኔን, ጥቃት | Leave a Comment »