💭 የረመዳን ጋኔን በ አሰላ | የተዋሕዶ ልጆችን አባርራችሁ ብቻችሁን ልትኖሩባት? | አይይ! እሳት ይወርድባችኋል እንጂ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2019
“አሰላ”የሚለው ቃል “እስላም” ወይም “አላህ” ከሚባሉት ቃላት ጋር ተመሳስሎባቸዋል…
ለተጠሩበት ጂሃድ የረመዳን ጊዜን መምረጣቸው የአላሃቸው ፍላጎት ነው፣ ግራኝ አህመድ ሲያደርገውም የነበረው ቤተክርስቲያንን ማጥቃት እና ማቃጠል ነው፣ ልደታ ማርያምን ጠብቀው ቅድስት ማርያምን መዳፈራቸው ደግሞ ዲያብሎሳዊ ሤራቸውን የሚያጋልጥ ነው።
የቪዲዮው መጨረሻ ክፍል ላይ የሚታየው ነገር እንደ ትንቢት ተደርጎ ሊወሰድ ይገባዋል። ከፋንም አልከፋንም ይህ ነገር መምጣቱ የማይቀር ነው፤ ፍየሎቹ እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም እያስቆጡ ነውና መልሱን በቅርቡ ይሰጣቸዋል።
የዋቄዮ አላህ ልጆች በአሰላ ክርስቲያኖች ላይ ከመስከረም ወር አንስቶ ያካሄዱት ጂሃዳዊ እንቅስቃሴ ቅደም ተከተል እንደሚከተለው ነው፦
***መስከረም ፪ሺ፲፩ ዓ.ም***
ከወደ አሰላ የሚመጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ለረጅም ጊዜ ተዋልደውና ቤተሰብ መስርተው በሚኖሩ የሌላ ብሄር ተወላጆች ላይ ጥቃት በማድረስ ክልሉን ለቃችሁ ውጡ በሚሉ ኃይሎች፣ ከፍተኛ ጭንቀት በሰዎች ዘንድ ፈጥሯል።
የሃይማኖት–ማጽዳት ወንጀል በአሰላ አንዣቧል
አሰላ ከተማ በክርስቲያኖችና በሙስሊሞች መካከል ተፈጥሮ ነበረው ከፍተኛ ግጭት በውይይት ተፈታ ነገር ግነ ግጭቱን ያስነሱት የቤተ ክርስቲያን አጥር ላይ የኦነግን ባንዲራ እንሰቅላለን ሲሉ አይቻል ሲባሉ በጉልበት ፤በግድ ለመስቀል ሲሞክሩ ክርስቲያኖች ተቃውመው እነዳይሰቀል ሲሞክሩ ሌላ አለማ ያለቸው አክራሪ እስለሞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው ክርስቲያኑን ለማጥቃት ቢሞክሩም አልተሳካለቸውም፤ በሚገርም ሁኔታ በብዛት የተጎደዱት ሙስሊሞች ናቸው በአሁን ሰዓት በአሰላ ከተማ ሰሞኑን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በእርቅ መፈታቱ ተገለፀ።
***መጋቢት ፪ሺ፲፩ ዓ.ም***
በአሰላ ዜጎች ክልሉን ለቃችሁ ካልወጣችሁ እየተባሉ በዛቻ ከፍተኛ ስጋት ላይ እንደወደቁ ሕብረ ራዲዮ ዘገባ። ድርጊቱ እልቂት ከማድረሱ በፊት የክልሉ ሆነ የፌደራል መንግስት ሀላፊነቱን እንዲወጣ የከተማዋ ነዋሪዎች እያሳሰቡ ሲሆን፣ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ አሰላ ሰሞኑን የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ቤት ላይ ወረቀት እየለጠፉ በተለይ የንግድ ድርጅት ያላቸውን በአስቸኳይ ለቃችሁ ሂዱ የሚል ማስፈራሪያ፣ በተደራጁ ከከተማዋ ዙሪያ በመጡ ጽንፈኛ ቄሮዎች እየተጠናከረ መምጣቱን የህብር ሬዲዮ የአካባቢው ምንጮቹን ገልጾ ዘግቧል።
የወጣቶቹ ድርጊት ለማንም የከተማዋ ነዋሪ ለአካባቢው አስተዳደር የተሰወረ አለመሆኑን የጠቀሱት የሕዝብ ራዲዮ ምንጮች፣ ይህ ዘር ላይ ያነጣጠረው ማስፈራሪያ፣ ዛቻና ወረቀት ለይቶ መለጠፍ፣ ከፍተኛ ስጋት ላይ የጣላቸው ሲሆን ፣ የክልሉ መንግስት ሆነ የፌደራል መንግስቱ ግጭት ተከስቶ ንጹሃን ከመጎታቸው በፊት ሁኔታውን በአስቸኳይ እንዲያስቆም ሲሉ እነዚሁ የአካባቢው የህብር ራዲዮ ምንጮች ገልጸዋል ።
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች ወደ አካባቢው በፍጥነት መጥተው ሁኔታውን እንዲያዩ ሲሉ ለአካባቢው የዜና ምንጫችን ስጋት ላይ የወደቁት ወገኖች ጥሪ ማቅረባቸው ሕብረ ራዲዮ የዘገባ ሲሆን፣ “የመከላከያ ሰራዊቱ ዜጎች ከተገደሉ ሴቶች ከተደፈሩ ከተሳደዱና ከተፈናቀሉ በኋላ፣ ሳይሆን አስቀድሞ ሊደርስልን ይገባል። የክልሉ የአካባቢው አስተዳደር ስጋቱን በአግባቡ ተረድቶ ወጣቶቹን ለማስቆም ምንም ፍላጎት አለማሳየቱ፣ ቅስቀሳውን እያደረጉ፣ “ውጡ ፣ ለቃችሁ ሂዱ!” የሚል ወረቀት በአደባባይ በልበ ሙሉነት እየለጠፉ ዝም መባላቸው፣ በተዘዋዋሪ የሚፈልገው ስለመሆኑም አመላካች መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
ከጥቂት ወራት በፊት የአሰላ ነዋሪዎች የመስቀል በ’አልን እንዳያከብሩ፣ በከነቲባዋ ወ.ሮ ዘይነባ ድጋፍ፣ ከውጭ የመጡ ቄሮዎች ህዝቡን ሲያሸብሩ ነበር።
ክልሉን በአሁኑ ጊዜ የምታስተዳድረው በኦህዴድ/ኦዴፓ ውስጥ ጽንፈኛ አመለካከት አላት የምትባለዋ ወ/ሮ ጠይባ ሁሴን ናት።
***ግንቦት ፩ (ልደታ ማርያም) ፪ሺ፲፩ ዓ.ም***
አሰላ ላይ ረብሻ እንዳለ የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተሰሙ ነው። መረጃዎቹ የሚጠቁሙት አሰላ የማርያም ቤተክርስቲያን ጥምቀት ባህር ወይም የታቦት ማረፊያ ቦታ ላይ መስጊድ መሰራቱን ተከትሎ የማርያም ቤተክርስቲያን ደውል ተደውሎ በትላንትናው ዕለት መስጊዱን አፍርሰውታል። በአሰላ እየተደረገ ያለውን ተግባር በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጥተው የነበሩት ክርስቲያኖች ጋር አለመግባባት ተከስቶ ከፍተኛ ረብሻ መከሰቱና እንዳልበረደም ተሰምቷል።
መረጃዎቹ የሚጠቁሙት በአሰላ ከተማ 01 ቀበሌ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ (አሁን ፖሊ-ቴክኒክ መሰለኝ) አጠገብ አንዲት የበሬ ግንባር የምታክል መሬት አለች። የከተማዋ ነዋሪዎች እንደተናገሩት የተወሰኑ ሰዎች በዚህ ክፍት ቦታ መስጊድ እንሰራለን ብለው መንቀሳቀስ ይጀምራሉ።
መስጊዱ የሚሰራው በተለምዶ “ማሪያም ሰፈር” ተብሎ በሚታወቀው ሰፈር ነው። የከተማ መስተዳደሩ ለመስጊዱ ግንባታ እውቅና እና ፍቃድ እንዳልሰጠ ታውቋል። ሆኖም ግን በዚህ ምክንያት ዛሬ በአሰላ ከተማ በክርስቲያን እና እስልምና እምነት ተከታዮች መካከል ከፍተኛ ረብሻና ብጥብጥ ተቀስቅሷል።
👉 በኢትዮጵያ የረጅም ዘመናት ታሪክ
💭 አሳፋሪ የታሪክ ወቅትና ምእራፍ | አረቡ ኢትዮጲያዊቷን ከፎቅ ወረወራት | በገዛ አገሯ ፥ በአዲስ አበባ
በአረብ አገር የሚያሰቃዮአቸው እንዳይበቃ…እንግዲህ ይህ ሁሉ መፈናቀል፣ የሽብር ጥቃትና ግድያ ሆን ተብሎ በሉሲፈራውያኑ ቀደም ብሎ በደንብ የተቀነባበረ ነው፤ ከሃዲዎቹ እነ ዶ/ር አብዮት መሣሪያዎቻቸው ናቸው።
ሉሲፈራውያኑ የሕዝባችንን አእምሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ብሎም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በዓለም ፊት ለማዋረድ ያስችላቸው ዘንድ የህዝባችንን ሞራል ዛሬም እንደገና በመስበር ላይ ይገኛሉ…ዛሬ ቀዝቃዛ ውሃ ነገ ደግሞ ሙቅ ውሃ እያፈሰሱ የወጣቱን አእምሮ በማጠብ ላይ ናቸው። ዛሬ ማር፣ ነገ እሬት፤ ዛሬ ያፈናቅላሉ፣ ከፎቅ ይወረውራሉ፣ ይገድላሉ፥ ነገ ደግሞ እያለቃቀሱ እርቅና ሰላም ፈጥረናል ይላሉ ፥ ዛሬ“አስደሳች ዜና…” ነገ ደግሞ “አሳዛኝ ዜና…” ቅብጥርሴ እያሉ ተለዋዋጭ የሆነ ፕሮፓጋንዳን በመንዛት ያልጠረጠሩትን ኢትዮጵያውያንን የመርዛማ ጥቃታቸው ሰለባ ያደርጓቸዋል።
➕ በተጨማሪ፤
💭 ለአምስት ሺህ ዓመታት በነፃነት የኖረችዋ ኩሩዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ለምዕራባውያኑ እና ለአረቦች የባርነት ቀንበር ተጋልጣለች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2018
ግማሾቻችንን ይህ ሊከነክነን ይችላል፤ ሃቁ ግን፡ ከአፄ ምኒሊክ ዘመን አንስቶ መሪዎቻችንን የሚመርጡልን ሉሲፈራውያኑ ናቸው። ቀደም ሲል፡ አገር ወዳዶቹ አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ዮሐንስ ገና በእንጭጩ ሲገደሉ፤ እነ አፄ ምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴ እና ጠ/ ምኒስትር መለስ ደግሞ ከእንቅልፋቸው መንቃት ሲጀምሩና ወደ ተዋሕዶ ክርስትናም ለመመለስ ሲወስኑ ተገድለዋል። ያልተገደሉት መንግስቱ ኃ/ማርያም እና ኃ/ማርያም ደሳለኝ ብቻ ናቸው። ለምን? ለሉሲፈር አስፈላጊውን መስዋዕት ለማቅረብ ስለበቁና ባለውለታቸው ስለሆኑ ነው። አገር ወዳድ የሆነ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን መንግስታዊ ሥልጣኑን መያዝ የለበትም” የሚል መመሪያ ሉሲፈራውያኑ አላቸውና ነው።
የአንዋር መስጊድ በአዲስ አበባ ከተተከለበት ዘመን አንስቶ በኢትዮጵያ የነገሠው መንፈስ እስላማዊው የሉሲፈር መንፈስ ነው። በደርግ ጊዜ ቤተክርስቲያንን ከመስጊድ ጋር እኩል በማድረግ የመጀመሪያውን በር ከፈቱ፣ ላለፉት 27 ዓመታት ደግሞ፡ በአላሙዲን መሪነት ህዝበ ክርስቲያኑን በማድከምና አቅመቢስ በማድረግ ለአገሩና ለቤተሰቡ ያለውን ፍቅር እንዲያጣ፣ እንዲታመም፣ ልጅ–አልባ እንዲሆን፣ የማንነት ቀውስ እንዲገጥመው እና በመሰደድ አገሩን እንዲለቅ ተደረገ። በተቃራኒው ግን፡ የኢትዮጵያ ጠላት ለሆኑት የአረብ ወኪል ሙስሊሞች በፖለቲካ፣ በማህበረሰባዊ፣ በምጣኔ ኃብት እና በሃይማኖት መስኮች ኢትዮጵያን እንዲቆጣጠሩ አጎልብተዋቸዋል።
ጠ/ ሚንስትር መለስ በተገደሉበት ማግስት የአላሙዲን ወኪል የሆነው አቶ ደመቀ መኮንን፤ “እኔ ቁርአንን በአረብኛ ሸምድጀዋለሁ፤ አሁንም እቀራዋለሁ” በማለት “የሥራ ማመልከቻውን” አቀረበ፤ አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝንም ለመተካት እጩ ሆነ (በጊዜው “አህመድ” የሚለውን ስም የያዘ ፖለቲከኛ በክርስቲያን ኢትዮጵያ መሪ ይሆን ዘንድ እድል የለውም የሚል እምነት ነበርና። ያቀዱት ጊዜ ሲደርስ ግን በደንብ ያዘጋጁትንና የኢትዮጵያ ሕዝብ መስማት የሚፈልገውን ሊናገር የሚችለውን ግራኝ አብይ አህመድን በመሪነት ለመምረጥ ወሰኑ።
አሁን፡ አቶ አብይ አህመድ እና አቶ ደመቀ መኮንን፡ ከፍተኛ ሥልጣኑ በየቦታው ከተሰጣቸው የሉሲፈራውያን አረብ ወኪሎች ጋር በመሆን፡ በሰይጣናዊው የሻሪያ ህግ የሚተዳደር የእስላም መንግስት ለመመስረት የሽግግሩን ሂደት በማፋጠን ላይ ናቸው። ግን፡ አንድ በአንድ ተፈርፍረው ያልቃሉ እንጂ አይሳካላቸውም!
…ነጠብጣቦቹን ስናገናኝ፦
- + የኢትዮጵያ መንግስት ለ ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን እና አረቦች ለምን እጁን ለመስጠት እንደሚሻ
- + በኢትዮጵያ ውስጥ ህወከትና ግድያዎችን ማን፡ ለምን እንደሚፈጥር
- + የሕዳሴው ግድብ ግንባታ ለምን ለማዘግየት እንደተፈለገ
- + ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፡ ለምን፡ በማን እንደተገደለ
- + ግራኝ አብይ አህመድ ለምን እህቶቻችንን ለአረብ አገሮች እንደ ዕቃ በርካሽ ለመሸጥ እንደወሰነ
- + ኢትዮጵያ ውስጥ ሥልጣኑን ለእስላማዊ መንግስት ለማስረከብ እየተዘጋጁ እንደሆነ
💭 ሞኙ ኢትዮጵያዊ በአዲስ አበባ ጉዳይ እርስበርስ ሲባላ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በሱዳን እና ሶማሊያ ዳግማዊ ግራኝ አህመድን በመናሳሳት ላይ ነች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2019
ምንም የሌላቸው ውዳቂዎች ውቂያኖስ አቋርጠው ሌሎች ሃገራትን ለመያዝ ይሞክራሉ፤ ዓለምን የመግዛት ፀጋና ስጦታ ያለን እኛ ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት፣ ጐጠኝነት፣ ጠባብነት፣ ብሔርተኝነትና መንደርተኝነት በሽታ እራሳችንን ለማጥፋት ተነሳስተናል።
በሱዳን የተፈጠረውን ውጥንቅጥ ሁኔታ በመጠቀም (እስከ መቶ ሰዎች በዚህ ሰሞን ተገድለዋል) ሲ.አይ.ኤና ቱርክ የመለመሉትን ሱዳናዊውን ወታደር መሀመድ ሃምዳን ዳጎሎን፡ “ሄሜቲ” ስልጣን ላይ ለማውጣት እያዘጋጁት ነው፤ ልክ እንድ ኮሎኔል (እንዴት ያገኘው ማዕረግ ነው?) ዶ/ር (ማን የሰጠው ማዕረግ ነው?) አብዮት አህመድ። ሙርሲ= አህመድ = ሄሜቲ።
በአሜሪካ እና ጀርመን እርዳታ ለኢትዮጵያ እንኳን የተረፈ ጨቃጨርቅ ፋብሪካ የገነባቸው እርኩሷ ቱርክ የቀድሞዋን የኦቶማንን/ኦስማን ግዛት መልሳ ለማምጣት ደፋ ቀና በማለት ላይ ነች። ይህ የኦስማን ግዛት ግራኝ አህመድን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በማነሳሳት ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለማዳከም ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክታለች። ሦስት ሚሊየን አርሜኒያውያን እና አሽሩ ክርስቲያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈችው የአሁኗ ቱርክም የኢትዮጵያውያን ደም አሁንም ጠምጧታል፤ የግራኝ አህመድን መዋረድ ለመበቀል ወደ ኢትዮጵያ እና አካባቢዋ በየዘመኑ ዘልቃ በመግባት አሉ የተባሉትን የኢትዮጵያ መሪዎች ለመግደል በቅታለች። ከመቶ ሠላሳ ዓመታት በፊት የሃገራቸውን ዳር ድንበር ከወራሪ ጠላት ለመከላከል፤ እንደ ተራ ወታደር በጀግንነት ተፋልመው መተማ ላይ አንገታቸውን ለቱርክ ወኪሎች ለነበሩት ለድርቡሽ ሱዳናውያን የሰጡበት ድንቁን አፄ ዮሐንስ ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያን እንደምሳሌ መጥቀስ ይቻላል።
ዛሬም ተመሳሳይ ነገር እየታየ ነው፤ በሱዳን እና በሶማሊያ የመሀምዳውያኑ ቱርኮች ቅጥረኞች ተነስተው በኢትዮጵያ ሃገራችን ላይ እንደገና ለመዝመት እየተዘጋጁ ነው። ለጊዜውም ቢሆን አሁን ሁኔታው በጣም አመቺ ሆኖላቸዋል፤ ዳግማዊ ግራኝ አህመድን በዶ/ር አብዮት በኩል ለማምጣት ችለዋል፣ ልክ በግራኝ እና ጣልያን ወረራዎች ጊዜ እንደታየው በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ሊነሳ የሚችል እስላማዊ ሠራዊት በተለይ “ኦሮሚያ” እና “ሶማሊያ” (እግዚአብሔር ይይላችሁ በተለይ እነዚህ ሁለት ክልሎች እንዲመሠረቱ ፈቃዱን የሰጣችሁ) በተባሉት ክልሎች ወቅቱን እና ትዕዛዙን በመጠባበቅ ላይ ነው።
ከታሪክ ለመማር ፈቃደኞች ብንሆን ነው አሁን ለምንገኝበት አሳፋሪ ሁኔታ አንጋለጥም ነበር። ፍዬሎቹ ጠላቶቻችን እነማን እንደሆኑ አንዴም፣ ሁለቴም፣ ሦስቴም… በተደጋጋሚ ለማየት በቅተናል፤ ግን ከታሪክ ስለማንማር እንደ ቱርኮችና አረቦች ከመሳሰሉት ውዳቂዮች መጫወቻ ሆነናል።
በደርግ ጊዜ መንግስቱ ኃይለማርያም አሉ የሚባሉትንና ልምዱ ያላቸውን ጄነራሎችና የጦር መሪዎች በመረሸን አገሪቱን አድክሞ ስለነበር እንደ ሶማሊያ ያሉ ውዳቂዎች እስከ ጂጂጋ ድረስ ሰተት ብለው ገቡ፤ በዚህ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጡ። ዛሬም የዶ/ር አብዮት አህመድ መንግስት ልምዱ ያላቸውን የጦር መሪዎች በጴንጤዎችና ሙስሊሞች እየተካ የኢትዮጵያን ሠራዊት በማድከም ላይ ይገኛል። ቱርኮችና አረቦች በሶማሊያና ሱዳን በኩል በቅርቡ ለሚጀምሩት ወረራ ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በከፋ ተጋልጦ ይገኛል። ሠራዊቱ ውስጥ የገቡት ጴንጤዎች መሳሪያዎቻቸውን እየወረወሩ ወደ ኬኒያ ያመልጣሉ እንጅ ለኢትዮጵያ ብለው አይሞቱም፥ ሙስሊሞቹም ለቱርክ፣ አረብና ግብጽ “ወንድሞቻቸው” ሲሉ ጡት ያጠባቻቸውን ኢትዮጵያን በመክዳት ከታሪካዊ ጠላቶቿ ጋር ተሰልፈው እንደሚወጓት 100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እደፍራለሁ። ባለፉት አንድ ሺህ ዓመታት ይህን በተደጋጋሚ አይተናል፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!
ባለፈው ዓመት ቱርክ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሠላሳ አራት ሺህ በጎችን ለበዓል ሰጥታ ነበር፥ ባለፈው ሳምንት ደግሞ አስራ አምስት ሺህ ወደ አማርኛ የተተረጎሙ እኩስ ቁርአኖችን በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ አከፋፍላ ነበር። (መጀመሪያ በጉን፣ ቀጥሎ ቁርአንን፣ ከዚያም ሜንጫውን) ይታየን፤ እኔ በአንካራ ከተማ መንገዶች ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ላከፋፍል ሲፈቀድልኝ! ክርስቲያኖች በሚረገጡባት ቱርክ ፈጽሞ የማይቻልና የሚያስገድል ተግባር ነው። የአገራችን በር ግን ለማንም ውዳቂ ክፍት ነው። በጣም ያስቆጣል! ወገን፤ ሰዓቱ ተቃርቧልና ለመጨረሻው ፍልሚያ እራስህን በሚገባ አዘጋጅ!
“… ናፖሊዮ ራሱን ትልቅ አድርጎ ያይ ይሆናል። እኔ ግን ዛሬም ታላቅ ነኝ። እሱ በቅርብ አመታት የተጎናጸፋቸው ድሎች ይሆናል ታላቅ ያደረጉት። የእኔ ግን ታላቅነት ከጥንት… የሚነሳ ታሪክ፤ ገናና ሀገር ያለኝ መሆኔን ሊያውቅ ይገባል።“ [አፄ ቴዎድሮስ]
“… የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ልብ አድርገህ ተመልከት፤ ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት። ሁለተኛ ክብርህ ናት። ሶስተኛም ሚስትህ ናት። አራተኛም ልጅህ ናት። አምስተኛም መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፣ የዘውድ ክብር፣ የሚስት ደግነት፣ የልጅ ደስታ፣ የመቃብር ከታቲነት እንዲህ መሆኑን አውቀህ ተነሳ።” [አፄ ዮሐንስ ፬ኛ]
💭 ቤኒ ሻንጉልን እስላም አድርገው ጨርሰዋል፤ አሁን ከሃዲ ዐቢይ አህመድ ግድቡን ለአረብ ሊያስረክብ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2020
💭 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ኢትዮጵያውያንን በማሳረድ ዛሬም መሪነቱን ይዛለች | የሰው ቄራ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 29, 2020
______________