__________________________
Posts Tagged ‘ልደቱ አያሌው’
አቶ ልደቱ አያሌው እንኳን ለዚህ አበቃዎት!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ልደቱ አያሌው, መፈታት, ነፃነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, እስር, ጣልቃ ገብነት | Leave a Comment »
ኢንጂነር ይልቃልን ከኮሮና በሽተኛ ጋር አስረዋቸዋል? ይህ እኮ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ወንጀል ነው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 25, 2020
እንዴ! እንዲህ ዓይነት ወንጀል እየተሠራ ነው ሰንደቃችንን ይዘው “ዐቢይ! ዐቢይ!” የሚሉት?! ምን ያህል ቢዘቅጡ ነው?!
ይህ ጉዳይ ዕረፍት ነስቶኛል!
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እያሉ ለሙስሊሞች ጂሃዳዊ “መብት” ሲቆሙና ሰልፍ ሲወጡ ነበር፤ ታዲያ አሁን ኢንጅነር ይልቃል ያላግባብ ታስረው እንዲህ ለመሰለ አስቀቃቂ የበሽታ (ባዮሎጂያዊ መሣሪያ) ሤራ ሲጋለጡ ድምጹን ያሰማ ወይም ሰልፍ ለመውጣት የተዘጋጀ የሙስሊም አካል ይኖር ይሆን? እ! እ! በፍጹም የለም!መጠበቅም የለበትም። ወደድንም ጠላንም ባለጊዜዎቹ መሀመዳውያን ከአህዛብ አገዛዝ ጋር ነው የሚቆሙት፣ አወቅንም አላወቅንም ከግብጽ ጋር ነው የሚቆሙት፣ (አንታለል! አል–አሩሲ የተባለው የገዳይ ዐቢይ ቅጥረኛ “አጀንዳ ጠላፊ” አታላይ ነው።)፣ ሃቁን ተቀበልንም አልተቀበልንም 99% የሚሆኑት የመሀመድ ተከታዮች ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ቍ. ፩፡ ከግራኝ አህመድ ጋር ነው የሚወግኑት። ለመሆኑ በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ ለመቃወም ቁንጫ ተነካች ብለው ያዙን ልቀቁን የሚሉት ሙስሊሞች ለምን ለሰለፍ አልወጡም? ምን ያህል ሙስሊሞችስ ናቸው በመላው ዓለም በመካሄድ ላይ ያሉትን የተቃውሞ ሰልፎች በመደገፍ ላይ ያሉት? በጣም ጥቂቶች!
እንደ እኔ እነ ኢንጂነር ይልቃልና ሌሎችም የተዋሕዶ ልጆች ለራሳቸው ለተዋሕዶ ማሕበረሰብ ብቻ መቆም ነው የሚጠበቅባቸው እንጅ ለኢትዮጵያም ሆነ ለበርማ ሙስሊሞች ድምጻቸውን ማሰማት ከድካምና የራስን እጀንዳ ከማስረሳቱ በቀር ሌላ ምንም ፋይዳ አያመጣም። እውነት ሙስሊሞቹ ለመሠረታዊ “መብት” የሚታገሉ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬውኑ ከመርካቶ ተሰባሰበው ኢንጂነር ይልቃልን ለማስፈታት ወደ እስር ቤት ባመሩ ነበር። ግን የማይታሰብ ነው፤ ግብዞች ስለሆኑ በጭራሽ አያደርጓትም!
አዎ! ኢንጂነር ይልቃልን ግልጽና ቀጥተኛ ከሆኑ ጥቂት የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች መካከል አንዱ በመሆናቸው በጣም አደንቃቸዋለሁ፤ ገና በማለዳ የገዳይ ዐቢይን እባባዊ አካሄድ በደንብ ተከታትለው በግልጽነት ሲወቅሱና ሂስ ሲሰጡ የነበሩ ብቸኛ ፖለቲከኛ ናቸው፤ ሆኖም በእዚህ ኢንተርቪው እንኳን ለረጅም ጊዜና በአሁኑ ሰዓትም ክፉኛ እየተበደለች ስላለቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብሎም በመላው ዓለም ለሚሰቃዩት ክርስቲያን ሕዝቦች ድምጻቸውን ለማሰማት አልፈቀዱም። የበርማን ወራሪ ሙስሊሞች ግን አስታውሰዋቸዋል! ይህ ስህተት ነው! ይህ እንዳይሆንና እድላችንም በከንቱ እንዳይነጠቅ ዘንድ ነው ለመሀመዳውያኑ ጂሃዳዊ አጀንዳ መቆም ተገቢ ያልሆነው። ዛሬ ለራስ ሲቆርሱ “አያሳንሱ” መሆኑ ቀርቶ “አሳነሱ” እኮ ሆነ። ያሳዝናል! እንደው በእውነት ለሙስሊሞች የምናስብ ከሆነ በቅድሚያ ከሰይጣናዊ እምነት በክርስቶስ ስም እንዲወጡ ማድረግ ብቻ ነው የሚገባን። ይህ ነው ትልቁ የእርዳታ ተግባር!
👉 ግራኝ ዐቢይ አህመድ አሊ እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን፣ እስክንድር ነጋን፣ ስንታየው ቸኮልን፣ አስቴር ስንታየሁን፣ ልደቱ አያሌውን፣ እኅተ ማርያምን፣ እና ሌሎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን (ኢትዮጵያዊ ብሔርተኞች ስለሆኑ ነው ያሠራቸው) በጤናማ ሁኔታና ባስቸኳይ መልቀቅ አለበት! በማሰሩና፣ እስረኞቹን ለበሽታ በማጋለጡ ብሎም በማስራቡና በማስደብደቡ ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል።
_____________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: ልደቱ አያሌው, አህዛብ መንግስት, አስቴር ስንታየሁ, አድሎ, ኢንጂነር ይልቃል, እሥር, እስክንድር ነጋ, እኅተ ማርያም, ኦሮሞ አገዛዝ, ዐቢይ አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
ቀጣዩ ድራማ | ደጋማ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለማደናቀፍ ምርጫውን በክረምት ለማድረግ መረጡ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
ትግሉ በደጋማ(በግ)እና ቆላማ (ፍየል) ኢትዮጵያውያን መካከል ነው።
በሲ.አይ.ኤ እና ጆርጅ ሶሮስ ምልምሎቹ በእነ ብርቱካን ደምቀሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሀሴ ፲ /፪ሽ፲፪ ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ አቅርቧል።
ደጋማ በሆነው የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍልና በአዲስ አበባ ነሐሴ የኃይለኛ ዝናብና የብርድ ወር ነው። ወረቀት ይዞ ለምርጫ መንገድ ላይ ለመሰለፍ ቀርቶ ሰው ወደ ውጭ መውጣት እንኳን የማይሻበት ዝናባማ ወቅት መሆኑን አይተውታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህን አስመልክቶ በደንብ የታሰበበት ነገር መሆኑን የሚጠቁመን፡ “ምርጫው” ሊካሄድ የታሰበው የድንግል ማርያም ልጆች የፍልሰታን ጾም በሚጾሙበት ወቅት ነው… ነጠብጣቦቹን እናገናኝ… ስለዚህ ምርጫው ለቆላማው ኦሮሞና ሶማሌ ብቻ ነው የተዘጋጀው ማለት ነው። የአየር ሁኔታ ካርድን ስበው ቁማር ለመጫወት ያቀዱ ይመስላል። እነዚህ እባቦች ላለፉት ወራት ለሐረርጌና ለእስላሙ ብቻ ከፍተኛ ትኩረት መስጠታቸው ያለምክኒያት አልነበረም ማለት ነው።
______________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ልደቱ አያሌው, ምርጫ, ሤራ, ሰሜን ኢትዮጵያ, ቆላማ, ብርቱካን ደምቀሳ, ኢትዮጵያ, ክረምት, የፕለቲካ ጨዋታ, ደጋማ | Leave a Comment »