Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሊብያ’

ኮፕት ወገናችን በሙስሊም አይሲስ ተገደሉ | ‘ሐበሽ’ን ልክ በሊቢያ ሰማእታት ፮ኛ የመታሰቢያ ዕለት? | ዋው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2021

✞✞✞የአባት ነቢል ሐበሺን ነፍስ ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን✞✞✞ RIP

የ፷፪ ዓመቱን ግብጻዊ ክርስቲያን አባት ነቢል “ሐበሽ”ን አይሲሶች በከላሽኒኮቭ እራሳቸውን መትተው የገደሏቸው ብቸኛውን የግብጽ ሲናይ በርሃ ቤተ ክርስቲያን እሳቸው በሚያሰሩበት ቦታ ላይ ነው።

ሐበሽ”ን ልክ በሊቢያ ሰማእታት ፮ኛ የመታሰቢያ ዕለት? ዋው! እኝህ አባት ስማቸው ሐበሽ፣ ገጽታቸው የሐበሽ፥ ምን ዓይነት መልዕክት እያስተላለፈልን ይሆን በዚህ ታሪካዊ ዕለት? የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ኦሮማራ ሰአራዊት በጭካኔና አውሬነቱ አይሲሶችን ሳያስቀና አይቀርም። ግን

[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”

አዎ! የአህዛብና መናፍቃን ዋና አትኩሮት ኢትዮጵያ ናት፤ ጽዮን ማርያም ናት፤ አክሱም ጽዮን ናት!ጦርነቱ ከክፋትና እርኩስ መንፈሳዊ ሠራዊት ጋር ነው። እንደማናየውም በጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ሰአራዊት፤ ከግራኝ ቀዳማዊ ሰአራዊት ወረራ በኋላና በኋላም ተጠናክሮ ከአደዋው ድል በኋላ፤ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በቡና፣ በጫትና በጥንባሆ እየለከፈ ካደነዘዛቸው ኦሮሞዎችና አማራዎች እንዲሁም ከአረብና ሶማሌ ተዋጊዎች ጋር አብሮ በቅድሚያ በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዱን ከፈቱ አሁን ደግሞ ምንም የማያውቁትን የክርስቶስ በጎች ለማረድ ወደ አማራ ክልል ለማምራት “ጊዜው አሁን ነው!” በማለት ላይ ይገኛሉ። ረመዳን = የጂሃድ ዘመን

✞✞✞ Isis executes a Coptic Christian in North Sinai: he had financed the construction of a church✞✞✞

Nabil Habashi Khadim, 62, was an esteemed merchant and philanthropist. He was kidnapped on 8 November last and killed with a Kalashnikov shot to the head. His murder was posted online by the jihadist movement who accused him of having contributed to the construction of the only Christian place of worship in Bir Al-Abd,

The Islamic State (IS, formerly Isis) has executed an Egyptian Orthodox Coptic Christian, killing him with a bullet to the head in an execution filmed and posted online yesterday on the jihadist group social channels and shared by numerous users and platforms.

The victim, already considered a “new martyr” by the country’s Orthodox, is an esteemed intellectual and businessman: 62 year-old Nabil Habashi Khadim who was kidnapped on November 8 in the city of Bir Al-Abd, in northern Sinai. In teh video he is seen being shot in the head with a Kalashnikov while kneeling on the ground.

Local sources report that the man had contributed to the construction of the only Christian place of worship in the city, the church of the Madonna dell’Anba Karras (Our Lady). This is also one of the reasons that led the jihadist commando to kidnap him.

In the video, one of the executioners belonging to the local Daesh cell (Arabic acronym for IS) explicitly accuses the man of having contributed, even financially, to the construction of the church just before pulling the trigger and executing him. The jihadist group also accuses the Church of “collaboration” with the Egyptian army, police and secret services.

Still others link the timing of the killing to the upcoming Easter holidays, which fall on May 2 for the Coptic Orthodox.

Witnesses say that Nabil Habashi Khadim, the latest in a “long line of North Sinai martyrs” was an esteemed jeweller from the city of Bir Al-Abd. His family is considered to be among the oldest in the Coptic community in the area, very active in the gold trade as well as owning a clothing store and a cell phone resale business.

On 8 November a group of men, armed but in civilian clothes, kidnapped him on the street in front of his house and fled undisturbed. In all these months the searches of the police and the appeals of the family for his release have been in vain.

His death caused grief and emotion in the Egyptian Coptic community, whose leader Pope Tawadros II issued a stark condemnation and asked for prayers for the man “kidnapped by Takfiri elements in North Sinai five months ago and subsequently martyred”.

The Church, continues the note, “weeps for a son and a faithful servant” who is now in the heavenly glory of Christ for having “testified to his faith even to the sacrifice of blood”. The declaration concludes by confirming the support of the Coptic Orthodox community “for the efforts of the Egyptian state” to counter “these hateful acts of terrorism” and “to preserve our dear national unity” for a “future of peace and prosperity”.

Islamic extremist groups have been fighting for years in northern Sinai, which intensified following the overthrow of President Mohamed Morsi in 2013 and the rise of the Islamic State in the region the following year. Several Christians have also been targeted, killed in attacks against individuals and groups of faithful.

In February 2018, the Egyptian security forces, the army and the police launched a massive campaign against armed groups and jihadists, with particular attention to the North Sinai area.

In just over two years, more than 840 terror suspects and over 60 soldiers have been killed.

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ልክ ዛሬ ከ፮/6 ዓመታት በፊት ታላቅ ሰልፍ በአዲስ | የአማራው ‘ተቃውሞ’ በአጋጣሚ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2021

✞✞✞፴፬ቱን ሰማእታት ተዋህዶ በሊብያ ወንድሞቻችንን ረሳናቸው፡ አይደል?✞✞✞

✞✞✞መስቀል አደባባይ ከ፮/6 ዓመታት በፊት በሚያዚያ ፲፬/፪ሺ፯ ዓ.ም (22 Apr 2015)✞✞✞

ልክ በዚህ የረቡዕ ዕለት (አቡነ አረጋዊ) በሊብያዋ ሲርቴ በእስላማዊው የአይሲስ ሽብርተኛ ቡድን የታረዱትን የ፴፬ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች (የወገኖቻችንን ነፍስ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!) አሳዛኝ ሁኔታ ተከትሎ በአዲስ አበባ መቶ ሺህ የሚሆኑ ተዋሕዷውያን ሃዘናቸውንና ቁጣቸውን ለመግለጽ ወደ መስቀል አደባባይ ወጥተው ነበር። ተዋሕዷውያኑ በጋራ “የልጆቻችንን ደም መበቀል እንፈልጋለን!” በማለት ሲጮኹ ነበር። ወገኖቻችን ሃዘናቸውን እና ቁጣቸውን ለመግለጽ አዘጋጅ ኮሚቴ አላስፈለጋቸውም፤ ወዲያው ነበር ተሰባስበው ወደ አደባባይ ለመውጣት ተገድደው የነበሩት።

ከስድስት ዓመታት በኋላ፤ ልክ በዚሁ ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ናቸው። ልብ እንበል በአዲስ አበባ እስካሁን አልተካሄደም። ባለፉት ሦስት ዓመታት በጭካኔው አይሲስን የሚያስንቀው የዋቄዮአላህ ቡድን በአራት ኪሎ የስልጣን ወንበር ላይ ስለተቀመጠ ሰይጣንን የሚያስቀኑ የጭካኔ ተግባራትን በመላዋ ኢትዮጵያ በመፈጸም ላይ ይገኛል።

ታዲያ ወገን እስካሁን ምን ይዞት ይሆን ልክ እንደ ሚያዚያ ፲፬/፪ሺ፯ ዓ.ም ሃዘኑን እና ቁጣውን ለመግለጽ አዲስ አበባን በተቃውሞ ሰልፍ ሊያጥለቀልቃትና የአራት ኪሎ ግቢን አጥሮችን ለማንቀጥቀጥ ያልተነሳሳው? ወገንን ማን/ምን አስሮት ይሆን? የትኛውስ መንፈስ እንደ አሻንጉሊት እየጠመዘዘው ይሆን? የዋቄዮአላህአቴቴ?

አዎ! ከወራት በፊት እንዳወሳሁት፤ በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የዋቄዮአላህአቴቴ ኦሮማራ ሰአራዊት ወደ ትግራይ ዘምቶ የፈጸማቸውን ስፍር ቁጥር የሌላቸው የግፍ ተግባራት ለማስረሳት በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች የሽብር ተግባራተን ከቦታ ቦታ እየቀያየረ እየፈጸመ ሌሎች “ተበዳዮችን” በተለይ ኦሮማራዎችን እየቀሰቀስ የትግራይን እናቶችን እንባ ለመስረቅ እንደሚተጋ ከወራት በፊት አውስቼ ነበር። ዛሬ ያው እየተከሰተ ይመስላል፤ በሰሜን ሸዋ በግራኝ መሪነት እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋ ለዚሁ ዓላማ የሚውል ነው። ልብ እንበል፤ ከዓመት በፊት በአጣዬ እና አካባቢዋ “ለሙቀት መለኪያ” የግራኝ ኦነግ ታጣቂዎች ለሽብር ተልከው ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጥለው ነበር። እነ ሻሸመኔም ኦሮሞ ያልሆኑትን ዜጎች ከኦሮሚያ ሲዖል ለማጽዳት የተካሄዱ የዋቄዮአላህ ጂሃዳዊ ዘመቻዎች እንጂ የክልሉን ነዋሪዎች ደህነነትና ምጣኔ ኃብት ለመጉዳት ታስቦ የተካሄደ አይደለም።

በትግራይ እና በአማራ ክልሎች የተፈለገው ግን እነዚህን ማህበረሰቦች እርስበርስ እያባላ ማራቆት፣ ለሚቀጥሉት ሃምሳ ዓመታት ኦሮሞዎችን ለመፎካከር እስከማይችሉ ድረስ በሞራልም፣ በመንፈስም፣ በምጣኔ ኃብትም መደቆስ፤ እርሱ እራሱ “የተበዳይነቱን ካርታ” መጫወት ካልቻለ ጭፍጨፋውን በየአቅጣጫው ለመቀጠል አንዴ አማራ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ትግሬ ተበዳይ ሆነው በተናጠል እየጮኹ እንዲደክሙ ማድረግ ነው (“እኛ ኦሮሞዎች እንደ ጥንቸል እንፈለፍላለን፤ ብዙ ነን፣ ግዙፍ ነን፣ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።“) ብሎን የለ ይህ የበሻሻ ቆሻሻ!

አሁን መጠየቅ ያለብን ከዚህ የበሻሻ ቆሻሻ እና የኦሮሞ ሰአራዊቱ ጎን ተሰልፈው በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ጭፍጨፋ በማድረግ ላይ ያሉትና ግማሽ ትግራይን ወርረው በመያዝ በሚሊየን የሚቆጠሩ ትግራዋይን ያፈናቀሉት አማራዎች በክልላቸው የሚያካሂዷቸውን ሰልፎች ለምን ዛሬ ማካሄድ ፈለጉ? ዓላማቸውስ ምንድን ነው? እስከመቼስ ይዘልቃሉ? እውነት መስዋዕትነትን ለመክፈል ዝግጁዎች ከሆኑ ለምን ተመሳሳይ የተቃውሞ ሰልፎች በአዲስ አበባ አያካሂዱም? ወይንስ የትግራይ ተዋሕዷውያንን ድምጽ ለመንጠቅና ትግላቸውን ለመጥለፍ ነው ይህ ሁሉ ያዙን ልቀቁን? ወይንስ በትግራይ ሕዝብ ላይ የአማራ ፋሺስት ፋኖ ሚሊሺያ የፈጸመውን ግፍ ለማረሳሳትና ከወንጀሉ እጃቸውን አጥበው ለማለፍ? ወይንስ አትኩሮቱን ወደ አማራው በመሳብ የእርዳታ ማሳለፊያውን መንገድ እየዘጉ የትግራይን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ በረሃብና በጥይት ለመጨረስ ? ሁሉም ሊሆን ይችላል።

ለማንኛውም ሁሉንም የምናየው ነው የሚሆነው፤ ያም ሆነ ይህ በሃገረ ኢትዮጵያ የበላይነቱን የያዘችው ጽዮን ማርያም ናት። ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ብዙዎችን እያሳሳቱ እንደ ጋሪ እየጠመዘዙ ሊነዷቸው ይችሉ ይሆናል ነገር ግን ማን፣ ምን፣ መቼ፣ እንዴት ማድረግ እንዳለበት ትዕዛዙን ሁሉ የምትሰጠው አክሱም ጽዮን ናት።

ልብ ብለናል? በአክሱም ጽዮን በሺህ የሚቆጠሩ ካህናትና ምዕመናን በዋቄዮአላህ ሰአራዊት ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላሉት “ትግራዋዩ” አቡነ ማትያስ አማራዎች በየከተማው መጮኽ ሲጀምሩና ሜዲያዎቹም ጩኸቱን ማረጋብ ሲጀምሩ ወጥተው እንዲያለቅሱና የተለመደውን “መስቀል እንጂ ሽጉጥ የለኝም” እንዲሉ ትዕዛዝ ተሰጣቸው። እግዚአብሔር ይርዳቸው እንጂ እሳቸውም ሆኑ አቡነ መርቆርዮስ አሜሪካ የነበሩና በአሜሪካም ህክምና የሚደርግላቸው አባቶች ስለሆኑ ጠምዛዡ “የአቴቴ 666 ቺፕስ” ተቀብሮባቸው ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ። በተለይ እነ አቡነ ጳውሎስ ከተገደሉበት ወቅት ጀምሮ “አባቶች ወደ ባቢሎን አሜሪካ ለህክምና አትሂዱ” የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ ተገድጄ ነበር።

ለማንኛውም ከ “አቴቴ” “ተ ቱ ቲ ታ ቴ” የላቲኑን “T“ እንውሰድና እንንተባተብ፤ በግራና በቀኝ ያሉትን ፈረሶቿን እየጠመዘዘች በመንዳት በየሜዲያው ብቅ ብቅ እንዲሉ ታደርጋችዋለች። እንግዲህ አማራዎች የሚያደርጉትን ሰልፍ ተከትሎ እነማን ብቅ ብቅ እያሉ እንደሆነ እንከታተል፤ “አቡነ ማትያስ”(T) ፣ “ዳንኤል ክብረት“(T) ፣ ታዬ ደንደዓ”(T)፣  “ሞፈሪያት ካሚል”(T) ፣ ታማኝ በየነ”(T)፣ “ታዬ ቦጋለ”(T) ፣ “ተመስገን ደሳለኝ”(T) ፣ “ታድዮስ ታንቱ”(T) ፣ “አቻምየለህ ታምሩ”(T) “ልጅ ተድላ”(T) ፣ “ቴዲ አፍሮ”(T)፣ “ስዩም ተሾመ”(T)“ታምራት ነጋራ”(T) ፣ “አገኘሁ ተሻገር”(T) ፥ ይቀጥላል…። ንጉሥ “ቴዎድሮስ”ን(T) እየጠበቅን አይደል?!

✞✞✞[ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፬፥፮]✞✞✞

ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”

👉 “ግራኝ UAEኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታ

✞✞✞የሊቢያን ሰማዕታት ረሳናቸው፤ አይደል?! ማፈሪያ ትውልድ!✞✞✞

👉 በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት ፲፪/12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?

Addis Ababa – 22 April 2015 1. Demonstrators arrive in Meskel Square

More than 100,000 Ethiopians on Wednesday protested the killing of Ethiopian Christians in Libya and their own government’s failure to raise living standards of the poor, with poverty fuelling the flow of migrants through dangerous areas.

The government-supported march at Addis Ababa’s Meskel Square turned violent as stone-throwing protesters clashed with the police, who arrested at least 100 people.

The protesters chanted: “We want revenge for our sons blood,” referring to Ethiopians seen being beheaded or shot in a video released on Sunday by the extremist group Islamic State.

The Ethiopian victims were widely believed to have been captured in Libya while trying to reach Europe.

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይገርማል! | የተዋሕዶ ልጆች በሊብያ እና በናዝሬት በአንድ ዕለት ነው የተሰዉት | በትንሣኤ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2020

+አንድ ማሳሰቢያ!+

የአውሬውን የ”Copyright” ጨዋታ መብት በመጠቀም ይህን ቻነል ለማዘጋት እየሠሩ ያሉ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉ ዩቱበሮች፦

👉 ቻነል ፦ “Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ)”

👉 Content removed by Lule Quanquayenesh (ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ)

👉 ቪዲዮዎች፦

+ “ኢትዮጵያ ማለት ቤተክርስቲያን ናት ፤ እየታረዱላት ያሉትም የተዋሕዶ ልጆች ናቸው”

+ “የሰይጣን ምልክት 666 ነው ፥ የክርስቶስ የሆኑት ደግሞ ባንገታቸው ላይ ያለው ማሕተብ ነው”

👉 ቻነል Semayat/ ሰማያት

👉 ቪዲዮ፦ + “በዶክተሮች ሊፈታ የማይችለው ወረርሽኝ በጻድቁ ማእጠንት ይታጠናል | የማእጠንት ፀሎት በአሜሪካ”

Content removed by Semayat የደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ወአቡነ ሀብተማርያም የማእጠንት ፀሎት በተወሰኑ የቨርጂንያ መንደሮችና

እንግዲህ እነዚህ ዩቱበሮች አውሬው ተነካባቸው መሰለን በምናቀርበው ነገር የተደሰቱ ሆነው አላገኘናቸውም። መልስ እንዲሰጡን ጊዜ ሰጥተናቸው ነበር።

ማንም የሜዲያ ሰው ነኝ ማለት በሚችልበትና መላው የሰው ልጅ በወረርሽኝ ጉዳይ በተጠመደበትና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወገን መቀራረብና መፈቃቀር በሚኖርበት በዚህ የጭንቀት ዘመን ነጋዴ እንጅ አንድ “ክርስቲያን ነኝ” የሚል አካል በጭራሽ “Copyright“ የተባለውን ዝባዝንኬ እንደ መሀመዳውያኑ መጠቀም የለበትም። በተለይ በፋሲካ ሰሞን፤ ያውም “ሰለጠነች” በምትባለዋ አሜሪካ እየኖሩ። የኛን ቪዲዮዎች ማንም መጠቀም ይችላል፤ እንዳውም ደስ ይለናል!

ልብ ብላችሁ ከሆነ እንደ ውቂያኖስ ሰፊ በሆነ የዩቱብ ቪዲዮዎች ዓለም “Copyright“ን በብዛት የሚጠቀሙት ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ዩቱበሮች ናቸው። ታዲያ ይህ የስግብግብነት፣ የምቀኝነት፣ የክፋትና የጠላትነት መገለጫ አይደለምን? 21ኛው ክፍለ ዘመን ፤ ምናልባትም ኢንተርኔት የሚባል ነገር በቅርቡ እልም ብሎ ሊጠፋ በተዘጋጀበት ወቅት በራስህ ወገን ላይ ይህን መሰል እቃ እቃ ጨዋታ መጫወቱ አያሳዝንምን? ሰው እንዲማርበት ነው፤ ““ኮፒራይት” ከ666ቱ ምልክቶች አንዱ ነው፤ የአውሬው ባሪያ ከመሆን ለመዳን ከዩቱብና ጓደኞቹ ገንዘብ አትቀበሉ” ለማለት ነው።

ይህ ቀላል ነገር ነው፤ ዋናው እና ትልቁ ተል ዕኳችን አውሬውን መታገል ነው፤ ሕዝባችንን የሚያሰቃይብንን፣ ሕፃናቱን የሚገድልብንን፣ ካህናትን የሚያስርና የሚገድልብንን፣ እናቶችን የሚያፈናቅልብንን የአውሬ ሥርዓት ማጋለጥ ነው፤ የተሰውትን ሰማዕታት ወገኖቻችንን ማስታወስ ነው።

ለማንኛውም ሌላው ቻነላችን እዚህ ይገኛል፦

+++ዘመነ ኢትዮጵያ+++

ከምስጋና ጋር

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የክፉ ትንቢት መፈጸሚያዎቹ ግራኝ አብዮት እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ይህን ሲያዩ ምን ይሰማቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 1, 2019

በጣም አሳዛኝ ነው፤ መከራቸው በዛ፡ ወገኖቼ ፥ ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፲፯፡፲፰]

የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።

___________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰማዕታት ተዋህዶ በ ሊብያ | ፬ኛ አመት ሙት መታሰቢያ ሳምንት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

ሚያዝያ ፲፩/ ፪ሺ፯ ዓ.ም – ከ፬ ዓመታት በፊት፡ ልክ በዚህ ዕለት ወንድሞቻችን ሰማዕትነትን የተቀበሉበት ቀን ነው።

የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ችግኝ ነው! በረከታቸው ይድረሰ!

ምነው ወንድሞቻችንን እረሳናቸው? ሌሎቹስ ይተውት፡ የራሳቸው ጉዳይ! ግን፡ ማህበራዊ ሜዲያዎች ምነው ፀጥ አልን? አራተኛ አመትን አስመልክቶ አንድም የቀረበ የመታሰቢያ ጽሑፍ ወይም ቪዲዮ እስካሁን አላየሁም፤ ለምን? ምን መጣብን? ግድየለሽነት ይሆን?

ከአራት ወራት በፊት “የሰላሳ አራቱ ተዋሕዶ ሰማዕታት መቃብር በሊቢያ ተገኘ” የሚለውን ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፤ ነገር ግን ጉዳዩ የት ደረጃ ላይ እንደደረስ፣ ወይም የ፴፬ቱን ሰማዕታት አካላትን ወደ አገራቸው ለመመለስ ምን እየተሠራ እንደሆነ ለማወቅ በጣም ተቸግረናል። ከመንግስት ብዙ መጠበቅ የለብንም፤ እንዲያውም የግራኝ አህመድ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ቆሻሻ እጁን በጭራሽ ማስገባት የለበትም፤ አይመለከተውምና! ግን ቤተ ክህነት ምን እየሠራች ነው? በተለይ፡ በመካከለኛው ምስራቅ ይኖሩ የነበሩትና በዚህ ረገድ ልምዱም ያላቸው አቡነ ማቲያስ ይህን የቤት ሥራ የመሥራት ግዴታ አለባቸው እኮ! ምን እየሠሩ ነው እሳቸው? ኧረ ዝምታው አደነቆረን!

[ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፬፥፮]

ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፮፡]

አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ

በታላቅ ድምፅም እየጮኹ። ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ

፲፩ ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፥ እንደ እነርሱም ደግሞ ይገደሉ ዘንድ ያላቸው የባሪያዎች ባልንጀራዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ቍጥር እስኪፈጸም ድረስ፥ ገና ጥቂት ዘመን እንዲያርፉ ተባለላቸው

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰላሳ አራቱ ተዋሕዶ ሰማዕታት መቃብር በሊቢያ ተገኘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 25, 2018

የሊቢያ ኦብዘርቨር እንዳስታወቀው ከሆነ በሊቢያዋ ሲርቴ ከሦስት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች የታረዱት የ፴፬ ኢትዮጵያውያኖች አካላት ባንድ ላይ ተከማችተው አሁን ተገኝተዋል

የወንድሞቻችን አካላት እስር ቤት በሚገኙት ገዳዮቹ ላይ ምርመራ በሚካሄድበት ወቅት መረጃ ከተሰበሰበ እና መቃብሩ የት እንደሚገኝ ከታወቀ በኋላ ነበር በሰንበት ዕለት በቁፋሮ የተገኙት(ገዳዮቹ እስካሁን በሕይወት አሉ?)

የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፋዊ የህግ ሥነ ሥርዓቶች ሲጠናቀቁ አካላቱ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉሲል የወንጀል መርማሪው ቡድን አስታውቋል።

እትብታችሁ ለተቀበረበት የእናት አገራችሁ አፈር ቶሎ ያብቃችሁ፤ ወንድሞቼ!

ባለፈው ሳምንት የሞሮኮ ገዳይ ሙስሊሞች፡ በገሃነም እሳት ይቃጠሉና፡ አውሮፓውያኑን ሴቶች በአሰቃቂ ሁኔታ እንደ ዶሮ ሲያርዷቸው የሚያሳየውን ቪዲዮ ስመለከት፤ ወዲያው ብልጭ ብሎ እንደገና የታየኝ የወንድሞቻችን በተመሳሳይ መልክ መሰዋት ነበር።

መስከረም ላይ የእነ ግራኝ አህመድን ደጋፊዎች ለመቀበል አራት ሚሊየን ደምየጠማቸው ከሃዲዎች በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ዱላ ይዘው ሲጨፍሩ ነበር። ለአገራቸውና ለአምላካቸው የተሰውትን ወንድሞቻችንን ለመቀበል ነጭ ነጠላ የለበሱና መስቀል የያዙ አሥር ሚሊየን የተዋሕዶ ልጆች በመስቀል አደባባይ በመገኘት የመስቀሉን ኃይል ማሳየት ይኖርባቸዋል።


Mass Grave of Ethiopian Christians Killed by ISIS Unearthed in Sirte


The bodies of 34 Ethiopian Christians executed by ISIS militants in Libya’s Sirte in 2015 have been exhumed from a mass grave, the Department of Criminal Investigations of the Central Region (DCICR) reported on Monday.

The grave was unearthed on Sunday, after information was obtained during investigations of arrested ISIS members.

The bodies will be repatriated to Ethiopia once internal and international legal procedures are completed” the DCICR said.

In October 2017, Libyan authorities located the burial place of the Egyptian Copts who were beheaded by ISIS together with the Ethiopian Christians.

20 Egyptian Copts were handed over to the Egyptian government on May 14, 2018 after taking DNA samples.

A horrific video posted on social media in April 2015 appeared to show ISIS militants beheading the Christians on a beach.

ISIS took control of Sirte in 2015 and lost the city in December 2016 to Al-Bonyan Al-Marsous forces.

Source: The Libya Observer

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የ ኮፕት ወንደሞቻችን ቀብር | ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2018

በትናንትናው ዕለት ኮፕት ክርስቲያኖች፡ ከእንባ እና ደስታ ጋር፡ ለዎቹ ኮፕት ሰማዕታት አካላት ዕረፍትጧቸው።

የታረደውን አባቱን ፎቶ የሚነካው ክርስቲያን ህፃን ልጅ በጣም ያስለቅሳል።

የዲያብሎስ ልጆች ሞራላችንን ለመስበርና እኛን ክርስቲያኖችን ለማዋረድ ሞክረዋል፤ አልተሳካላቸውም፤ የመዋረጃቸውና ደም የማልቀሻቸው ጊዜ ተቃርቧል፡ ወዮላቸው!

የነገውን የ”ዕርገት ዕለት” ለሰይጣን ረመዳን መጀመሪያ ዕለት ማድረጋቸውም ብዙ ነገር ነው የሚጠቁመን።


Tears And Joy As Egyptian Christians Killed In Libya Laid To Rest


Tears mixed with joy on Tuesday as the remains of 20 Christians were laid to rest in Egypt’s Minya province more than three years after they were kidnapped and beheaded in Libya in an attack that provoked rare Egyptian air strikes.

The return of the bodies of 20 Egyptian Copts has brought families in rural Egypt a chance for some closure after years in mourning with little hope of having the bodies of their loved ones being recovered for burial.

“Everyone stood beside the martyr that belongs to him and cried a little, but they were tears of longing, nothing more,” said Bishri Ibrahim, father of Kerolos, one of the victims, at the funeral service at a church in the village of al-Our in Minya province, where they were all laid to rest.

“But we are happy and joyful that they have returned to the village. This is a blessing for the country and to all Copts all over the world,” he added.

Thirteen of the 21 Libya victims came from al-Our, a rural town of around 10,000 people south of Cairo.

President Abdel Fatah al-Sisi ordered the Church, named The Church of the Martyrs of Faith and Homeland, to be built soon after the incident and dedicated in their memory.

Sisi also ordered a wave of air strikes on the Islamic State’s militant bases in Libya.

The remains of the victims, who were flown from Libya about a private jet to Cairo on Monday night, were placed inside cylinder-shaped containers covered in velvet cloth with the names of each victim and interred under the church altar.

Families said the burial place would be opened as a shrine for visitors.

The victims had been among the many poor Egyptians who risked their lives to find work in the lawless chaos of Libya following the downfall of Muammar Gaddafi in 2011 and civil war.

A video posted by Islamic State in January 2015 showed 21 people — 20 Egyptian Copts and one Ghanaian Christian — lined up on a Libyan beach in orange jumpsuits before they were executed.

“I wanted to see Milad come back from Libya on his feet after his struggle and hard work to earn a living in a harsh life abroad,” 55-year-old Zaki Hanna, the father of one of the victims.

“But thanks be to God, he died a hero, did not beg anyone to spare his life and he and his brothers, the martyrs, did not abandon their faith or homeland.”

Bashir Estephanos, whose two younger brothers were killed by Islamic State in Libya, said all Christians in al-Our village had been praying for the past three years for the bodies of the “martyrs” to be found.

Libyan authorities recovered the bodies in October after the area where they were buried was recaptured from the militant Islamist group.

“Our prayers were answered, so thanks be to God from the bottom of our hearts,” he said, speaking before the bodies arrived in the village.

The head of the Coptic Church in Egypt, Pope Tawadros II, was at the airport to receive the remains when they arrived in Cairo on Monday night.

Source

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | በሙስሊሞች ታርደው ለሰማዕትነት የበቁት 20 ግብጻውያን አስከሬን ካይሮ ገባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2018

... 2015 .በሊቢያ ውስጥ በሙስሊሞች አንገታቸውን ተቆርጠው ግብጽ ለሰማዕትነት ካበቃቻቸው 21 ሰማዕታት ክርስትያኖች መካከል የ 20ዎቹ ሰማዕታት አካላት አስከሬን ትናንትና ሰኞ ከሚስራታ ከተማ ወደ ካይሮ ተመልሷል። ከፍተኛ የጸጥታ ጥበቃ በነበረው የካይሮ አውሮፕላን ማረፊያም የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሌቀ ጳጳስ በአቡነ ታዋድሮስ 2 አቀባበል አድርገውለታል።

30ዎቹ ወንድሞቻችንስ?

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቲያኗ እህታችን እስልምናን አልቀበለም በማለቷ ሊያገባት የተመኛት ሙስሊም በእሳት አጋይቶ ገደላት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2018

ለክርስቲያን እህታችን ነፍሷን ይማርላት!

እንደዛሬው ሳይሆን፤ ገና በ52 .ም ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ ሲጓዝ አሁን “ኢስላማባድ” በምትባለዋ ከተማ በኩል ነበር ያለፈው።

ኢትዮጵያ አገራችን ከነዚህ የቃኤል ፍየል አገሮች ጋር የጠበቀ ግኑኝነት ማድረጓ በጣም ያሳዝነኛል። ስኳሩና ዱቄቱ ሁሉ ከፓኪስትን ነው የሚገባውለመሆኑ እነማን ናቸው ይህን ዓይነቱን ግኑኝነት የሚሹት? ሠርጎገብ እስማኤላውያን? አዎ! ይህ የሚያጠራጥር አይደለም።


፫ኛ ዓመታቸው ነው – በሙስሊሞች እጅ በሰማዕትነት የተገድሉትን ወንድሞቻችንን አንረሳም

አንድ ኢትዮጵያዊ የቅርብ ጓደኛችን ከእስልምና ጨለማ ወጥቶ የተዋሕዶ ብርሃነ ክርስቶስን ከተቀበለ በኋላ ነቀምቴ የሚኖሩትን እናቱንም እንዲሁ ወደ ክርስቶስ አመጣቸው። ከዚያ እስላም ቤተሰቦቹ፡ አባቱን ጨምሮ፡ እናቱን እያሳደዱ ሊገሏቸው ሞከሩ፤ አልተሳካላቸውም፡ እናትየዋ አምልጠው ጠፉ። ይህ ግሩም የሆነ ጓደኛችን፡ የስጋ ነገር ሆኖ፡ በየአገሩ ካሉት የስጋ ዘመዶቹ ጋር በማህበራዊ ድህረ ገጾች ይገናኝ እንደነበር ነገረኝ። ከሦስት ዓመታት በፊት፡ ልክ በዚህ ሰሞን፡ የተዋሕዶ ሰማዕታት በሊቢያ ሲሰው በፌስቡክ ለእነዚህ ሙስሊም ዘመዶቹ ዜናውን አካፈላቸው። ከዚያም ሁሉም የሚከተለውን መልስ ሰጡት፦

በሊቢያ የተገደሉት ኢትዮጵያውያኑስ ታድለዋል፡ በጎራዴ ብቻ ነውና የታረዱት፤ በደቡብ አፍሪቃ ግን ኢትዮጵያውያኑ በእሳት ተቃጠለው ነው የሞቱት”

ይህን ሲነግረኝ ቁስል ብሎ እያለቀሰ ነበር፤ “ከዚህ በኋላ ከአንዳቸውም ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት አላደርግም፡ በቃኝ!“ አለኝ።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: