Posts Tagged ‘ሊባኖስ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023
😇 ጎበዝ ጀግና የሊባኖስ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ እስላማዊ ጂሃዲስቶችን ሲዋጉ። እኝህን አባትና በቪዲዮው ግሩም የሆነ ማብራሪያ የሚሰጡንን አባ ‘ማር ማሪ አማኑኤልን’ እንዴት እንደምወዳቸው። ተመስገን ጌታዬ!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶኮስ ‘አባቶች’ በተለይ በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ወኔና ቀጥተኛነት የሚታይባትን ተባዕታይ ክርስትና ለመላው ዓለም ማስተዋወቅ ሲገባቸው ወደ ታችኛው ዓለም ለመውረድ ከሚዘጋጁት ከዋቄዮ-አላህ-ሉኢስፈር ባሪያዎች ጋር ዓለማዊ ድራማ እየሠሩ ጊዚያቸውን ሲያጠፉ ሳይ ምን ያህል እንሚያስቆጣኝ የመገልጽበት ቃላት የለኝም።
እንደ ሌባኖሱ ዓይነት ደንቅ አባት፣ ዲያቆን ወይም መምህር ዛሬ በኢትዮጵያውያኑ ዘንድ (ትግራይንና ኤርትራን ጨምሮ) አንድም እንደሌለ እያስተዋልን ነውን? ይህን እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ አማኝ ከጠየቀ፤ ለጊዜውም ቢሆን፤ ቤተ ክርስቲያኗ ስደት ላይ መሆኗን እና ቤተ ክህነትም በሰርጎ ገቦች መጠለፏን እናረጋግጣለን።
❖❖❖[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮ ]❖❖❖
”በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”
✞ በምዕራቡ ዓለምና በዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ጻጻሳቱ የጨፍጫፊዎቻቸውን እግሮች ይሳማሉ፣ ከባለ ሥልጣናት ጋር ይሞዳሞዳሉ፤ “ጥሩ ሲሠራ አሞግሳለሁ! መጥፎ ሲሰራ እወቅሳለሁ!” እያሉ እንደ ሴት (ይቅርታ)ይልፈሰፈሳሉ፤ የጠላቶቻቸውን መሀመዳውያንን ማንነት በደንብ አጠንቅቀው የሚያውቁትና ከጂሃዳውያኑ ጋር በቂ ልምድ ያካበቱት እንደ እኝህ ድንቅ የሆኑ የሊባኖስ አባቶች ግን አሁንም የቀሩት እውነተኛ ክርስቲያኖች ናቸው፣ ህዝቦቻቸውን እና አገራቸውን በዚህ መልክ ይከላከላሉ። እግዚአብሔር ይመስገን! 😇
ቤተሰቦቻችንን እና ጓደኞቻችንን እንዳንከላከል ወይንም እንዳንጠብቅ እግዚአብሔር በፍጹም አያስተምረንም። መላዋ ዓለም፤ በተለይ በኢትዮጵያ ከእስላማውያኑ ወራሪዎች እራስን፣ ሀገርንና ሃይማኖትን በዚህ መንገድ መከላከል መጀመር አለበት። ያለምንም የ ‘ ቤተ ክህነት ‘ ወይንም ሌላ አታላይ የተደራጀ ኃይል ፈቃድና ድጋፍ።
በትናንትናው ዕለት እንዲህ ብዬ ነበር፤
💭 ከሰዓታት በፊት “ከመቶ ሺህ በላይ የሶማሌ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው” የሚለውን መረጃ ሰሰማ፤ ብልጭ ያለብኝ፤ የግራኝ አህመድ + ቱርክ ጂሃድ ነው።
ሰሜኑን ጨፍጨፈውና አስርበው አዳከሙት፤ አሁን የእስልምና ‘ ስደተኛ ጂሃድ ‘ ይከተላል፤ ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው
ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ለአፍሪቃው ቀንድ ባጠቃላይ መጤዎች ናቸው። ሁለቱም ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ነበር በኦቶማን ቱርኮች፣ አረቦች እና የአውሮፓ ፕሮቴስታንቶች እንደ ዱር አራዊት እየተሰደዱ ወደ አፍሪቃው ቀንድ የገቡት። የዱር አራዊቶችን በሄሊኮፕተር ከኢትዮጵያ እያሳደዱ ወደ ኬኒያ ሲወስዷቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን የዘመናችን አማሌቃወያን ሶማሌዎችን እና ጋላ-ኦሮሞዎችን ግን ወደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ግዛቶች እንዲገቡ አደርጓቸው።
ዛሬ የምናየውና እጅግ የሚያሳዝነው ክስተት ደግሞ፤ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆኑት አክሱም ጽዮናውያን 360 ተዘግተው ወደ ኤርትራም ህነ ወደ ሱዳን፣ ወደ አፋርም ሆነ ወደ አማራ ግዛቶች እንዳይሰደዱ ሲደረጉ ለሃገረ ኢትዮጵያ ነቀርሳዎች የሆኑት ሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች እንዳሻቸው ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንዲገቡ መደረጋቸው ነው።
የመሀመዳውያኑስ ተል ዕኳቸው መሆኑን እናውቃለን፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ነኝ” የሚለው ‘አማራ’ የኢትዮጵያን እናት አክሱምን ነቅቶ እንደመጠበቀ የትግራይ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተነስቶ በመንከባከበና ከጠላት በመከላከል ፋንታ በተቃራኒው ከራሱ፣ ከሃገሩ፣ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበሩ ነው። ምን ዓይነት እርግማን ነው? ይሄን እንዴት ማየት ተሳናቸው፤ ምን ዓይነት እርግማን ነው? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እስከ አክሱም ጽዮን ድረስ ዘልቀው ሊገቡ የቻሉት ምናልባት ተመሳሳይ ወንጀልና ኃጢዓት ስለሠሩ ይሆንን? 😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !
ከዚህ ጋር የማክለው፤ ‘ ኦሮሚያ ‘ ከተባለው ሲዖል ጋላ – ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር ባሪያዎች በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ አማርኛ ተናጋሪ ሙስሊም ‘ ስደተኞችን” ወደ ሰሜኑ የሃገራችን ክፍል እንዲገቡ በማድረግ ላይ ናቸው። ይህም የስደት ጂሃድ አካል መሆኑን ልብ እንበል። ጄነራል አሳምነው ይህን ጠቁመውን ነበር !
✞ God never teach us not to protect our family and friends. Start defending yourself and your country this way from Islamic Jihad.
In the west, the Pope kisses their feet. In the east, where people are still REAL Christians, they defend their people and their nations. Wonderful.
❖❖❖[Revelation 3:16]❖❖❖
“And you are lukewarm and neither cold nor hot, I am going to vomit you from my mouth.”
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሂዝቡላ , ሉሲፈራውያን , ሊባኖስ , መንፈሳዊ ውጊያ , ማር ማሪ አማኑኤል , ሤራ , ረሃብ , ሲኖድ , ሴት መድፈር , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትግራይ , አረመኔነት , አባት , አባቶች , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , እስልምና , ኦርቶዶክስ , ወንጀል , ጂሃዳውያን , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Blockade , Famine , Genocide , Hezbollah , HumanRights , Justice , Lebanon , Mar Mari Emmanuel , Orthodox Church , Rape , Spiritual Warfare , Starvation , Synod , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2022
“ የእግዚአብሔር ወታደሮች ” ብሎ እራሱን የሚጠራው ቡድን በፌስቡክ ባሳተመው ቪዲዮ ላይ አንድ ግለሰብ ለካሜራው “ ቤተክርስትያኖች ባሉበት በዚህ ሰፈር የግብረ ሰዶማውያን ባንዲራ ትሰቅሉ ዘንድ ትደፍራላችሁን ? በውስጥህ ሰይጣን አለብህ።” ሲል ይደመጣል።
“በአክራፊህ ሰፈር ሰይጣን አይኖርም ፤ ይህ ሰፈር የእግዚአብሔር ወታደሮች ነው !” ሲል ሌላው የቡድኑ አባል ሲጮኽም ይሰማል። እሱም የግረሰዶማውያኑን ሀውልት ሲያፈርሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እየጠቀሰ ነው።
ምስራቅ ቤይሩት የክርስቲያኖች የከተማ ክፍል ነው። ከሙስሊሞቹ ም ዕራብ ቤይሩት ጋር ሲነጻጸር የክርስቲያኖቹ ክፍለ ከተማ በይበልጥ የዳበረ፣ የበለጸገ፣ የሰለጠነና የተሻለ ሰላም ያለበት ነው። የሊባኖስ ክርስቲያኖች ለረጅም ጊዜ በመሀመዳውያኑ ስለሚጨቆኑና ግፍ ስለሚደርስባቸው በክፍለ ከተማቸው ሙስሊሞች ድርሽ እንዲሉ አይፈልጉም። ቤቶቻቸውንም አያከራይዋቸውም። ታዲያ ይህ በጣም የሚያስቀናቸው ሙስሊሞች አሁን ከግብረ – ሰዶማውያን ጋር በማበር ሕዝበ ክርስቲያኑን በሰዶምና ገሞራ ዜጎች በኩል ሰይጣናዊ ስራቸውን በመስራት ላይ ናቸው። ቅናት በጣም አደገኛ ነገር ነው። በሃገራችንም ቀናተኞቹ ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎችና መሀመዳውያኑ የዋቄዮ – አላህ – ሉሲፈር ጭፍሮች በትግራይ ላይ የዘመቱበት አንዱ መንስዔ የቅናት መንፈስ ሰለባ ስለሆኑ ነው። እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ደመቀ መኮንን ሀሰን ከግብረ – ሰዶማውያኑ + ከመናፍቃኑ + ከአረቦቹ + ከቱርኮቹ + ከኢራኖቹ + ከሶማሌዎቹ ጋር አብረው በጽዮናውያኑ ላይ መዝመታቸው የምንጠብቀው ነበር።
ሰዶማዊው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “ከአለም ጋር ግንኙነት አለን” ሲል ከግብረ – ሰዶማዊው ዓለም ጋር ማለቱ ነበር።
“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን። ” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ “ ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን ዋቄዮ – አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት ( ስህተት ) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል ” አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ ባሌ።
በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችንም ላይ ግብረ – ሰዶማውያኑ + ቱርኮች + አዘርበጃናውያን + ፓኪስታናውያንና አረቦች ነበሩ በተደጋጋሚ ጭፍጨፋዎችን ሲያካሂዱ የነበሩት። ዛሬም ከዩክሬይን ሰዶማዊ አገዛዝ ጎን ተሰልፈው በሩሲያም በዩክሬይንም በኩል ያሉትን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፍ፣ በማፈናቀልና በማሳደድ ላይ ያሉት በዋነኝነት የሰዶም ዜጎች ናቸው። ሉሲፈር ለግብረ – ሰዶማውያኑ ባሪያዎቹ የመረጠላቸው የጣዖት አምልኮ እስልምና ነው።
➡ ይገርማል በትናንትናው ቪዲዮ አንቀጽ ፳፩ን ጠቅሼው ነበር፤
❖❖❖[ ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩፡፳፪ ]❖❖❖
“ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና።”
❖❖❖[ የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥፯ ]❖❖❖
“እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”
✞ Christians have torn down a flower monument depicting the rainbow flag in East Beirut
In a video published by “Soldiers of God” on Facebook, one individual shouts to the camera “This neighborhood has churches in it, and you dare put up the gay flag? You have the devil inside you.”
The flower flag was designed by members of the community who, according to the video, were given permission by the city’s authorities to construct the flag in solidarity with the LGBT community in Beirut.
“There will be no Satan in Achrafieh – this neighbourhood is for the soldiers of God” shouted another member of the group, who quoted verses from the Bible as they tore down the installation.
On Friday, the Lebanese Minister of Interior added his voice to recent calls from religious authorities to condemn all public activities relating to the LGBT community.
In an open letter, Bassam Mawlawi claimed that “sexual perversion” was spreading in Lebanese society in contradiction to Lebanese customs.
According to Helem, a rights group that advocates for the LGBT community, “the letter was accompanied by extensive homophobic and transphobic hate speech on conservative print media and on social media”, as well as similar statements from religious leaders.
Helem accused political and religious elites of stirring up hatred and “moral sexual panic” as a distraction from Lebanon’s economic and political problems.
“Regimes and institutions who have failed in providing justice, safety and security for their people often rely on attacking and sacrificing marginalized communities to distract the public from their failures and corruption” said Helem in a statement published on Saturday.
Activists and allies of the LGBT community in Lebanon are meeting to protest the minister’s letter on Sunday, outside the interior ministry in Beirut.
💭 እነዚህ ፲ /10 የሲ . አይ . ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ – ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈራውያን , ሊባኖስ , ሤራ , ረሃብ , ሰዶም , ቀስተ ደመና , ባንዲራ , ባፎሜት , ትግራይ , አመፅ , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሞ , ወንጀል , ዋቄዮ-አላህ , ዲያብሎስ , ግራኝ አህመድ , ግብረ-ሰዶማዊነት , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍተሻ , ፍትሕ , Beirut , Genocide , Gomorrah , Lebanon , Oromos , Sodom , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 5, 2022
VIDEO
የኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ ቍ . ፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ኦሮሞ ቢሆንም፤ የኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም ያልተረዳው አሻንጉሊት አማራ ግን ቍ . ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ አፍራሽ ነው ! ቶሎ ካልተመለሱ ሁለቱም እሳት ከሰማይ ይወርድባቸዋል !
በአክሱም – ማሕበረ ዴጎ እና በማይካድራ አሰቃቂውን ጭፍጨፋ የፈጸሙት የኦነግ / ብልጽግና ኦሮሞዎች መሆናቸውን የቋንቋ ልሂቃኑ አረጋግጠውታል !
የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጽዮናውያን ላይ የዘመተመት አንዱና ዋናው ምክኒያት ተጋሩ ያልተዳቀለ ክርስቲያን ሕዝብ በመሆኑ ነው። ግራኝ ነግሯችኋል፤ “ መደመር ” ማለቱ ይህን ነው። ሰአራዊቱ የትግራይ ሴቶችን የደፈረውም ለዚህ ነው። በግራኝ ቀዳማዊ ጎንደር የወደቀችው በኦሮሞ የመደቀል ዘመቻ ነው፤ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት
ዘጠና በመቶ የሚሆኑት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ፈላጭ ቆራጮች ኦሮሞዎች ናቸው፤ ገዳዮቹ + ሴት ደፋሪዎቹ + ቤተ ክርስቲያን አቃጣዮቹ !
ኦሮሞው ምኒልክ ከመቶ ዓመታት በፊት ተጋሩ ወንድማማቾችን ከፋፍሎ ለዚህ አስከፊ ጊዜ አበቃን፤ አሁን ልጆቹ ደግሞ ትግራይ እና ኤርትራ አንድ እንዳይሆኑ እባባብዊና ፋሺስታዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ነው። የቃኤልን ፈለግ የተከተለው አሻንጉሊቱ አማራም ታክሎበታል !
ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ የነገሡት በጭራሽ መንገሥ የማይገባቸው ኦሮሞዎች ናቸው። “ወንጀሉን የፈጸሙት እነ ሸኔ፣ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ እነ ጃዋር መሀመድ ወዘተ ናቸው፤ ሁሉም ኦሮሞዎች እኮ እንዲህ አይደሉም ሰላማዊ ናቸው … ቅብርጥሴ” ከእንግዲህ አይሠራም። የዋሖቹን ጽዮናውያንን ለማታለል ለሕዝባቸውና ለማንነታቸው መቆም ሲገባቸው መጤ ለሆኑ ሉሲፈራውያን ርዕዮተ ዓለማት ከሚታገልቱ ከሕወሓት አክቲቪስቶች ጋር ከንቱና በታሪካቸው እንኳን ያልሠራ ሕብረት የፈጠሩት የኦሮሞ አክቲቪስቶች የአዞ እንባቸውን አልፎ አልፎ ብቅ እያሉ ስላነቡ ባጠቃላይ ኦሮሞ ከተጠያቂነት በጭራሽ አያመልጣትም፤ በታሪክም ተመዝግቦ ለወደፊቱ ትውልድ የሚተላለፍ ነው። ምንም ወለም ዘለም የለም፤ በትግራይ ለተፈጸመው ጭፍጨፋና በመሠራት ላይ ላለው ግፍና ወንጀል ቍ . ፩ ተጠያቂው ኦሮሞ ነው ! አገዛዙ የኦሮሞ ነው ! እነዚህን በታሪካችን ዓይተናቸውና ሰምተናቸው የማናውቃቸውን መሰል ግፎች እና ወንጀሎች ማቆም ከፈለጉ ቄሮም በሏቸው ሌሎች በቀን አራት ጊዜ እየተመገቡ ያሉ ኦሮሞዎች በአንድ ቀን ማቆም በቻሉ ነበር፤ ሓቁ ግን በጭራሽ አይፈልጉም። ምክኒያቱም ለወደፊቱ ይቀናቀኑናል የሚሏቸውን ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን መጨረስ፣ ከቋንቋ እስከ ሃይማኖትና ቅርስ ያላቸውን ነገር ሁሉ ማውደምና መዝረፍ ይሻሉና ነው። ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ነውና ከዚህ በፊት ስለሠሯቸውን ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ፣ ሃያ ሰባት ጥንታውያን የደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ ማጥፋታቸውን በሚገባ እናውቃለን። በዚህ ታሪካዊ ወንጀላቸው ኦሮሞዎች ልክ በአርመናውያንና ግሪክ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዳካሄዱት ቱርኮች አይናዘዝም፣ ይቅርታ ለመጠይቅም ሆነ ንስሐ ለመግባት በጭራሽ ፈቃደኛ አይደልም። ቱርኮችና ኦሮሞዎች ቢታደሉ ኖሮ፤ በናዚ ዘመን በአይሁዶች ላይ ግፍ ሠርተው በብዙ ልፋትና ጥረት በንስሐ የተመለሱትን ጀርመኖችን ፈለግ መከተል በቻሉ ነበር። ግን እንደ ሌባው አልታደሉም፤ ሁሌም ስሜታቸው በሚነዳቸው መንገድ ነው ለጥፋት የሚሄዱት። “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም” [ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲ ]
ስለዚህ “አብዛኛው ኦሮሞ ሰላማዊና አቃፊ ነው … ቅብርጥሴ” ከእንግዲህ ወዲህ አይሠራም፤ የእነርሱ ሰላማዊነትና አቃፊነት የትግራይን ሕዝብ ከመከራና ስቃይ አላዳነውም። ሰላማዊነታቸውና አቃፊነታቸው ከዋቄዮ – አላህ ጋር ወደ ሲዖል ይውረድ !
👉 በዚህ ቪዲዮ ይህን አስመልክቶ ጀግናዋ ሊባኖስ – አሜሪካዊቷ ክርስቲያን እኅታችን ብርጂት ገብርኤል ሁሉንም ነገር በትክክልና በጥሩ መልክ አስቀምጣልናለች፤ ለምሳሌ እንዲህ ስትለን፦
💭 “በታሪክ ውስጥ ስትመለከቱ፤ ሁሉንም የታሪክ ትምህርቶች ስትመለከቱ በዘመነ ናዚ አብዛኞቹ ጀርመኖች ሰላማዊ ነበሩ። በጀርመን የጭፍጨፋ አጀንዳውን የሚነዙት ናዚዎቹ ነበሩ። በዚህም ሳቢያ ፷ /60 ሚሊየን ሰዎች ሞተዋል፤ ወደ ፲፬ /14 ሚሊዮን የሚጠጉት በማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ነው ያለቁት፤ ስድስት ሚሊዮን የሚሆኑት አይሁዶች ነበሩ ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትምና።”
☪ ሙስሊም አሜሪካዊቷ ሳባ አህመድ፦
ሰላም! ስሜ ሳባ አህመድ ይባላል፤ በአሜሪካን ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪ ነኝ፤ ቀላል ያልሆነ ጥያቄ ልጠይቅ መጥቻለሁ፣ እርሱም፤ በመላው ዓለም 1.8 ቢሊዮን ሙስሊሞች አሉ። ሲደመር ስምንት ሚሊዮን ሙስሊም አሜሪካውያን የእስልምና እምነት ተከታዮች በዚህች አገር አለን፤ ግን እዚህ ሲወከሉ አላያቸውም።
የኔ ጥያቄ ግን እንዴት እንታገል የሚለው ነው። የርዕዮተ ዓለም ጦርነትን እንዴት በመሳሪያ ማሸነፍ ይቻላል? ይህንን የጂሃዲስቶች ርዕዮተ ዓለም ጦርነትን እንዴትመዋጋት ይቻላል? የተነጋገራችሁበት ጉዳይ ርዕዮተ ዓለማዊ ነውና። በርዕዮተ ዓለም ደረጃ ካልታገላችሁት እንዴት ይህን ነገር ማሸነፍ ትችላላችሁ?
✞ ሊባኖስ – አሜሪካዊቷ ክርስቲያን ብርጂት ገብርኤል፦
ግሩም ጥያቄ! እዚህ በመገኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል፤ ምክንያቱም በያዝነው ርዕስ ዙሪያ መልስ እንድንሰጥ እድል ስለሚሰጠን ነው። እኛ የምንቃወመው ሙስሊሞችን ሳይሆን ሙስሊሞች በህዝባችን ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት ነው፤ እስልምና ጦርነት ከፍቶብናል። እዚህ የተገኘነው ሙስሊሞች ምን ያህል ርቀት ላይ እንደሄዱ ለመወያየት እንችል ዘንድ ነው። ስለ አብዛኛው ሙስሊም “ስላማዊነት” ጉዳይ እኛ አይደለንም ያወሳነው፤ አንቺ እንጂ፤ ካነሳሽው አይቀር በዚህ መልክ በማብራራት እንድመልስ ፍቀጅልኝ ዛሬ በዓለም ላይ 1.2 ቢሊዮን ሙስሊሞች አሉ፤ በእርግጥ ሁሉም ሙስሊሞች አክራሪ አይደሉም፤ አብዛኞቹ ሰላማዊ ሰዎች ናቸው።
በሁሉም የስለላ አገልግሎቶች መረጃ መሠረት በዓለም ዙሪያ ከ15% እስከ 25% ድረስ አክራሪዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ይገምታሉ፤ ይህም 75% የሚሆኑት የተቀሩትን አብዛኞቹን ሰላማዊ ያደርጋቸዋል፤ ሆኖም ግን ከ15% እስከ 25% የሚሆኑትን ስንበለከት፤ ከዓለም ሙስሊም ሕዝብ በመቶኛ ከ 180 ሚሊዮን እስከ 300 ሚሊየን ሙስሊሞች ለምዕራባውያኑ ስልጣኔ ውድመት ይሠራሉ ማለት ነው፤ ይህም የዩናይትድ ስቴትስን ነዋሪዎች ያህል ብዛት ያለው ቁጥር ነው።
ስለዚህ “ለምን ከ15 እስከ 25 በመቶ ስለሚሆኑት አክራሪዎቹ መጨነቅ አለብን?” ለሚለው ጥያቄ መልሱም፤ የነሱ አክራሪነት ሰላም ሰልነሳን ነው የሚለው ይሆናል። የሚገድሉትና የሚጨፈጭፉት አክራሪ ሙስሊሞ ስለሆኑ ነው።
💭 በታሪክ ውስጥ ስትመለከቱ፤ ሁሉንም የታሪክ ትምህርቶች ስትመለከቱ በዘመነ ናዚ አብዛኞቹ ጀርመኖች ሰላማዊ ነበሩ።
☆ በጀርመን የጭፍጨፋ አጀንዳውን የሚነዙት ናዚዎቹ ነበሩ። በዚህም ሳቢያ 60 ሚሊየን ሰዎች ሞተዋል፤ ወደ 14 ሚሊዮን የሚጠጉት በማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ነው ያለቁት፤ ስድስት ሚሊዮን የሚሆኑት አይሁዶች ነበሩ። ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።
☆ አብዛኞቹን ሩሲያውያን ስትመለከቱ፤ ሩሲያውያንም ሰላማዊ ነበሩ፤ ግን ሃያ ሚሊዮን ሰዎችን መግደል ችለዋል። ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።
☆ ለምሳሌ ቻይናን ስትመለከቱ፤ ቻይናውያን ሰላማዊ ነበሩ፤ ግን ቻይናውያን 70 ሚሊዮን ሰዎችን መግደል ችለዋል። አብዛኞቹ ሰላማዊ ሰዎች ነበሩ ግን ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።
☆ ጃፓንን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በፊት ስትመለከቱ ጃፓናውያን ሰላማዊ ነበሩ፤ ግን ጃፓን ወደ ደቡባዊ ምሥራቅ እስያ አቋርጣ በመሄድ 12 ሚሊዮን ሰዎችን በብዛት ገድላለች። አብዛኛዎቹን በሜንጫ እና በአካፋ። ሰላማዊው አብላጫዎቹ ኢምንት ነበሩ፤ ጭፍጨፋውን አላቆሙትም።
☆ በመስከረም 11ዱ ጥቃት ወቅት በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ 2.3 ሚሊየን ነበሩ።
19 ጠላፊዎች 19 አክራሪዎችን ብቻ ነበር የወሰደው አሜሪካን ለማንበርከክ። እነዚህ ጥቂቶቹ ነበሩ በየዓለም ንግድ ማእከልና ፔንታጎን ጥቃት አድርሰው ወደ 3,000 የሚጠጉ አሜሪካውያንን ለመግደል በቅተዋል። ስለ ጨዋ እና ሰላማዊ ሙስሊሞች ስናወራ አንቺ እንደ አንድ ብቸኛ የአሜሪካ ሙስሊሞች ተወካይ እዚህ መገኘትሽ ደስ ብሎኛል፤ ነገር ግን ሌሎቹ “ሰላማዊ” ሙስሊሞች የት አሉ? ለምንስ ድምጻቸውን አያሰሙም?
ሰላማዊው የሆኑት አብዛኞቹ ሙስሊሞች ኢምንት ናቸው፤ ሽብሩንና ጭፍጨፋውን አላቆሙትም። የፖለቲካ ትክክለኛነትን (ይሉኝታን) ወስደን ወደ ቆሻሻ መጣያ የምንጥልበት ጊዜ አሁን ነው።
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈራውያን , ሊባኖስ , ማሕበረ ዴጎ , ሤራ , ረሃብ , ሩሲያ , ባፎሜት , ብርጅት ገብር ኤል , ትግራይ , ቻይና , አመፅ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ድንበር , ጀርመን , ጃፓን , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍትሕ , Blockade , Brigitte Gabriel , Famine , Genocide , Germany , HumanRights , Japan , Jihad , Mahbere Dego , Majority , Massacre , Nazi , Oromo , Rape , Russia , Starvation , Terrorism , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2020
VIDEO
ኢንጅነር ስመኘው ከመገደሉ አንድ ቀን በፊት ከቢቢሲ ጋር ያደረገውን ቃለመጠይቅ እናዳምጥና ኢንጅነር ስመኘው በተገደለ ማግስት ገዳዩ አብይ ከሙስሊም ወንድሞቹ ጋር በአሜሪካ ግድያውን ለማክበር “ለኡማችን የመጀመሪያውን ኢትዮጵያዊ ደፋነው፤ “ታክቢር ! አላህ ዋክበር ! እልል ! በሉ …” የሚል ገጽታ ካንጸባረቀ በኋላ ፊቱን የ 666 እንሽላሊት ፊቱን በመቀያየር፤ “ አንድ ኢንጅነር ስመኘው የተባለ ሰው ባልታወቀ ሁኔታ ህይወቱ አልፈ” አለ።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሃገራችን አንድ ጀግና፣ አንድ አምደጽዮን የሚኖርባት ሃገር ብትሆን ኖሮ በማግስቱ ወይ ገዳይ አብይ ወይ ኢንጅነር ታከለ መደፋት ነበረባቸው ! ይህ የኢትዮጵያውያን ግዴታ መሆን ነበረበት። ይህ ቅሌት በደካማ ቀረርቶ ስለታለፈ እነ ጄነራል አስማነው፣ ሰዓረና ሌሎችም ኢትዮጵያውያን ተገደሉ፣ ካህናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ባሰቃቂ መልክ ተሰዉ፣ መቶ ዓብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ፣ ምስኪን የገበሬ ሴት ተማሪ ልጆች ታግተው ተሰወሩ፣ የዘር ማጽደቱ ዘመቻ ተጧጧፈ።
እስኪ ወደ በቤይሩት ሊባኖስ ፊታችንን እናዙር፤ እዚያ አንድ ፈንጅ ቢፈነዳወጣት ክርስቲያን ሴቶች በአደባባይ ወጥተው ጠቅላያቸውን ለመግደል ወደ ቤተ መንግስት አመሩ፤
“መሪዎቻችን ሲገድሉን እኛም ፓርላማ ገብተን አንድ በአንድ እንገድላቸዋለን! ” ዋው!
ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አንድ የሠራዊቱና የፖሊስ ኃይል አባል እንደው ለሚስቱና ልጆቹ “ምን እየሰራሁ ነው” ብሎ ይነግራቸው ይሆን ? ሚስቱና ልጆቹ “ባሌ፣ አባታችን እኮ ጠመንጃ ይዞ በሶማሊያ በርሃ ለአገሩ ሲል ሞቶ በአሸዋ ውስጥ ተቀበረ” ይሉ ይሆን ?
____________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ሊባኖስ , ሕዳሴ ግድብ , በቀል , አመጽ , አባይ , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያውያን , ኢንጂነር ስመኘው , ግራኝ አህመድ , ግብጽ , ግድያ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2020
VIDEO
በቤይሩት ወደብ ከሳምንት በኋላ ሌላ ከፍተኛ ቃጠሎ ፤ ጥቁሩ ጢስ የግዙፍ አውሬ ቅርጽ ሰርቷል፤ አውሬው እግር ስር በፍም የተከበበ መስቀል ይታያል።
ለመስቀል ደመራ እንዘጋጅ፡ ወገን!
__________ _________ ___ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ሊባኖስ , መንግስት , ቤሩት , ቤይሩት , እሳት , ግምጃ ቤት , Beirut , Blast , Fire , Warehouse | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2020
VIDEO
👉 የሊባኖስ መንግሥት ሙሉ በሙሉ ስልጣን እንዲለቅቅ ተገደደ።
ለዚህ መንግስት ነበር ጂኒ ዐቢይ ገና የቦንቡ ፍንዳታ ሳያልቅ የሃዘን መልዕክት አስተላልፎለት የነበረው !
በቤይሩት ከተከሰተው ከፍተኛ ፍንዳታ በኋላ ህዝባዊ የአደባባይ ተቃውሞ የበረታበት የሊባኖስ መንግስት በፈቃዱ ከኃላፊነት ወርዷል።
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀሳን ዲያብ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው መንግሥታቸው ስልጣን ለማስረከብ መወሰኑን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያስታወቁት፣ ለተከታታይ ቀናት የተካሄደውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ የተለያዩ ሚኒስትሮች እና ሌሎች ባለስልጣናት የስልጣን መልቀቂያ ካስገቡ በኋላ ነው።
የመንግሥት ተቃዋሚዎች የሀገሪቱ ባለስልጣናት በሀገር ጉዳይ ቸልተኞች እና በሙስና የተተበተቡ መሆናቸውን በመግለጽ መንግሥትን ይወነጅላሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም በንግግራቸው ይህን ውንጀላ ተቀብለዋል። በሊባኖስ ሙስና ከሀገሪቱ ከራሷ በላይ የገዘፈ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዲያብ ይህም ለውጥ እንዳናመጣ አድርጎናል ብለዋል። ” እኛ ብቻችንን ነበርን እነርሱ ደግሞ ሁሉም ( ሙሰኞቹ ) ከእኛ በተቃራኒ ናቸው ” ሲሉም ፈታኝ ጊዜ ማሳለፋቸውን ገልፀዋል።
ወንድ በጠፋባት ኢትዮጵያ ግን ገዳይ ዐቢይ ያው ለሦስት አመታት አሰቃቂ ጀነሳይድ እየፈጸመ፣ ኢትዮጵያውያንን እያፈናቀለ፣ ህፃናትን እያገተ፣ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፍ፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እያቃጠለ ባጠቃላይ ኢትዮጵያን በብርሃን ፍጥነት እንዳሻው እያፈራረሰ እንኳን ይህን ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ለመቃወም አደባባይ የወጣ አንድም ኢትዮጵያዊ የለም። ሕዝቡ ከሊባኖስ ዜጎች እጅግ በጣም የከፋ የኑሮ ሁኔታ ላይ ነው የሚገኘው፤ እየተራበም ነው፤ ነገር ግን አሁንም በጂኒ ዐቢይ እና ደጋፊዎቹ እያተታለለ ውዳቂዎቹ ኦሮሞዎች እንዲሳለቁበትና እያላገጡ የጥፋት ዘመቻቸውን እንዲቀጥሉበት ዕድሉን ሰጥቷቸዋል። ምን ዓይነት ሰነፍ፣ አልቃሻና ደካማ ትውልድ ቢሆን ነው !? ወሬና ጉራ ብቻ! ለዚህም እኮ ነው በዘር ጥፋት ያ ሁሉ ሰው አልቆ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዜሮ ትኩረት ለኢትዮጵያ ሊሰጡ ያልበቁት።
እስኪ ተመልከቱ በሊባኖስ አንዲት ፍንዳታ ለሁለት ሳምንታት ያህል የመላው ዓለም መነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ ለመሆን በቅቷል። የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ባጭር ጊዜ ውስጥ እስከ ግማሽ ቢሊየን ዶላር ለሊባኖን እርዳታ ለመሰብሰብ በቅቷል።
____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: ሊባኖስ , ሊባኖስ_ፖለቲካ , መንግስት , ቤሩት , ቤይሩት , ተቃዋሚዎች , አመጽ , ካቢኔት , ጠቅላይ ሚንስትር , ፍንዳታ , ፖለቲካዊ_ጉዳይ , Beirut , Blast , Lebanon | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2020
VIDEO
በቤይሩት የቅድሱ ዲሚትሪዮስ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባት አባ ዮኢል ናሲፍ ነው ይህን ለቢቢሲ የተናገሩት።
የቅዱስ ዲሚትሪዮስ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚገኘው የቤይሩት ፍንዳታ ከተከሰተበት ቦታ አንድ ኪሎ ሜትር ብቻ ርቆ ነው፡፡
አባ ዮኢል ናሲፍ ቤተክርስቲያኑ የደረሰበትን ጉዳት ለመመርመር በፍጥነት ወደ ቤተክርስቲያኑ በመሮጥ ቤተክርስቲያን ሲገቡ የቤተክርስቲያኑ የመጀመሪያ ክፍል ( ቅኔ ማህሌት ) ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡ ነገር ግን ቤተ መቅደሱ ለጭረት እንኳን አልተነካም ነበር ፥ በፍንዳታው ወቅት ሁሉ እንደበራ የቆየውን የዘይት ሻማ መብራት ጨምሮ፡፡
_____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Altar , ሊባኖስ , መቅደስ , ቤሩት , ቤተ መቅደስ , ቤተ ክርስቲያን , ቤይሩት , ተስፋ , ተዓምር , ኢየሱስ ክርስቶስ , እምነት , ግሪክ ኦርቶዶክስ , ፍንዳታ , Beirut , Blast , Greek Orthodox Church , Lebanon , Miracle | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2020
VIDEO
_______________ __________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሊባኖስ , ቄስ , ቤተ ክርስቲያን , እምነት , ክርስትና , ፈተና , ፍንዳታ , Blast , Church , Lebanon , Priest | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2020
VIDEO
ትክክል፤ በተዘዋዋሪ የእነ ዐቢይ አህመድ አሊን ማንነትና ምንነት እየጠቆሙን እኮ ነው። ይገርማል ! ጂኒ ዐቢይ የሃዘን መልዕክቱን ያስተላለፈ የመጀመሪያው መሪ ነበር፤ አጋንንቱ ቀስቅሰውታልና አረቦቹ እንኳን አልቀደሙትም። ልክ እንደ ግብረ – ሰዶማዊው ሞግዚቱ እንደ ፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን፤ ማክሮንንም ቤይሩትን ለመጎብኘት ማንም የቀደመው መሪ አልነበረም። አጋንንቱ እየተናበቡ በመላው ዓለም ይበናሉ።
ከፍንዳታው በኋላ የሊባኖስ ክርስቲያኖች ሊባኖስን አናወጧት። ያ ፍንዳታ ማንኛውም ዓይነት ፍንዳታ አልነበረም። ብዙ የቀሰቀሰው ነገር አለ !
ከቤይሩት ፍንዳታ በኋላ አሁን በብዛት ሆነው በማመጽ ላይ ያሉት የሊባኖስ ክርስቲያኖች ናቸው። ሥልጣኑን የተቆጣጠሩ ፖለቲከኞቹ በብዛት የአጋንንቱ ሂዝቡላ ሽብር ፈጣሪ ቡድን አባላት ናቸው፤ ልክ በሃገራችንም የጂኒ ዐቢይ አጋንንት ቄሮ አባላት እንደሆኑ። ወጣቷን ሴት እናዳምጣት፤ “መሪዎቻችንን ቤተ መንግስት ውስጥ ገብተን እንገድላቸዋለን !” ትለናለች። ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንም ተመሳሳይ ቁጣ የተሞላበት ጠንካራ አመጽ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፤ ግዴታቸው ነው ! ፖለቲከኞች ይህ ዓይነት ቋንቋ ብቻ ነው የሚገባቸው፤ “ለምንድን ነው ህዝቡ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት በማምራት ግንቡ እስኪነቃነቅ ድረስ የማይጮኸው ? ምን እየጠበቀ ነው ?” በማለት ስጠይቅ ዓመት አልፎኛል። በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለው በደል በሊባኖስ ክርስቲያኖች ላይ ከሚደርሰው በደል እጅግ በጣም የበዛ ነው።
የቤተ ክህነት አባላት ሕዝቡን ተገቢ በሆነ መልክ ለመቀስቀስ፣ ለማነሳሳትና ለመብታቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ባለመሥራታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂዎች ይሆናሉ።
[ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰ ]
“ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው። “
_____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , ሃገር-ማፍረስ , ሊባኖስ , ቤይሩት , ተቃውሞ , አጋንንት , ክህደት , ዐቢይ አህመድ , የሀዘን መግለጫ , ጠላት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፖለቲከኞች , Beirut , Demons , Demonstration | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 24, 2020
VIDEO
መላው ዓለም “ኢትዮጵያውያን ወደ ባርነት ገቡ !” እያለ ነው
ከአረብ ሃገራት ሁሉ “ሰልጥናለች” በተባለላት ሊባኖስ እህቶቻችን የአረቦችን ጭካኔ በቅርቡ ማየት ከጀመሩ ቆዩ፦
አንዱ “ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራችሁ ሂዱ፤ ከአረቦች አምልጡ !” በማለት እንዲህ ሲል ጽፏል፦
“Go home and farm it is noble Holy and free from immorality of Arabs nations. Money will pass away but knowledge of caring for lambs and goats milking making cheese growing crops weaving cloth and life of prayer and raising your children is Noble. Trying to acquire wealth is evil”
ሌላው ደግሞ፤ “አረቦች እጅግ በጣም ጨካኞች ናቸው፤ አፍሪቃውያን በአረብ ሃገራት በፍራቻ ይኖራሉ
አረቦች ግን በአፍሪቃ ተንደላቀው ይኖራሉ፤ ይህ እንዲህ መቀጠል የለበትም፤ እኛ አፍሪቃውያን አረቦችን አሁን ማስጨነቅ አለብን ” ይለናል፦
„People in the middle east appear to be monstrously cruel. Why should Africans live in fear in Arab countries while Arabs do not live in fear in Africa? We must change it, make them feel our fear.“
አንድ አንባቢ፤ “አረቦች እጅግ በጣም ጨካኞች ናቸው፤ አፍሪቃውያን በአረብ ሃገራት በፍራቻ ይኖራሉ አረቦች ግን በአፍሪቃ ተንደላቀው ይኖራሉ” ይለናል።
የአረቦች ቅጥረኛው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ ግን በተቃራኒው እንዲህ ይለናል፦
– አረቦች አቃፊ ናቸው፤ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ሰርተውላቸዋል፤ ሰልጥነዋል
– ኢትዮጵያውያን ግን አቃፊ አይደሉም፤ መስጊድ አልሰሩም፤ ኋላ ቀር ናቸው
– 99% የሚሆነው ሙስሊም በሚኖርበት ቦታ ስልጤዎች ስልጣኔን ከአረብ ተምረዋልና አቃፊ ናቸው፤ ሰልጥነዋል ፥ ክርስቲያኖች ግን አቃፊዎች አይደሉም፣ አስተሳስባቸው ኋላ ቀር ነው፤ መስጊድ ያቃጥላሉ፤ ስለዚህ ኢትዮጵያን በስልጣኔ የዓለም ውራ አድርገዋታል”
በአረቡ ዓለም ኢትዮጵያውያን ከባርነት ለከፋ ነገር መጋለጣቸውን እያየን ነው ታዲያ ይህ አፉን ሞልቶ በድፍረት የሚቀባጥር ቀጣፊ አላጋጭ በየትኛዋ ዓለም እየኖረ ይሆን ? ኢትዮጵያን የማዋረድ እና የኢትዮጵያውያንን ሞራል የመደቆስ አጀንዳ ይዞ ካልመጣ በቀር ከመቼ ወዲህ ነው ወዲህ ነው አረብ የሰለጠነው ? ከመቼስ ወዲህ ነው አረብ አቃፊ የሆነው ? ምን ያህል ቅሌታም ቢሆን ነው ?!
ሌላው በጣም የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ እህቶቻችን እንደ አባቱ አባ ጂፋር ለባርነት ወደ አረብ ሃገር መላኩና የኢምባሲዎቹን በር ጥርቅም አድርጎ በመዝጋት እርዳታ መንፈጉ ብቻ ሳይሆን፤ በአገር ቤትም ልክ እንደ አረቦቹ ወጣት ሴቶችን ማገት፣ እናቶችን ማፈናቀልና ክርስቲያኖችን በማሳደድ ላይ መሆኑ ነው።
እጅግ በጣም ያስቆጣል ! ታዲያ እንዲህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጠላት፣ የአረቦች አሽቃባጭና ወኪል በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ይታወቃልን ? በፍጹም !ይህ ትውልድ ምን ዓነት ወንጀል ቢሠራ ነው ይህ የቀበሌ አስተዳዳሪ እንኳን የመሆን ብቃት የሌለው ቀጣፊ ሰው ኢትዮጵያን ለሚያህል ሃገር በመሪነት የተቀመጠው? አቤት ውርደት!
_______________ _____________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos | Tagged: Arab Slavery , ሊባኖስ , በደል , ባርነት , አረብ ሃገር , ኢትዮጵያ , ካፋላ , ዐቢይ አህመድ , ዘረኝነት , የቤት ሠራተኞች , ጭካኔ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፀረ-ክርስቲያን , Ethiopia , Lebanon , Maids | Leave a Comment »