Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

Posts Tagged ‘ለውጥ’

እኅተ ማርያም | ፈረንጆቹ ኢትዮጵያውያንን ከኢትዮጵያ ጥርግ አድርገው አውጥተው እነርሱ ሊገቡባት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2019

  • + በአዲስ አበባ የአሜሪካው ኤምባሲ ግዙፍ ህንፃ መሬት ሥር በጣም የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ተዘርግቶበታል

  • + የገንዘብ ፍቅር ትውልድ እያበላሸ ነው

  • + ለጥቅማጥቅም ሲል ሰው አገሩን ለባዕድ ለቅቆ እንዲወጣ እየተደረገ ነው

  • + በነብዩ ሙሴ ጊዜ የነበረው የእስራኤል ሕዝብ ለእኛ ትምህርት ሊሆነን ይገባል

ትክክል ነው የምትናገሪው እናትዬ፤ ምንም አያጠራጥርም፤ የእነዚህን የአውሬውን አርበኞች ውስጣቸውን በደንብ ለማየት በቅተናል፤ ወረራው እኮ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና ደቡብ አፍሪቃ፤ የአረቦቹ ደግሞ በሰሜን አፍሪቃ ታይቷል፤ እንኳን የሕይወት ዛፍ በሚገኝባት አገራችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!

እያንዳንዱ የምዕራብ እና አረብ ኤምባሲ በኢትዮጵያውያን ላይ ክፉ ድርጊት የሚሠራ ነው። እነዚህ ኤምባሲዎች የፀረኢትዮጵያ ፀረክርስትና ስለላ ተቋማት ናቸው። ለምሳሌ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚካሄደውን እያንዳንዱን “ምስጢር ነክ ስብሰባ” የሲ አይ ኤው አሜሪካ ኤምባሲ ያለምንም ችግር የማዳመጥ ብቃት አለው። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተገደሉት ከታዘዙት ኢትዮጵያን የማጥፊያ የሃያ አምስት አመት ፕላን አሻፈረኝ ብለው ለማመጽ ሲዘጋጁ ነው፤ ሰምተዋቸዋልና። የሉሲፈራውያኑን ትዕዛዝ የማይቀበል ሥልጣን ላይ አይወጣም/ አይቆይም።

በጊዜውም እነ ዶ/ር አብይ አመድን እና ለማ ገገማን ዓይናችን እያየ ለዚህ ወቅት መልምለው አዘጋጅተዋቸው ነበር። ፕላኑም እንዳቀዱት በመካሄድ ላይ ነው፤ በሕዝባችን ሞኝነት ባጭር ጊዜ ውስጥ ከጠበቁት በላይ አንዳንድ ጊዚያው ድሎችን ተቀዳጅተዋል። ሰዶማዊው የአትኩሮት ፍለጋ እንቅስቃሴያቸው (ከአንድ ቦታ፣ ከአንድ አገር ወደ ሌላው ቶሎ ቶሎ መጓዝ፣ ካሜራ ፊት መቅረብ ወዘተ) ይህን ያሳየናል። አዎ! “ጣፋጯ” ድላቸው ለጊዜው ናት በቅርብ መራራ ትሆናለች። በተሰማሙበት እቅድ መሰረት እነ ዶ/ር አህመድ እና አቶ ለማ ይህን ኢትዮጵያን የማጥፊያ ተልዕኳቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባጭር ጊዜ ውስጥ ሰብስበው የሰረቁትን ቢሊየን ዶላር ይዘው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ይደረጋል፤ ከዚያም ሲ አይ ኤ ወደ አዘጋጀላቸው የመጠለያ ቪላ ሄደው በፈርኦን ሙዚቃ ጮቤ ይረግጣሉ። ወይ ወደ ካይሮ ወይ ወደ ሚነሶታ ማለት ነው። ልክ እንደ ሌላው የ ሲ አየ ኤ እና አንዋር ኤል ሳዳት ቅጥረኛ፡ እንደ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም። ግን መስሏቸው ነው፤ ገሃነም እሳት ነው የሚጠብቃቸው!

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሸገር FM ራዲዮ ለ እኅተማርያም፤ “ሥላሴን እና ቅድስት ማርያምን እርሻቸው” አላት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2019

ያሳዝናል፤ የምዕራቡ ዓለም ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም ሜዲያ በ666 ቁጥጥር ሥር ነው። ሜዲያዎቹ እና ሠሪዎቻቸው ፀረክርስቶስ፣ ፀረተዋሕዶ፡ ፀረኢትዮጵያ የሆነ አቋም ነው ያላቸው።

ትክክል ናት እህታችን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

ዓለም እራስን በሚያስጠላ ቫይረስ ተለክፋለች

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!” ይላል የሸገር ራዲዮ ተናጋሪ ውስኪ በጠበሰው ጉሮሮው። የትኛዋ ኢትዮጵያ? ሥላሴን እና ማርያምን መስማት የማትሻዋ ኢትዮጵያ? ደግሞ እኮ በጣም የሚያሳዝነው፤ እኅታችን ባሏን እና ወንድማችንን ባጣችበት ማግስት ይህን ነገር መስማቷ ነው፤ በሃዘን ወቅት፤ ያውም ገንዘቧን ከፍላአይይይ ግብዝነትበዲያብሎስ የተመረጡት እራስን በሚያስጠላ ቫይረስ ተለክፈዋልእንዴት አስቀያሚ ነገር ነው ጃል!

ለምሳሌ የኢትዮጵያ ናቸው የሚባሉት የውስጥም ሆኑ የውጭ ራዲዮ እና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ኢትዮጵያዊ የሆኑትን የተዋሕዶ አጽዋማትንና በዓላትን በማስመልከት በአግባቡ ሲያስተዋውቁ አይሰሙም/አይታዩም። ልብ ብለው ጣቢያዎቹን የሚከታተሉ ወገኖች ከታዘቧቸው ክስተቶች መካከል፤ ለምሳሌ የልደት ወይም የመስቀል በዓል ሲሆን፤ ገንዘብን ከሚመለከቱ ማስታወቂያዎች ጋር የተያያዘ ካልሆነ፡ ስለ በዓላቱ ምንነት ነካ ነካ አድርገው የሚያወሱት ልክ ዕለቱ ሲደርስ ነው። የተዋሕዶ መዝሙራትንማ በጭራሽ አሰምተው አያውቁም። በሌላ በኩል ግን የሙስሊሞች በዓላት ሲቃረቡ ከሁለት ሳምንታት ጀምረው ነው የፕሮግራሞቻቸውን ይዞታ ሁሉ የሚቀያየሩት። እንዲያውም በአረብኛ የተዜመ የእስላም ሙዚቃ በተደጋጋሚ ይቀርባል። የኢትዮጵያ የሆኑትን መዝሙራት አያቀርቡም፤ የጠላት አረብ የሆኑትን ግን ያስተዋውቃሉ። ይህ ታዲያ ቁጣና መቅሰፍት የሚያመጣ መርገም አይደለምን?

ከሁለት ዓመታት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ የመድኃኔ አለም፣ ቅዱስ ዮሐንስና ቅዱስ ቂርቆስ ጸበል አገልጋይ ወንድማችን የሚከተለውን መረጃ እንደጠቆመኝ አውስቼ ነበር፦

፪ሺ፱ ዓ.ም ላይ ድንቁ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሀ ጠበል በቂርቆስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሲገኝ፤

(”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ” እና ”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ ነው፤ እንዳትጠመቁ! እንዳትጠጡ! ወዘተ” በማለት በሃሰት ለማስፈራራትና ተፈዋሹን ለማባረር ሞክረው እንደነበር፡ ነገር ግን ጠበሉ በሚፈውሳቸው ሰዎች ብዛት ለማፈር እንደበቁ

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም “አውሬው ኢትዮጵያውያንን የሚያፈናቅለው የህይወትን ዛፍ በእጁ ለማስገባት ነው” ስትለን፤ አለቃቀሰ የመስጊዱ ጋኔን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2019

ይህ ሚያጠራጥር አይደለም፤ ምስጢሩ የተገለጠለት የዲያብሎስ ሠራዊት በኢትዮጵያ ላይ አተኩሯል፤ እኛን አስተኝቶ እርሱ ወደ ኢትዮጵያ ጠጋ ጠጋ ማለት ከጀመረ ውሎ አድሯል። አሁን በኢትዮጵያውያኑ ከሃዲዎች እርዳታ ሠራዊቱን በግልጽ በማሰባሰብ እናት ኢትዮጵያን ከብቧታል፣ ሠርጎ ገብቷል፣ ዓለማዊውን የመንግስት እና መንግስት ያልሆነ መዋቅር ሁሉ ተቆጣጥሮታል።

“የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር

ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።

አዎ! ከሌሎች ብዙ ነገሮች ጋር፡ የውሃው ምንጭ የሚገኝባት እና የህይወት ዛፉ የሚበቅልባት ቦታ ያለው በአገራችን ነው።

የሉሲፈራውያኑ ቀጠሮዋቸው አሁን ደርሷል። ለአዲሱ የምድር መንግስት ምስረታ ይህችን የተቀደሰች ቦታ ከኢትዮጵያውያን እጅ ፈልቅቆ መንጠቅ የመጨረሻው ግባቸው ነው። ለዚህ ግባቸውም መሰናክል የሚሆኑትን ጽኑ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያኑን አንድ ባንድ በማፈናቀል፣ በመመረዝ ብሎም በመግደል ኢትዮጵያን “ለማጽዳት” በመታገል ላይ ናቸው።

ደጋግሜ የምናገረው ነው፡ የ ዶ/ር ማዕረግ ያላቸው ኢትዮጵያዊውያን በየመስኩ ብቅ ብቅ እንዲሉ እየተደረገ ነው (የ ዶ/ር ማዕረግ ከ666 ማኽተሞች አንዱ ነው)። ዶ/ር አብይ፣ ዶ/ር ደብረጺዮን፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ ዶ/ር አድሃኖም ወዘተ።

ሰሞኑን በተሠራጨው ዜና፤ “አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በብዛት ተስፋፍቷል” ብለው ሲናገሩ ሰምተናል፤ ከዚህ ዜና ጀርባ የተለመደው ተንኮል አለበት። አውሬው በፈጠረው አጋጣሚ ሁላ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ማንቋሸሽ ወይም መኮነን አለበትና። በረሃብ፣ በበሽታ፣ በጦርነት ወዘተ።

ከሃጢዓታችን የተነሳ በጣም የረቀቀውን፣ ዘላለማዊን እና የእግዚአብሔርን ሕግ የሚከተለውን ሥርዓት ወደ ጎን በማድረግ ሉሲፈራውያኑ ባጠመዱልን ጊዚያዊ ደካማ ርዕዮተ ዓለማት (ካፒታሊዝም፣ ኮሙኒዝም፣ ፌሚኒዝም፣ እስላም፣ ዲሞክራሲ፣ ሊበራሊዝም ወዘተ)ጊዚያችንና ጉልበታችንን እናባክናለን። በዚህም ለአውሬው ልጓም አመች ሰለምንሆን ልክ ጅራቷን ለመያዝ እንደምትሽከረከር ውሻ ምንም ነገር ሳንይዝ እራሳችንን ደግመን ደጋግመን ለመጉዳት እንበቃለን።

አንድን ሕዝብ አዕምሮውን በማጠብ ለመቆጣጠር ያስችለው ዘንድ አውሬው በኢትዮጵያ ላይ የሚጠቀምበት ስልት፦

  • 1. የሕዝቡን ሞራል ማውደቅ (ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፦ ድርቅ፣ ረሃብ የነገሠበት)
  • 2. አገሪቷን መተናኮል/ማናጋት የግጭት፣ ቀውስ መፍጠር፣ የጦርነት እና ዕልቂት ዘመን(ዘመነ ደርግ፦ ጦርነት፣ ግድያ፣ ድርቅ፣ በሽታ፣ ስደት የሰፈኑበት)
  • 3. የመረጋጋት ዘመን (ዘመነ ኢህአዴግ/ ዘመነ ሸኽ አላሙዲን፦ ሰላምና የ ኢኮኖሚያዊ እድገት የታየበት)

እንደገና ተመልሶ፦

1. እና 2. የሕዝቡን ሞራል ማውደቅ ብሎም አገሪቷን መተናኮል/ማናጋት የግጭት፣ ቀውስ፣ ጦርነት እና ዕልቂት ዘመን(ዘመነ ግራኝ አህመድ)

በዚህም መሠረት የኢትዮጵያውያኑን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ብሎም ሃገራቸውን ለመቆጣጠር ላለፉት ፳፯ ዓመታት በመሠረቷቸውና ባደራጇቸው የፌደራል ክልሎች መካከል ግጭቶች ይካሄዳሉ።

በኢትዮጵያ የስልጣን ለውጥ ከተካሄደ ከአሥር ወራት ገደማ በኋላ በሀገሪቷ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ ብዙ ሕይወት የቀጠፉ የኅብረተሰብ ብጥብጦች በመፈጠር ላይ ናቸው። ይህ የተከሰተው ለበርካታ ዓመታት የፖለቲካ መረጋጋት ከሰፈነ በኋላ ነው። ኢትዮጵያ ምናልባት አሁን እስከ መገነጣጠል ድረስ ሊያደርስ የሚችል ጽኑ ብጥብጥ ሊያጋጥማት ይችላል። እነዚህም ግጭቶች ድርቅን፣ ረሃብን፣ በሽታን እና ሞትን ይወልዳሉ። ይህም ሁኔታ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ማለቅ፣ መፈናቀል እና መሰደድ ምክኒያት ይሆናል። ይህን የሚታዘበው የዓለም አቀፋዊው ማሕበረሰብም ለ ”እርዳታና” “ሰላም ለመፍጠር” ያዘጋጀውን ሠራዊት በጣልቃ ገብነት ወደ ኢትዮጵያ ይልካል፤ የመረጠውንም ተዋሕዶ ያልሆነ አዲስ ነዋሪ ያሠፍራል፤ በዚህም የህይወት ዛፍ የምትገኝበትን ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠራል ማለት ነው።

አዎ! እግዚአብሔር ለአባታችን ኖህ የገለጠለትንና የማርያም መቀነት ያረፈባቸውን የኢትዮጵያ ቀለማት ከስነደቅ ዓላማችን ላይ ይሠርዙ ዘንድ የሉሲፈርን ኮከብ እንዲያሳርፉበት እንዳዘዟቸው፤ አሁንም የህይወትን ዛፍ መቀዳጀት አላማቸው እንደሆነ የሚጠቁመንን ሰንደቅ ዓላማቸውን („ኦሮሞ” የሚባሉት የሚይዙትን) በማስተዋወቅ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያውያን የእግዚአብሔር ልጆች ኮከቡ ከባንዲራቸው ላይ እንዲነሳ ሲሹ፥ ሉሲፈራውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ደግሞ ባንዲራውን በዋቄዮ አላህ ባለዛፍ ባንዲራ ለመተካት እየታገሉ ነው።

ታሪክ እንደሚያስረዳን፤ አፄ ኃይለ ሥላሴ ከሥልጣን ሊወገዱ ጥቂት ዓመታት ሲቀራቸው፡ ሉሲፈራውያኑ በሰሜን ኢትዮጵያ (የህይወት ዛፍ በሚገኝበት አካባቢ)ሃይለኛ ድርቅ እንዲፈጠር አደረጉ፤ በዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጡ፤ ኢትዮጵያ ሞራሏ ወደቀ። ኢትዮጵያ የሚለው ስም የረሃብ ተመሳሳይ ቃል መግለጫ ሆነ።

በወቅቱ የነበሩ ብዙ የዓይን ምስክሮች ስለዚህ ጉዳይ እንዳጫወቱኝ፤ ይህ ዜና በእነ ቢቢሲ እና የተባበሩት መንግስታት አማካኝነት በመላው ዓለም እንዲሠራጭ ተደረገ፤ ብዙም ሳይቆይ፤ የአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ የናቶ ሠራዊት በትግራይ እና ወሎ እንዲሠፍር ተደረገ። (የናቶ ሠራቲ እዚያ ምን ያደርግ ነበር??? ጸሐፊዎቻችን እና የሜዲያ ሰዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ለምን እንዳልተናገሩ/ እንደማይናገሩና እንደማይጽፉ በጣም ነው የሚገርመው።) እንግዲህ አሁን ለሚካሄደው ትግላቸው በወቅቱ መርዛማ ዛፋቸውን መትከላቸው ነበር ማለት ነው። የ፶ ኛው ዓመት ኢዮቤልዩአቸውን እየጠበቁ ነው።

ሆኖም ብዙ ልንጎዳ እንችላለን፤ ነገር ግን ከአለቃቸው ከዲያብሎስ ጋር አንድ በአንድ እየተሠባበሩ የራሳቸውን መውደቂያ ያዘጋጃሉ እንጅ አገራችንን ሙሉ በሙሉ ሊቆጣጠሯት አይቻላቸውም።

ለማንኛውም፤ አባቶቻችንን ፍዬል ጣልያንን ያንበረከኳት በሁዳዴ ጾም ነበርና፥ እኛም በዚህ የአብይ ጾም ወቅት የዲያብሎስን ሽንገላ መቃወም እንዲቻለን፣ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ መልበስ ያስፈልገናል። ወገብን አጥብቆ ለመያዝ ዝናር እጅግ አስፈላጊና በጦርነት ሥፍራ መታጠቅ እንደሚገባ እንዲሁ፣ ለመንፈሳዊ ውጊያ እውነትን እንደዝናር መታጠቅ ይገባናል። በውጊያው ውስጥ ከእውነት በቀር ሌላ ነገር መቀላቀልና መሸቃቀጥ ፈጽሞ አይገባንም። በውጊያው ውስጥ ከጭካኔና ካለመራራት ይልቅ እውነተኛ የሆነውን የክርስቶስን ጠባይ በሕይወታችን ገንዘብ ማድረግ ይገባናል። እውነትን እየሠዉ ውጊያ የለም፣ ከእውነት እየቀነሱ ውጊያ የለም፣ በእውነት ላይ እየጨመሩ በመሸቃቀጥ ውጊያ የለም፤ እውነት እንደዝናር ታጥቆ በመዋጋት ግን እውነተኛ ውጊያና ድል በዚያ አለ።

የተጠራነው፣ “ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አይደለም(፪ቆሮ. ፲፫፥፰)፤ ማናቸውንም ነገሮች መፈጸም ያለብን በእውነት መንገድ ብቻ በመሄድ ነው። ያለእውነት ሰይጣንንም ሆነ አገልጋዮቹን ሐሰተኝነታቸውን በማጋለጥ ድል ልንነሣቸው አንችልም። በማኅበረሰባችን እሳቤ “ዋሽቶ ማስታረቅ” እንደመልካም እሴት ይቆጠራል፤ ነገር ግን ያለእውነት የሚሆነው ማናቸውም ትጥቅ ለዲያብሎስ ፈንታ የመስጠት ያህል ምቹ ነው።

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም ያቃጠለችውን የፍየሉን አውሬ ጢስ ባየ ጊዜ የመስጊዱ ጋኔን አዘነ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2019

የካልዲ ፍየል ተቅበጠበጠ፣ የግብረሰዶም መንፈስ ተቃጠለ!

አውሬው ተቃጠለ! አጥቢያ ኮከብ ሉሲፈር፡ የጨለማው ንጉስ ጋዬ!!!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰ ፥ ፩፡፫]

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤

አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ንግሥት ኤልሳቤጥና ዶ/ር አህመድ የሚሰግዱለትን ፍየል አውሬ ምስል እኅተማርያም አቃጠለችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2019

ጠዋት ማታ „አብያችን፡ አብያችን” እያሉ ስሙን ከክርስቶስ በላይ ከፍ አድርገው የሚጠሩ ወገኖች በፈቃዳቸው ለአውሬው እይሰገዱ እንደሆነ ይወቁት

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፱፥፲፱፡ ፳]

በፈረሱም የተቀመጠውን ጭፍራዎቹንም ይወጉ ዘንድ አውሬውና የምድር ነገሥታት ጭፍራዎቻቸውም ተከማችተው አየሁ።

አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: