Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ለዋቂዮ-አላህ ዛፍ’

እኅተ ማርያም | ሰይጣናዊው ኢሬቻ ከሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ መጥፋት አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 7, 2019

ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ – ኃብተ ማርያም

ውድ ተዋሕዷውያን፡ ያው ጠላቶቻችን እራሳቸውን በመገላለጥና በማጋለጥ ከቀን ወደ ቀን በግልጽ በመታየት ላይ ናቸው

[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።

ባለፈው ወር ላይ ካቀረብኩት ጽሑፍ የተወሰደ

በሃገራችን የምናየው የችግኝ ተከላ “አረንጓዴ” ዘመቻ በሚል መርሆ የዋቄዮአላህ አምልኮ ስነ ሥርዓት እየተካሄደ መሆኑ ነው። ችግኝ ይተክላሉ ከዚያም የተተከለው ችግኝ ዛፍ ሲሆን እኛ ነን ያስተከለነው ቦታው የኛ ነው፤ ማህተም አስቀምጠንበታል፣ ቅቤ እነቀባዋለን ይላሉ። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሌ የርሱ ክልል እንደሆነ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ሙስሊምም ቁልቋል የተከለበትን፣ መቃብር ወይም መስጊድ የሠራብትን ቦታ ትንሽ ቆይቶ የእኔ ነው ይላል። የዋቄዮአላህ የግብር ልጆችም ኢሬቻን መስቀል አደባባይ እናክብር የሚሉት ለዚህ ነው፤ አደባባዩንና ከተማይቱን ለመውረስ ብርቱ ፍላጎት ስላላቸው ነው።

ቀደም ሲል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከአደባባዩ መስቀሉን በማስወገድ የደም መስዋእት የሚደረግበትን “አብዮት” ብሎ እንደሰየመው፤ ልጁ አብዮት አህመድም ስልጣኑን ሲረከብ የመጀመሪያ ድርጊቱ በአደባባዩ ላይ ደም ማፍሰስ (ለሰይጣን ተገበረልት)ነበር(ቦንቡን የቀበረው እርሱ እራሱ ነው)። ባለፈው ወር ላይ አብዮት አህመድ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ለዋቂዮአላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ነበር የገደላቸው/ያስገደላቸው። በዚህ ሳምንት ደግሞ አቡነ ማትያስን ለችግኝ ተከላ ወደ ጅጅጋ ላካቸው (በቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እያላገጠ እንደሆነ እየታዘብን ነው?)። ለአቡነ ማትያስስ ምን አዘጋጅቶላቸው ይሆን?

የእነዚህ ምስጋናቢስ ከሃዲዎች አካሄድ እጅግ በጣም አደገኛ ነው፤ ጦርነታቸው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እና መስቀሉ ላይ ነው።

አዎ! እህታችን “ከተዋሕዶ ውጭ ሁሉም ድንጋይ ነው፣ የዋቄዮአላህ (ኢሬቻ ጣዖት) አማልኪዎች ቅድመ አያቶች ናቸው ክርስቶስን የሰቀሉት ” ስትል በጣም ትክክል ናት፡

ኢሬቻ የሰይጣን፣ ጥንቁልና፣ ጣዖት አምልኮ ነው። ደብረዘይትን ያለ እግዚአብሔር እና የከተማዋ ነዋሪዎቹ ልጆቹ ፈቃድ “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟት፤ ከዚያም ኤሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮን በሰፊው ለማክበር ወሰኑ፤ አሁን እንዲያውም በተባበሩት መንግስታት ዕውቀና ካልተሰጠለን እንሞታለን በማለት ላይ ይገኛሉ።

ኢትዮጵያን ከመርሳትና ክርስቶስን ከመካድ የከፋ ክህደት የለም። ምስጋናቢስነት ወደ ሲዖል ያስወስዳል። አሁን የመጨረሻውን ዕድል ታገኙ ዘንድ ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። “[ትንቢተ ዘካርያስ ፩:]

ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው (ብቻ አይደለም) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ብትታረቁ ይሻላችኋል። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ፣ ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም። አንድ ነገር ብቻ ልናገር [እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው] ዝምታው መልስ ነው፡ ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ።

በበዓልና በባህል በሃይማኖት ሰበብ በሰይጣን ተታላችሁ መገዛቱን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”[የዮሐንስ ወንጌል ፫:፴፮] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።

______________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቤት ቅሌት! በክርስቶስ አገር ላይ “ኢሬቻ”? | በኢሬቻ ላይ የእግዚአብሔር እሳት ይውረድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 31, 2019

አሜን!

ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ ዮሴፍ

ይህ ኃይለኛ መልዕክት ነው፤ ለጣዖት አምላኪዎች ምናልባት የመጨረሻው ዕድል ነው…ዝምታው መልስ ነው!

ኦሮሚያ የተባለው ክልል ካርታ ላይ ፍየሏ ትታያችኋለች???

ያለምክኒያት አይደለም፤ ዓለም ሁሉ፡ በስካር “አረንጓዴ፣ አረንጓዴ፣ አረንጓዴ” በማለት ላይ ነው። ለተፈጥሮ ተቆርቋሪ መስለው “በተፈጥሮ ጥበቃ”አጀንዳ አርንጓዴ ቀለም ተቀብተው የሚነሳሱ ታጋዮች 95% የዲያብሎስ አርበኞች ናቸው። ይህን በመላው ዓለም አይተነዋል፤ ምንም አዲስ ነገር የለም።

በአሜሪካ እንኳ “አሌክሳንድራ ኦካዚዮ ኮርቴዝ” (የቅሌታማዋ ሶማሊት አጋር) የተባለቸው ጋለሞታ ጣዖት አምላኪ The Green New Deal” የሚል ተመሳሳይ አረንጓዴ ዘመቻ ለማካሄድ በመሻት ቅስቀሳ በማደረግ ላይ ናት። ይገርማል፤ “አረንጓዴ” ጣዖት አምላኪ እስላሞችና ኮሙኒስቶች የሚወዱት ቀለም ነው!

በሃገራችን የምናየውም የችግኝ ተከላ “አረንጓዴ” ዘመቻ በሚል መርሆ የዋቄዮአላህ አምልኮ ስነ ሥርዓት እየተካሄደ መሆኑ ነው። ችግኝ ይተክላሉ ከዚያም የተተከለው ችግኝ ዛፍ ሲሆን እኛ ነን ያስተከለነው ቦታው የኛ ነው፤ ማህተም አስቀምጠንበታል፣ ቅቤ እነቀባዋለን ይላሉ። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሌ የርሱ ክልል እንደሆነ አድርጎ ነው የሚቆጥረው። ሙስሊምም ቁልቋል የተከለበትን፣ መቃብር ወይም መስጊድ የሠራብትን ቦታ ትንሽ ቆይቶ የእኔ ነው ይላል። የዋቄዮአላህ የግብር ልጆችም ኢሬቻን መስቀል አደባባይ እናክብር የሚሉት ለዚህ ነው፤ አደባባዩንና ከተማይቱን ለመውረስ ብርቱ ፍላጎት ስላላቸው ነው።

ቀደም ሲል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ከአደባባዩ መስቀሉን በማስወገድ የደም መስዋእት የሚደረግበትን “አብዮት” ብሎ እንደሰየመው፤ ልጁ አብዮት አህመድም ስልጣኑን ሲረከብ የመጀመሪያ ድርጊቱ በአደባባዩ ላይ ደም ማፍሰስ (ለሰይጣን ተገበረልት)ነበር(ቦንቡን የቀበረው እርሱ እራሱ ነው)። ባለፈው ወር ላይ አብዮት አህመድ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ለዋቂዮአላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ነበር የገደላቸው/ያስገደላቸው። በዚህ ሳምንት ደግሞ አቡነ ማትያስን ለችግኝ ተከላ ወደ ጅጅጋ ላካቸው (በቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እያላገጠ እንደሆነ እየታዘብን ነው?)። ለአቡነ ማትያስስ ምን አዘጋጅቶላቸው ይሆን?

የእነዚህ ምስጋናቢስ ከሃዲዎች አካሄድ እጅግ በጣም አደገኛ ነው፤ ጦርነታቸው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ ክርስቶስ እና መስቀሉ ላይ ነው።

አዎ! እህታችን “ከተዋሕዶ ውጭ ሁሉም ድንጋይ ነው፣ የዋቄዮአላህ (ኢሬቻ ጣዖት) አማልኪዎች ቅድመ አያቶች ናቸው ክርስቶስን የሰቀሉት ” ስትል በጣም ትክክል ናት፡

ኢሬቻ የሰይጣን፣ ጥንቁልና፣ ጣዖት አምልኮ ነው። ደብረዘይትን ያለ እግዚአብሔር እና የከተማዋ ነዋሪዎቹ ልጆቹ ፈቃድ “ቢሸፍቱ” ብለው ሰየሟት፤ ከዚያም ኤሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮን በሰፊው ለማክበር ወሰኑ፤ አሁን እንዲያውም በተባበሩት መንግስታት ዕውቀና ካልተሰጠለን እንሞታለን በማለት ላይ ይገኛሉ።

ኢትዮጵያን ከመርሳትና ክርስቶስን ከመካድ የከፋ ክህደት የለም። ምስጋናቢስነት ወደ ሲዖል ያስወስዳል። አሁን የመጨረሻውን ዕድል ታገኙ ዘንድ ላልሰሙ አሰሙልኝ ለመታረድ የሚነዱትን አድን ይላል እና ስለዚህ እንዲህ በላቸው። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ተመለሱ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። “[ትንቢተ ዘካርያስ ፩:፫]

ባእድ አምልኮና መጨረሻው ደግሞ ይሄ ነው (ብቻ አይደለም) ከሞት በኋላ ገሀነምም አለ የዘለአለም ስቃይ። ኢየሱስን አምናችሁ በመቀበል ከእግዚአብሔር ጋር ብትታረቁ ይሻላችኋል። ሰይጣን ተገበረለትም አልተገበረለትም ፣ ተመለከም አልተመለከም ለሰው ልጅ ርህራሄ የለውም። አንድ ነገር ብቻ ልናገር (እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው)ዝምታው መልስ ነው፡ ተመለሱ እግዚአብሔርን አምልኩ።

በበዓልና በባህል በሃይማኖት ሰበብ በሰይጣን ተታላችሁ መገዛቱን አቁሙ። ኢየሱስን ያመነ ከምድር ጋር በምንም የማይመሳሰል መንግስተ ሰማያት ለመግባት ለማረፍ ለመደሰት ሞት እንኳ ለሱ መሻገሪያ ድልድዩ ነው። በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”[የዮሐንስ ወንጌል ፫:፴፮] በኢየሱስ ነፃ ያልወጡ ሰዎች ገና ፍርድ ይጠብቃቸዋል አይደለም አሁን በፍርድና በቁጣ ውስጥ ናቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።

በተጨማሪ፡ ከኢትዮጵያ ይልቅ ሌት ተቀን “አማራ፣ አማራ ፥ ትግሬ፣ ትግሬ ፥ ሲዳማ ሲዳማ” የምትሉትም በተመሳሳይ የክህደትና ጥፋት ጎዳና ላይ እንደምትገኙ እወቁት። የጊዜ ጉዳይ ነው፤ ኦሮሞ ነን የሚሉት ዛሬ ልምዱ አላቸው፤ በጥፋቱ ጎዳና ላይ ለመቶ ዓመታት ያህል ሲሽከረከሩ ቆይተዋልና።

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: