Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ለማ መገርሳ’

ጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱ | እግዚአብሔር በአቡነ ማትያስ እና በጽዮናውያኑ አትሌቶች በኩል የሚለን ነገር አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

እግዚአብሔር አምላክ በዚህች ምድር ላይ የወደደውን ይቀጣል፣ ተልዕኮውን የሚፈጽምለትን መርጦ ይልክልናል! እኛ የዛሬው ትውልድ ደካሞች በግልጽ ካላየን አናምንም፤ ምልክቶቹን ሁሉ እያሳየን እንኳ አለማየቱን እንመርጣለን፤ ባልጠበቅነው መልክ ይመጣልና✞

ይህ መንፈሳውያን የሆኑ ሁሉ በቀላሉ ሊያዩት የሚችሉት ድንቅ ክስተት ነው። ይህ ሁሉ ግፍና በደል በጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ በልዑል እግዚአብሔር፣ በቅድስት እናቱ፣ ቅዱሳኑ እና በቃል ኪዳኑ ኃይል አክሱም ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ግደይና አቡነ ማትያስ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ያቆሟትን ኢትዮጵያን ለዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች አሳልፈን አንሰጥም ማለታቸው ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ምስጢር የያዘ ክስተት ነው።

እንደ ወደቁት አህዛብ መሀመዳውያን፤ ለምንድን ነው አብዛኛዎቹ ቅዱሳንና ሐዋርያት ከአይሁድ ዘር የተመረጡት?” እያሉ ክርስቶስ አምላካችንን በድፍረት የሚፈትኑትና የሚወንጅሉት ግብዞች በበዙባት ሃገራችን ወገን ስለዚህ ምስጢር በቀና ልብ፣ ያለ ቁጭት፣ ያለ ቅናትና ቁጭት በቶሎ ተረድቶና ተዓምሩንም ተቀብሎ ቆንጠጥ እያለ ለመኖር ካለወሰነ እርሱም እንደነ አብደላ ወደ አስፈሪው ጥልቃማ ጉድጓድ ይወርዳል።

እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቶጌ ታቸው ረዳና ሌሎቹ የሕወሓት አመራሮች ወንበራቸውን ባፋጣኝ ለጽዮናውያን ማስረከብና የሉሲፈር/ቻያናን ባንዲራ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት መጣል አለባቸው። TDF/የትግራይ መከላከያ ወደ EDF/ኢትዮጵያ መከላከያ መለወጥ አለበት። ቅዱሳኑን መጥራት፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ከጎን ማሰልፍና ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው ይህ ከሆነ ብቻ ነው! ይህ ከሆነ ተዓምር በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን!

💭 ይህ ከሰባት/ 7 ዓመታት ጀምሮ የመዘገብኩት ቁልፍ ቀን ነው።

በጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱/ የተደረጉ አስገራሚ ጉብኝቶች

  • 27 ጁላይ 2022/ሐምሌ ፲፱/፳ ሐምሌ ፳፻፲፬ ዓ.ም / የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው / የልደት ቀኔ ነው።

😇 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ አመሩ(ፈተናው የሉሲፈርን ኮከብ/ቻይናን ባንዲራ ከሚያውለበልቡት ከሕወሓት እና ‘ብልጽግና’ ከተሰኘው ቡድኖች በኩል ነው እየገጠማቸው ያለው)

በዚሁ ዕለት ሰማይ ላይ ያልታወቀ ባለ ሦስት ማዕዘን በራሪ ነገር በሰማይ ላይ ታየ። በዚሁ ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቡነ ማትያስን ለመተናኮል መጥተው ከነበሩት የዲያብሎስ/የግራኝ መልዕክተኞች አንዱ በእጆቹ የባለ ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ሠርቶ ታይቷል። በሌላ ቪዲዮ ለብቻው አቀርበዋለሁ።

፩ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.(አሮጊቷ ልደታ)

ብጹዕነታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፤ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ አፈሩ/ተቃጠሉ! ልዑል እግዚአብሔር ሥራውን እየሠራ ነው!

ይህን ቪዲዮ በማዘጋጅበት ሰዓት፤ ዛሬ ፪ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም / 7 መስከረም 2022

በቅዱስ ሩፋኤል ዋዜማ፤ ድል የተነሳው 666ቱ የግራኝ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ምስሉን በዋሽንግተኑ ቤተ መንግስት (White House) እንዲሰቀልለት አደረገ። ኦባማ፤ “የኢትዮጵያን መስቀል በኪሴ ይዜ እሄዳለሁ!” ያለውን እናስታውሳለን?

ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?

የሚከተሉትን የቪዲዮ ክፍሎች በ2015 እና 2018 .ም በተከታታይ አቅርቢያቸው ነበር

👉 ቁልፍ ቀን

  • ..አ ጁላይ 27/ 2015 .

ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በኢትዮጵያ። ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጀመሪያው ስልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚደንት መሆኑ ነው። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩ ላይ የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና ታየች።

👉 ቁልፍ ቀን

  • ..አ ጁላይ 27/ 2018 .

ጠ/ቅ/ሚ ዶ/ር አህመድ በአሜሪካዋ ሚነሶታ

👉 የአድዋ ክብረ በዓል

  • የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ.

አብይ አህመድ ወደ አስመራ አመራ

👉 የአድዋ ክብረ በዓል

  • የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ.

የሚነሶታዋ ሶማሊት የምክር ቤት አባል ሙላ/ሙሊት ኢልሀን ኦማር ወደ አስመራ አመራች

❖ አይሁዳዊው የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪ ሶማሊቷን ኢልሀንን “የአይሁዶች ጠላት ናት፣

ጂሃዲስት ናት፣ ወራዳ እና ቆሻሻ ናት፤ ከምክር ቤት መወገድ አለባት” አላት።

😈 ዶ/ር አብይ አህመድ (ለዚህ አውሬ ለአንዴም እንኳን ድጋፍ ሰጥቼው አላውቅም፤ በጭራሽ! ግን በወቅቱ ‘ዶ/ር’ የሚለውን ቃል ከስሙ ጋር ለጥፌለት ነበር)እና ኢልሀን ኦማር በአስመራ ተገናኝተዋልን?

👹 ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን ፥ 😇 ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው። ✞

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, Travel/ጉዞ, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Did Jihadist Ilhan Omar Help Organize The Massacre of Ethiopian Christians by Somalis?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2022

💭 ጂሃዳዊት ኢልሀን ዑመር የአክሱም ክርስትያን እልቂትን በማደራጀት ረድታለች? በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ ጭፍጨፋ ከመካሄዱ ከዓመት በፊት በአስመራ ከ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ከሶማሊያው ፋርማጆ መሀመድ አብዱላሂ ጋር ተገናኝታ ነበር። የቅድስት ማርያምን ቤተ ክርስቲያንንም ለመጎብኘት ደፍራ ነበር።

ከዓመት በኋላ የፋሺስቱ ኦሮሞ፣ የኢሳያስ ቤን አሜርና የሶማሊያ አህዛብ ሰአራዊቶች በአክሱም ጽዮን ከአንድ ሽህ በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አባቶቼንና እናቶቼን እንደ ዶሮ እየቆራረጡ ጨፈጨፏቸው። በአክሱም ጽዮን ተመሳሳይ ጭካኔ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በሌላው ሶማሊያዊ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ተፈጽሞ ነበር። ሶማሌዎችና ኦሮሞዎች አክሱም ጽዮንን በጣም ይጠሏታል!

☪ Jihadist Ilhan in Asmara, in front of St. Mary Church

☪ ጅሃዳዊት ኢልሀን በአስመራ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት

Jihadist Ilhan Omar was in Asmara, Eritrea one year before The massacre at Saint Mary of Zion Church in Axum, Ethiopia. Somali + Oromo + Eritrean Ben Amir tribe Muslim Jihadist massacred over 1000 Orthodox Christians on on 28 and 29 November 2020.

💭 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤

💭 New RevelationsSomali Troops Committed Atrocities in Tigray as New Alliance Emerged, Survivors Say: https://wp.me/piMJL-7OJ

New revelations about atrocities by Somali soldiers in Ethiopia’s Tigray war are casting a spotlight on an emerging military alliance that has reshaped the Horn of Africa, weakening Western influence in a strategically important region.

The Globe and Mail has obtained eyewitness accounts of massacres by Somali troops embedded with Eritrean forces in Tigray in the early months of the war. The new evidence raises disturbing questions about a covert military alliance between Ethiopia, Eritrea and Somalia that has inflicted death and destruction on the rebellious Tigrayregion in northern Ethiopia.

Some of the priests and monks were people he recognized. Somali soldiers, working alongside Eritrean forces who had captured the village, had targeted churches and killed the clergymen, he said.

“They slaughtered them like chickens,” he told The Globe.

Officially, the three governments have denied any alliance, and Somalia has denied that its troops were deployed in Tigray. But The Globe’s investigation has provided, for the first time, extensive details of civilian killings committed by Somali soldiers allied with Eritrean forces in the region.

Gebretsadik, a 52-year-old farmer from the village of Zebangedena in northwestern Tigray, said the dusty roads of his village were strewn with the bodies of decapitated clergymen in December, 2020, a few weeks after the beginning of the war.

Some of the priests and monks were people he recognized. Somali soldiers, working alongside Eritrean forces who had captured the village, had targeted churches and killed the clergymen, he said.

“They slaughtered them like chickens,” he told The Globe.

The Somali and Eritrean troops stayed in the village until late February, according to Gebretsadik, who often fled to the bushes and mountains around the village to escape attacks during that time.

The Globe talked to dozens of survivors who had witnessed atrocities in six Tigrayan villages where Somali troops had been stationed between early December, 2020 and late February, 2021. The Globe is not publishing their full names or their current locations because their lives could be in danger.

The survivors said the Somali troops were wearing Eritrean military uniforms, but they were clearly identifiable as Somali because of their language and their physical appearance. Unlike the Eritreans, they could not speak any Tigrinya, the language spoken in Tigray and much of Eritrea. The witnesses said they also heard the Eritrean troops referring to them as Somalis.

💭 The origin of Somali & Oromo hatred of Ethiopian Orthodox Christians goes back at least 500 years.

In 1531, Ottoman Turkey Agent Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi invaded Ethiopia, ending Emperor Lebna Dengel’s ability to resist at the Battle of Amba Sel on October 28.

The Imam, known to Somalis as “Axmed gurey” was seen as avenging Ethiopian repression.

The army of Imam Ahmad then marched northward to loot the island monastery of Lake Hayq and the stone churches of Lalibela.

When the Imam entered the province of Tigray, he defeated an Ethiopian army that confronted him there. On reaching Axum, he destroyed the Church of Our Lady Mary of Zion, in which the Ethiopian emperors had for centuries been crowned.

The Ethiopians were forced to ask for help from the Portuguese, who landed at the port of Massawa on 10 February 1541.

The Imam too turned to foreign allies, bringing 2000 musketeers from Arabia, as well as artillery and 900 Ottoman troops.

Iman Ahmad was only finally defeated on 21 February 1543 in when 9,000 Portuguese troops managed to vanquish the 15,000 soldiers under Imam Ahmad, who was killed in the battle.

Paul Henze maintains that the damage inflicted by the Imam’s troops have never been forgotten by Ethiopians.

☪ “የሚነሶታ ሤራ | ለማ መገርሳ በሚነሶታ፤ አብይ አህመድ ከሚነሶታ ሶማሊት ጂሃዲስት ጋር በአስመራ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2019

ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ (አብይ ጾም/ሑዳዴ)

💭 በዚህ ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል ባቀረብኳቸው አማተር የሆኑ ቪድዮዎቼ ላይ ደጋግሜ ጠቁሜዋለሁ።

ካይሮ – ጅጅጋ – ሚነሶታ – ለገጣፎ -???(በሂጃብ መጋረጃ የተሸፈኑት የጂሃድ ባቡር ጣቢያዎች)

ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚሠራ እና በደንብም የተቀነባበረ ነው፤ ጊዜአቸው አጭር ስለሆነ ተጣድፈዋል…

👉 በአለፈው ዓመት፡ ልክ በዚህ ወቅት፤

አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን በአብይ ጾም ዶ/ር አብይን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ነበርን? የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭስ ይህን በማወቃቸው ይሆን በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የወሰኑት?

ከዚህ ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ሬክስ ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ

ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ

የወሰኑበት ስብሰባ ይሆን?

..አ ማርች 13/ 2018 .

ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቲለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።

ኢትዮጵያን ለተንኮል የሚጎበኝ ባለስልጣን፡ ስልጣኑ ላይ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንም፡ ኢትዮጵያን በጎበኙ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነት ኃላፊነታቸው ተወገዱ፡ ማለት ነው።”

👉 ቀጠል አድርጌ ደግሞ፦

💭 “የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው”

በሚለው ቪዲዮ ላይ፤

የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦

ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።

ይህች ኢልሀን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።

በአይሁዶች እና በእስራኤል ላይ ጥላቻ የተሞላባቸውን ትዊቶች ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እንድትልክ የተደረገችው (ለዚህ ያዘጋጃት ክፍል አለ)ኢልሀን ኦማር ብዙ አሜሪካኖችን እያስቆጣች ነው፤ ነገር ግን ምንም እንደማትሆን ተደርጋ ስለሆነ ከመጀመሪያውኑ በእነ ኦባማ የተመለመለችው፤ የተዘጋጀችበትን አጀንዳ ከማራማድ ወደ ኋላ አትልም። እንዲያውም አሁን፡ መውደቂያዋን ለማፋጠን፡ በአሜሪካ ቀረጥ ከፋዮች ገንዘብ ወደ ምድረ ኢትዮጵያ ተልካለች።(የአድዋ መታሰቢያ በዓል በሚከበርበትና የአብይ ጾም በሚገባበት ዕለት በአስመራ ተግኝታ ነበር። እነ አልሸባብን ሲረዳ ከነበረውና ለአንድ ተዋሕዶ ኢትዮያዊ(ኤርትራዊ) ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ከሆነው እርኩስ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለመገናኘት ሆን ተብሎ ሶማሌዋ ተልካለች። ለመሆኑ አብይ አህመድ በዚሁ ዕለት ወደ አስመራ ያመራው ከእርሷ ጋር ለመገናኘት ይሆን? ይመስላል። ስለ ምን ጉዳይ የሚነጋገሩ ይመስለናል? ስለ ዘመቻ ግራኝ አህመድ?

የዛሬዋ ዓለማችን ገዥ ዲያብሎስ ነው፤ ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት መሪዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን፥ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት ደግሞ የእግዚአብሔር ነው።

እኔ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ቅብዓ–እርኩስ ያረፈበትን የሂጃብ መጋረጃ በጣጥሰው የሚጥሉት በእነ ግራኝ አህመድ ለአረቦች በመሸጥ ላይ ያሉት እህቶቻችን እንደሚሆኑ። እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን በቅርብ ያሳየናል!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዕቅድ “እስላማዊት ኦሮሚያ” ትመሠረት ዘንድ ጂኒ ጃዋርን ማንገስ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2021

💭 ከሁለት ዓመታት በፊት በፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ጉዳይ አስፈጻሚዎች በግራኝ አህመድ እና ጃዋር መሀመድ በዶዶላ ከተማ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ልክ እነደተካሄደና ግራኝም የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሸለመ ማግስት የቀረበ ጽሑፍ ነው። በወቅቱ፤ በጥቅምት ወር ፪ሺ፲፪/2012 ዓ.ም ላይ የእነ ጃዋር መሀመድ ኦሮሞ ሰአራዊት በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ አቃጥሏል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ዘመቻው ከጀመረ ሦስት ዓመታት አለፉት። የወገኖቹ መታገት፣ መፈናቀል እና መጨፍጨፍ እምብዛም ያልቆረቆረው አማራ ግን ከእነዚህ አረመኔ አህዛብ ጨፍጫፊዎቹ ጋር አብሮ ፊቱን ምንም ባላደረጉት ጽዮናውያን ላይ አዞረ። 😠😠😠 😢😢😢

ለመሆኑ ባለፈው ሳምንት በሰይጣናዊው የኤሬቻ በዓል ላይ “ፀረ ግራኝ” መፈክሮችን ሲያሰሙ የነበሩት “ቄሮ ኦሮሞዎች” የት ገቡ? ጋዙ አለቀ እንዴ? ወይንስ እንደጠበቅነው ሁሉም ወደ አራት ኪሎው ቤተ ፒኮክ ተመለሰው ተኙ?! አይይይ!

😈 “ገዳይ አብይ ለዚህ ነው የተሸለምከው | ግፍና ሰቆቃ በዶዶላ | አኖሌዎች የክርስቲያን ሴቶችን ጡት ቆረጡባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

“የወገኖቼን ሞት ማየት አልችልም ፣ እነሱን እየገነዝኩ እኔም እሰዋለሁ!!” የዶዶላ ሰማዕታት

“ያው! የአኖሌን ኃውልት ያሠሩት ዐቢይ አህመድ እና እባብ አገዳዎች(አባ ገዳዎች) በ፳፩ኛው ክፍለዘመንም የኢትዮጵያውያንን ጡትና ብልት በመቁረጥ ላይ ናቸው።

ቱርክ በሶሪያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን ለመጨረሻ ጊዜ ከሶሪያ በማጽዳት ላይ ነች፤ ወኪሏ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ደግሞ ለግብጽ ሲባል“ኦሮሚያ” ከተባለው ክልል ክርስቲያኖችን አንድ በአንድ እየጠራረገ ነው።

ወገኖቼ፡ ይሄ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚያስወነጅል ከፍተኛ የዘር ማጥፋት ድርጊት ነው፤ ጀነሳይድ ነው!!! ገና ያልተሰማ ስንት ጉድ ሊኖር እንደሚችል መገመት አያዳግትም። በጣም የሚያስገርም ነው፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዝምታ ያደነቁራል! ሁሉም ፀጥ!

ዐቢይ ረዳቱን ጂኒ ጃዋርን “ወደ መካ ሳውዲ አረቢያ፣ ወይ ደግሞ ወደ ቱርክና ሚነሶታ ሂድና እዚያ ጠብቀኝ!” ሊለው ይችላል። ይህን ካደረገ ለፍትህ የቆሙ ኢትዮጵያውያን የግራኝ ዐቢይ አህመድን መኖሪያ ቤት ከብበው አናስወጣህም ማለት አለባቸው። የሙአመር ጋዳፊን ቀን ፈጣሪ ያዘዘባቸው ዕለት ጣርና መከራቸው ይበዛል፤ ሞትን ቢመኟትም አያገኟትም!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ተጠያቂው100% ግራኝ ዐቢይ አህመድ ነው! መቶ በመቶ!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጄነራል ሰዓረ እንደ አፄ ዮሐንስ ለአማራ ተሰው፥ ጋላማራዎች ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ከዷቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2020

👉 ፕሮጀክት “ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን የማጥፋት ዘመቻ”

ተዋሕዶ ነንየሚሉ ወገኖች ከተዋሕዶ ትግሬ ይልቅ ጋላ መናፍቅ ወይም እስላም የሚመርጡበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ብዙዎች ከመንፈሳዊ ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ጋር ከማበር ይልቅ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው መንፈሳዊ ጠላቶቻቸው ጋር ማበሩን መርጠዋል።

ውጊያው በሰሜን እና በደቡብ፣ በኢትዮጵያውያን እና በፀረኢትዮጵያ ኃይሎች መካከል ነው ፥ ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው! ከየትኛው ወገን ናችሁ?

በወቅቱ ኢታማጆር ሹም የነበሩት ጄነራል ሰዓረ ግራኝ አብዮ አህመድ አማራ በተባለው ክልል ላቀደው መፈንቅለ ኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት እንዲልኩ ሲያዛቸው፤ “የለም! በወገኔ ላይ የሚዘምት ሰራዊት አልክም! በሠራዊታችን ውስጥ የሃገራችን ታሪካዊ ጠላቶች የሆኑት አረቦች እንዲያደርጉ የተፈቀደላቸው ጣልቃ ገብነት አሳስቦኛል፣ ይህ መቆም አለበት!” ባሉ በማግስቱ ተገደሉ ፥ በተመሳሳይ ወቅት ግራኝ አብዮት አህመድ የጋላ ሠራዊቱን ወደ አማራ ክልል በመላክ በእነ ዶ/ር አምባቸውና ጄነራል አሳምነው ላይ ግድያ አካሄደ፤ በዚህም የጋላን ሥርዓት ለማስፈን መፈንቅለ መንግስት፣ መፈንቅለ ሥርዓት፣ መፈንቅለ ኢትዮጵያ አካሂዶ የክልሉን አገዛዝ የጋላማራ “ጁንታው”፤ እንዲቆጣጠረው አደረገ። (አምና እንዳወሳሁት ጂኒው አብዮት አህመድ የ “መ” እና “ጀ” ፊደላት ያላቸውን ቃላት መጠቀም ይወዳል፤ ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብርሊል + ጅኒ + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁላን + ጁነዲን + ጁንታ)

👉 ከአምስት ቀናት በፊት አንድ በእንግሊዘኛ የወጣ መረጃ እንዲህ ይለናል፦

Regime-Change Mission in Ethiopia by Nobel Peace Laureate

Abiy was formerly a member of the TPLF-led coalition regime, serving as a minister of technology and before that as a military intelligence officer. While studying for his MBA at the private Ashland university in Ohio. It is believed that he was recruited by the CIA. His later work as a government minister establishing national security surveillance systems under the tutelage of U.S. spy agencies would have given him immense political powers and leverage over rivals.

👉 “በኢትዮጵያ የሥርዓትለውጥ ተልዕኮ በኖቤል የሰላም ተሸላሚ

አቢይ ቀደም ሲል በህወሃት የሚመራው የጥምር አገዛዝ አባል የነበረና በቴክኖሎጂ ሚኒስትርነት ያገለገ ሲሆን ከዚያ በፊትም በወታደራዊ የስለላ መኮንንነትነትአገልግሏል ፡፡ በአሜሪካ ኦሃዮ ውስጥ አሽላንድ በግል ዩኒቨርስቲ ውስጥ ለኤም..እንዲማር ተደርጓል። አቢይ እዚያ እያለ እሱ በሲአይኤ ተመልምሏል ተብሎ ይታመናል፡፡ በኋላ በአሜሪካ የስለላ ኤጀንሲዎች ሞግዚትነት የብሔራዊ ደህንነት ቁጥጥር ስርዓቶችን በመዘርጋት በመንግሥት ሚኒስትርነት ያከናወናቸው ሥራዎች ከፍተኛ የፖለቲካ ኃይሎች እንዲሰጡት እና ተፎካካሪዎቻቸውም ላይ ከፍተኛ ጥቅም እንዲያገኝ ረድተውት ነበር ፡፡

👉 አዎ! ታዲያ በአሜሪካው የመረጃዎች ሰብሳቢ ተቋም “ኤን.ኤስ.-NSA” “ኢንሳንእንደተቆጣጠረ ማንን መቼ እንደሚገድል፣ ማንን እንዴትና መቼ ማታለልና መግዛት እንደሚችል፣ ለጭፍጨፋዎችን እና ጦርነቶችን መቼ መጀመርና ማካሄድ እንደሚኖርበት በደንብ አጥንቶበትና ተዘጋጅቶበት ነበር።

ታዲያ እታች የተደረደሩት የግራኝ ግፎች በተለይ በአማርኛ ተናጋሪዎችና በተዋሕዷውያን ላይ ላለፉት ሦስት ዓመታት ሲፈጸሙ ለአማራ ክልል ቆመናል የሚሉትና “አማራ” ሳይሆኑ “አማራ ነን!” የሚሉት “ጋላማራዎች” (ብእዴን፣ አዴፓ፣ አብን፣ ቧያለው፣ ደመቀ መኮንን ሀሰን ወዘተ) ጭጭ ያሉት መለስ ዜናዊን ከገደሉበት እና የመፈንቅለ-ሥርዓቱን ዘመቻ ሂደት በግልጽ ከጀመሩበት ዕለት አንስቶ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ የታቀደ የጥቃት ዘመቻ እንዳለ ስለሚያውቁት ነው። እነ ጄነራል ሰዓረን እና አሳምነውን አሳልፈው የሰጧቸው እነዚህ አካላት ናቸው።

ዛሬ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚካሄደውን ፀረኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ዘመቻን፤ ያለምንም ውይይትና ማመንታት፤ ከመጀመሪያው ሰዓት ጀምሮ ድጋፍ እየሰጡ ያሉትና የቤተ አምሐራ ምስኪን የገበሬ ልጆች በጦርነት እሳት በመማገድ ላይ ያሉት እነዚህ አካላት ናቸው። ጋላማራዎች።

👉 በተለይ “አማራ/ጋላማራ” የተባሉትን ልሂቃን ብልሹነት ለማየት ቪዲዮው መግቢያ ላይ ወንድም ሀብታሙ ያኔ የተናገረውን እና ዛሬ በኢትዮ360 የሚናገሩትን ብቻ በማነፃጸር መገንዘብ ይቻላል። 360 ዲግሪ ዞረዋል!

👉 መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሠራው ግፍና በደል፤

ተቀባይነት ለማግኘት ቦንብ አስጠምዶ ሰው አስጨርሷል(ቆሻሻ ትዕይንት)

ኢንጅነር ስመኘውን በጠራራ ጸሀይ ገድሏል

የቡራዩ ጀኖሳይድ

ለገጣፎ መፈናቀል

የጌድዮ ማፈናቀልና ጀኖሳይድ

ወደ ቤተመንግስት የሔዱ ወታደሮች ላይ ግፍ

አንድ ሚልየን ኦሮሞ ከሶማሊ በማፈናቀል ወደ አዲስ አበባ አካባቢ አስፍሯል

የቤንሻንጉል ግፍ

የወለጋ እልቂት (ዘረፋ)

ግልጽ ጦርነት እስክንድር ላይ አውጇል

፲፩የአዲስ አበባን ዴሞግራፊ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት

፲፪በኢትዮጵያ በጀት ፴፫ ዙር የኦሮሞ ጦር ሰልጥኗል

፲፫ጄነራል አሳምነው ጽጌን;አንባቸው;ሰአረና ገዛኢ ተገድለዋል

፲፬የአማራ ሴቶች ታግተው ጡታቸው ተቆርጧል፣ እርጉዞችና አራሶች ተገድለዋል

፲፭በአዋሳ ሲዳሞዎች ላይ ጠጭፍጨፋ ተካሒዷል

፲፮ጎንደር ላይ ጭፍጨፋ አካሒዷል

፲፯፲፯ ሴት ተማሪዎች ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ለ፫፻፶/350 ቀናት ያህል ተሰውረዋል

፲፰ በከሚሴ እና አጣየ ተዋሕዷውያንን ገድሏል፣ ቤተክርስቲያናቸውን አቃጥሏል

፲፬ አርሴማ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ፪ ምዕመናንን አስገድሏል

በደብረዘይት (ሆራ)የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰውቷል

፳፩ – እነ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ስንታየሁ ቸኮልንና አስቴር ስንታየሁን አሰራቸው

፳፪ – በድጋሚ በወለጋ ፭፻/500 የሚሆኑ ተዋሕዷውያንን በትምህር ቤት ሕንፃ አጉሮ በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድሏቸዋል፤ ሕፃናትን ወደ ጫካ በመጣል የጅብ ቀለብ አድርጓቸዋል

፳፫ – በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት አውጆ ጀነሳይድ በማካሄድ ላይ ነው

፳፬– በማይክድራ (አልተረጋገጠም) እስከ ፭፻/500 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን(አማራ እና ትግሬ)በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏቸዋል

፳፭ – ከማይድራ እና ዙሪያዋ እስካሁን ሃያ ሺህ የሚጠጉ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ ተደርገዋል

፳፮– ባጠቃላይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፣ በጅጅጋ፣ በአላባ፣ በአጣዬ የቤተክርስቲያን ጥቃት፤ የጅማ፣ የኢሉ አባቦር፣ የሰ/ሸዋ፣ የሰላሌ፣ የወለጋ፣ የአሶሳ ሪፖርቶች በጣም አስደንጋጮች ናቸው፤ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆኑትን ክርስቲያኖችን በስለት አርዶና በጥይት ደብድቦ መግደል፣ ንብረታቸውን መዝረፍና ማቃጠል፣ በአንዳንድ ምእመናን ላይ ከኢትዮጵያዊ ባህል ውጭ በአስከሬናቸው ሳይቀር የተፈጸመው ግፍ፣ ማሣቀቅ፣ ማፈናቀል፣ የይዞታ መንጠቅ፣ ለተበደሉት ፍትሕ መንፈግ፣ በተለያዩ መደለያዎች እምነትን ማስለወጥ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅን የያዙትን ኢትዮጵያውያንን ማንገላታትና ማሰር የህዳሴውን ግድብ ሥራ ማስተጓጎልና ለጠላት ማጋለጥ፣ ሁኔታዎችን ለአረቦችና ለግብረሰዶማውያን ማመቻቸት ወዘተ. ይህን ሁሉ አውሬዎቹ አሕዛብና መናፍቃን በሚመሯት የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዘወተሩ አሳፋሪ ክስተቶች እንዲሆኑ አድርጓል።

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሁንስ እነ አሳምነውን፣ ሽመኘውን ምናልባትም ተማሪዎቹን የገደሏቸው ዐቢይና ሽመልስ መሆናቸው ተረጋገጠላችሁ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2020

👉 ዘፋኝ ሃጫሉንም ያስገደሉት ዐቢይ አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ጀዋር መሀመድ እና ለማ መገርሳ ናቸው። 100%

ሽመልስ አብዲሳ፣ ለማ መገርሳ፣ ጀዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባ የተናገሯቸው ነገሮች ዐቢይ አህመድ ከተናገራቸው በምን ይለያሉ? በምንም! ሁሉም አንድ ናቸውና! እስኪ መልስ ብለን ግራኝ ዐቢይ አህመድ በወሎ፣ በስልጤ፣ በሐረር፣ በባሌና በካይሮ የተናገራቸውን ጽንፈኛ ንግግሮች በድጋሚ እናዳምጣቸው፤ በጽንፈኝነታቸው ከእነ ሽመልስ ቢከፉ እንጅ አያንሱም።

የልዑል እግዚአብሔር መልአክ ቁራውን አብዲሳን(ሺቁራው አብዲሳ)ያስለፈለፈው እኮ መንፈሳዊ ዓይኑ የታወረበት፣ ጆሮው የተደፈነበት ወገን ዓይቶና ሰምቶ ይነቃ ዘንድ ነው። በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ምንም ዘመናዊ ትምህርት ወይም የዶክትሬት ማዕረግ የሌላቸው ቆሎ እየቆረጠሙ የሚኖሩ እናቶችና አባቶች እኮ ገና ከመጅመሪያው ለዐቢይ አህመድ አሊ የሥልጣኑ ዙፋን ሲያስረክቡት ግራኝ ተመልሶ መጣብን!” በማለት ሲያዝኑና ሲያለቅሱ ነበር። ይህ መመጻደቅ አይደለም፤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንና እኅተ ማርያም እና እኔም ከሌሎች ጥቂት ወገኖች ጋር ያው ከመጀመሪያው ሰዓት አንስተን ለአንዲትም ደቂቃ ያህል ለዚህ አውሬ ሰው እጃችንን ሳንሰጥና፤ እንደ አብዛኛው ግብዝ ወገን ከነፍሳችን ቆርሰን በመሸጥ ወለምዘለም እያልን ሳንጓዝ እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ለመዝለቅ በቅተናል። በሌላ በኩል ግን አውቀናል፣ መረጃ እናገኛለን፣ ሜዲያውንም ይዘናል፣ ከኛ ሌላ ዋ!” የሚሉት ወገኖች፤ የተመረጡት ሳይቀሩ ስጋዊ የዲቃላ ማንነትና ምንነት እንዳላቸው ግለሰቦች ሆነው መርህ እና አቋም በሌለው እርካሽና ኋላቀር አካሄድ፣ ዛሬ ደጋፊ፣ ነገ ተጠራጣሪ፣ ከነገ ወዲያ ተቃዋሚ ናቸው፤ በዚህም እውንተን ይዘው ቀጥተኛውን መንገድ በመምረጥ ፈንታ እንደ እባብ ጠመዝማዛውን መስመር ተከትለው በመሄድ ሲሰነካከሉ ለማየት በቅተናል። ዛሬም እንኳን ምናልባት ዐቢይ ባይሳካለት በሚል መደናገጥ ሌላውን መሀመዳዊ አታላይ አጋሩን የሶማሌውን ሙስጠፌን ከፍ ከፍ በማድረግ ላይ ናቸው። ዋናው ቁምነገር ስልጣን ከእጃችን መውጣት የለበትም፤ ተዋሕዶ የሆነ የሰሜን ሰው አይምጣብን እንጅ ካስፈለገም ኢትዮጵያ ትፍረስ…” በሚል ዲያብሎሳዊ ምኞት ተጠምደው። ለማ እና ተዋሕዶ እና ዐቢይ ትግሬ ባለመሆናቸው ነበር ዋው! ቲም ለማ፣ ሙሴያችን ቅብርጥሴእያሉ ሲሰግዱላቸው የነበሩት። እነዚህ ሰነፎች በዚህም ጭፍን እና ደካም አካሄዳቸው ብዙዎችን አሳስተዋል፤ ዛሬም በማደናገርና በማሳሳት ላይ ናቸውና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ግልጽ የሃገር ማጥፋት ዘመቻ አብረው ተጠያቂዎች ይሆናሉ ማለት ነው።

ላለፉ ዓመታት ለተፈፀመው የዘር እልቂት ተጠያቂዎቹ ዐቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ሽመልስ አብዲሳና መንጋዎቻቸው ናቸው። ከእንግዲህ ወዲህ ለሚገደል አንድ የተዋሕዶ ልጅ ተጠያቂዎቹ ከእነዚህ ወንጀለኞች ጋር የተደመራችሁና ዛሬም ድጋፍ በመስጠት ላይ ያላችሁ ወገኖች ትሆናላችሁ። ተዋሕዶ ነን የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ነንብላችሁ ከገዳይ ዐቢይ ጎን የቆማችሁ ሁሉ ዐቢይ አህመድ አሊን እስከ መስከረም ፩ ድረስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አኝካችሁ ለመትፋት ዝግጁነታችሁን በአደባባይ ካላሳያችሁ ከእነ ዐቢይ አህመድ ጋር ወደ ሲዖል አብራችሁ እንደምትጠረጉ ከወዲሁ እውቁት። ዝም አንላችሁም!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!| ጊዜአቸው ግን አብቅቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 8, 2020

ከአፄ ምኒሊክ የብሔር ብሔረሰባዊየመንግስት ሥር ዓት ጀምሮ ላለፉት 150 ዓመታት የመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች በባዕዳውያኑ ሉሲፈራውያን ጠላቶቻችን በመመራት ሃገራችንን በክህደት ሲያስተዳድሯት ቆይተዋል ፤ ዛሬ የሚታየው የአህዛብ መንግስትየመጨረሻው ደረጃ ነው የሚሆነው።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ማንነትህን እወቅ | እያንዳንዱ የግራኝ አብዮት አህመድ ደጋፊ ግብረ-ሰዶማዊ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2020

ሰኞ፣ መጋቢት ፳፬ ፣ ፪ሺ፲ /24 – 2010 .ም ፡ “የሕዝብ ተወካዮች” ምክር ቤት

ልክ ከሁለት ዓመታት በፊት ከየት እንደመጣ የማይታወቀው አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ ሲመረጥ በግብረሰዶማውያኑ ፊት ቃለ መሃላ መፈጸሙን እናውቅ ነብርን? ስንቶቻችን ነን ይህን ቅሌታማ የሆነ የታሪክ ምዕራፍ የታዝበነው? ግብረሰዶማውያኑ ለማ መገርሳን ከብበውት ይታያሉ፤ እነዚህን ግለሰቦች ገና ሳይታወቁ ወደ አሜሪካ አምጥተው ቀብተዋቸዋል ማለት ነው። ልጆቻቸውም አሜሪካ ነበር የሚኖሩት ተብሏል።

ኢትዮጵያን ለመሸጥ ግብረ-ሰዶማውያን ፊት መሃላ የፈጸመ፤ መሀመዳውያኑ ፊት “ወላሂ” በማለት አባይን አሳልፎ ቢሰጥ ሊያስገርመን አይችልም። ክርስቲያን ኢትዮጵያ ሆይ! ጦርነት ታውጆብሻል! በውስጥና በውጭ ግብረሰዶማውያን ጠላቶሽ ዙሪያውን ተከብበሻል። መጀመሪያ የማርያም መቀነትሽን ብለውም የይሑዳ አንበሣሽን፣ ከዚያም ሴቶችሽንና ሕፃናቶችሽን ሊሰርቁብሽ ተግተዋል። ምስጋና ለፒኮክ ይህን እንድናይ/ እንድናውቅ ለረዳችን።

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እያንዳንዱ የግራኝ አብዮት አህመድ መንግስትና ተባባሪዎቹ ተቃዋሚ ይህን ቃል ማስተጋባት ይኖርበታል። ሴት ልጆችህን በባርነት እየሸጡ፣ እያገቱና እየገደሉ ጀግና እና ቆፍጣና ተባዕታይ ማንንነትህን አለስልሰውታል። ስለዚህ አሁን ማንንነታቸውን በግልጽ አሳይተውሃልና የአብይ አህመድ ደጋፊ ሁሉ ግብረሰዶማዊ ነው!” በማለት ጠላትህ አታሎ የነጠቀህን ሞራል እና የወኔ ካባ አውልቀህ መመመለስ ግዴታህ ነው። ይህ ቀላሉ የመጀመሪያ ደረጃ የውጊያ ስልት ነው።

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፻፲፰ / 118ቀናት | ለማና አብይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን እንደሚያግቱ አስቀድመው ጠቁመውን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2020

ሉሲፈራውያኑ ልክ ኮሮናን እንደሚፈጥሩ “ኮንታጂየን” የተባለውን ፊልም አስቀድመው እንደሰሩት፤ ሽብር ፈጣሪዎቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎችም ከዓመት በፊት በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ያሰቡትን ዲያብሎሳዊ ዕቅዳቸውን አስቀድመው ነግረውን ነበር። እንደተለመደው፡ እንደ እባብ በለሰለስ መልክ!

የእነዚህ ምስኪን እህቶቻችን መጥፋት ጉዳይ ለቅንጣት እንኳን ሳያሳስባቸውና በክርስቲያኖችም ላይ የሚካሄደው ሽብር ትንሽ እንኳን ሳይከነክናቸሁ አሁን ከኮሮና ጋር በተያያዘ ለዚህ ፀረኢትዮጵያ አውሬ መንግስት የገንዘብ መዋጮ ለማሰባሰብ ብቅ ብቅ ያላችሁ ከሃዲዎች ሁሉ በሳሙና የታጠባችሁትን እጃችሁን ኮሮና ትኮርኩርባችሁ!!! እንዴት ሰው ለልጆቹ አጋችና ገዳይ ድጋፍና ገንዘብ ይሰጣል? ወራዶች! ውዳቂዎች! አንድ ኦሮሞ ወይም እስላም ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞና እስላም ላልሆኑት ክርስትያን ኢትዮጵያውያን መጨፍጨፊያ ይሆን ዘንድ መሣሪያ መግዢያ ላይ ሊውል የሚችል ገንዘብ ለማሰባሰብ እንዴት ይነሳሳል? ምን ዓይነት መርገም ነው?! በየትኛው መንፈስ ቢለከፉ ነው? በዋቄዮአላህ?

 

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው! | ጊዜአቸው ግን አብቅቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2020

እስኪ ተመልከቱ ወገኖቹ፤ የድምቢዲሎን ህፃናት ተማሪዎች ግራኞቹ አህመድና ለማ መገርሳ ገድለዋቸዋል። ሕዝቡ በውስጡ ይህን ባወቀበትና ነቅቶ መነሳሳት በጀመረበት ወቅት ተመልሶ ለማስተኛት በበዓላት፣ በአብይ ጾምንና በአባይ ጉዳይ ሕዝቡን በድጋሚ ነደፉት። እነዚህ እባቦች የኢትዮጵያን ሕዝብ ትርታ የሚያዳምጥ ፀረኢትዮጵያ ጆሮ አላቸው፤ እንቁላሎቻቸውን በየቦታው ጥለዋል። መስተዳደራቸውን የሚቃወም ኃይል ብቅ ማለት ሲጀምር ሰርገው በመግባትና እንቅስቃሴዎቹንም በመምራት ኃይሉን ያዳክሙታል፣ ያጠፉታል። ለመስከረም ፬ እና ለታገቱት ተማሪዎች የተጠሩት ሰላማዊ ሰልፎች እንዲሁም በአባይ ጉዳይ ዋሽንግተን ላይ ተካሄዶ የነበር የተቃውሞ ሰልፍ ለዚህ ምስክሮች ናቸው።

ልክ በዚህ ወቅት ከሁለት ዓመታት በፊት የአብይ ጾም ዋዜማ ላይ ማንም የማያውቀው አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ ጠርቶ ከኦዳ ዛፍ የተሠራውን ቦምብ በማፍነዳትና ንጹሐንንም ለዋቄዮአላህ የመጀመሪያውን ደም እንዲገብሩ በማድረግ እራሱን ለመላው ዓለም አስተዋወቀ። የፈረንሳይ ፕሬዚደንቶች ልክ ስልጣን ላይ ሲወጡ የኑክሌር ቦምብ ሙከራ በደቡብ ፓሲፊቅ ውቂያኖስ ያደርጉት እንደነበረው።

 

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብዮት አህመድን አሁን “አንተ” ይሁዳ ማለት ትችላላችሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019

እያየን ያለነው ትልቅ ምዕራፍ የከፈተውን የሀገር ክህደት ድራማን ነው!

የድራማው ተመልካቾች አሜሪካን አገር ሆናችሁ አገርወዳዱን ፕሬዚደንት ትራምፕን “አንተ” እያላችኋቸው፣ ከሃዲውን አብዮትን በእውነት “አንቱ” ልትሉት ይገባልን? ሰውየው እኮ እንደ በለዓም ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ይሁዳም ነው።

ይሁዳ ሥሙ ያማረ (የስሙ ትርጓሜ “ማመስገን” በአይሁድኛ “ያዳ” ከሚባለው ግሥ የተመሰረ ሲሆን ምሥጋና ማለት ነው)፥ ሰው የማያውቀው ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጠው ድብቅ ተግባሩና ማንነቱ ግን ፍጹም የተለየና እውነትም ነፈሰገዳይ ዓይነት ሰው ነበር። ይሁዳ ቀን እስኪለይ (ዘመን እስኪ መጣ) ድረስ እኩል ከሌሎች ደቀመዛሙርት ጋር ይጓዝ የነበረና ጉባኤው ትልቅ ሃላፊነት የጣለበት ሰውም ነበር።

ይሁዳ ልቡ በሚያውቀው በተደጋጋሚ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስጠነቀቀው ነው። ይሁዳ የልቡን በልቡ ቋጥሮ ከሌሎች ይልቅ እሱ ብቻ ስለ ድሆች እንደሚያስብና እንደሚቆረቆር “እንዴ! ሰዎች የሚላስ የሚቀስም አጥተው በርሃብ አለንጋ ሲገረፉ ይቺ ደግሞ ይህን ሦስት መቶ ዲናር የሚያወጣ የከበረ ሽቶ ሰብራ እግሩ ላይ ትደፈዋለች እንዴ?”

ብሎ/እያለ ሲሞግት እንግዲህ እርስዎ የዋኅ ካለሆኑ በስተቀር “እውነት ነው! ሽቶው ተሽጦ ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋውያን፣ ያለ አሳዳጊ ለሚንከራተቱ ህጻናት እርዳታ መዋል ይገባው ነበር” በማለት ድምጽዎትን ለይሁዳ ይሰጡ ይሆን? እንግዲህ መጽሐፍ ይሁዳ “ይህንም የተናገረ ሌባ ስለ ነበረ ነው እንጂ ለድሆች ተገድዶላቸው አይደለም ከረጢትም ይዞ በውስጡ ከሚገባው ይወስድ ስለ ነበረ ነው።” [ዮሐ.፲፪]

ጻዲቁ የእግዚአብሔር ሰው ኢዮብ “ነፍሰ ገዳዩም ሳይነጋ ማልዶ ይነሣል ችግረኞችንና ድሆችን ይገድላል፤ በሌሊትም እንደ ሌባ ነው።” [ኢዮ. ፳፬፥፲፬] ሲል እንደሚናገረው ይሁዳዎች በየትኛውም ስፍራ/ቦታ በማንኛውም ርዕሰ ጉዳይ እውነተኞች መስለው ለመቅረብና ለመሟገትም ማንም አይቀድማቸውም። ይሁዳዎች ትጉዎች ይባሉና ይመስሉም ዘንድ በማለዳ ከሰው ይልቅ ቀድመው የሚነሱና የሚገሰግሱም ናቸው (ልዩ ምልክቱ ጠብቆ ይነበብ ዘንድ ነው)። በሌሊትም በቀን መልካሞች፣ ተሟቾች መስለው ለመታየትና እንደሚቀርቡ ሳይሆን ሌላ ምስል ነው ያላቸው ሌቦች፣ ነፍሰገዳዮችና በሀገርና በሕዝብ ሥም የሚነግዱ አመንዝሮች ናቸው ሲል ለብዙሐኖቻችን በግልጽ የማይታይና ያልታየ እውነተኛ ካራክተራቸው/ ገጽታቸው የሚነግረን።

አንድ ሌላ አስቸኳይ ጥሪ፦

በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነንና፡ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን፡ መዳን ከፈለጋችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ዛሬውኑ ካዱ!!!

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: