Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • October 2022
  M T W T F S S
   12
  3456789
  10111213141516
  17181920212223
  24252627282930
  31  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ለመሆኑ “ደግ ነው” የተባለው የኦሮሞ ጎሳ የት አለ፤ አባ ገዳ የተባሉት የእባብ አገዳዎቹስ?ፋሺዝም’

በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ልጃገረዶች ጫካ ውስጥ በመደፈር ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2020

እላይ ከተቀመጡት ሁለት ሦስት “ባለ ሥልጣናት” መካከል አንዱ በእሳት እስካልተጠረገ ድረስ ይህ ነገር በዚህ አስከፊ መልክ መቀጠሉ አይቀርም። ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን ያላሳየችውን ጭካኔ ነው እነዚህ ጥቁር ፋሺስቶች በማሳየት ላይ ያሉት።

የደምቢዶሎው የኦሮሞዎች ጂሃድ የናይጄሪያ እስላማዊ መንግስት ከቦኮ ሃራም ሽብር ፈጣሪዎች ጋር በማበር የቺቦክ ልጃገረድ ክርስቲያን ተማሪዎችን ከሚጠልፈው ሁኔታ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ደምቢዶሎ ገና ለሙከራ ነው! የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ልክ እንደ ልፍስፍሶቹ የናይጄሪያ ክርስቲያኖች ለሆዳቸው የሚያድሩ ከሆነና ዝምታውን ከመረጡ ጠለፋው በመንግስት ድጋፍ ይቀጥላል።

ይህ ሁሉ ጉድ ሆን ተብሎ በዲያብሎስ የግብር ልጅ በአብዮት አህመድ የተቀነባበረ መሆኑን የሚጠራጠር ሰው አለ? አሁንም ልክ ከሃገር ሊወጣ ሲል ሕዝቡን የማሞቂያ እሳቱን ከዚህም ከዚያም ሰብሰቦ ባዘጋጀው ጭድ ላይ ይለኩሰዋል። ይህ ሁሉ ጽንፈኛ ተግባር ለመጭው “ምርጫ” ይረዳው ዘንድ የፈጠረው ሌላ እርኩስ ድራማ ነው።

በተለይ ክርስቲያንና አማርኛ ተናጋሪዎች በሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል እየተካሄደ ያለው በሃገራችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀው የጭካኔ ተግባር ከበስተጀርባው የተለያዩ ዲያብሎሳዊ ዓላማዎችን የተሸከመ ነው፦

👉 1. አማራና ክርስቲያን የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማዋረድና ሞራላቸውን ለመሥበር ፥ የአማርኛ ቋንቋን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት(እንግሊዝኛ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁን በማለት ላይ ናቸው)

👉 2. አማራው ከኢትዮጵያዊነቱ እንዲላቀቅና የራሱ የሆነ ማንነት እንዲኖረው ፣ ክርስቲያኑን ከአክሱም ፂዮን እንዲርቅ ለማድረግ

👉 3. ኢትዮጵያውያን ከአረቦች የባሰ ጭካኔ ይፈጽማሉ በሚል ቅስቀሳ የአረብ ሞግዚቶችን የግፍና አረመኔነት ታሪክ ለማስረሳትና ለመሸፈን

👉 4. አብዮት አህመድ “እኔ ነኝ ያስፈታኋቸው፣ ከሰቆቃ ነፃ ያወጣኋቸው በማለት ተወዳጅነት እንዲያገኝ

ለመሆኑ በክልሉ ይህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሲከሰት “ደግ ነው” የተባለው የኦሮሞ ጎሳ የት ነው ያለው? አባ ገዳ የተባሉት የእባብ አገዳዎቹስ?

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: