Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ህዋሃት’

ጦርነቱ ባጋጣሚ? | የኢትዮጵያን ገዳይ መንግስት አሜሪካ እንዳስቀመጠችው ፕሬዚደንት ትራምፕ መስክረው ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2020

ልክ የአሜሪካ ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት በብልጽግና እና ህወሀት መካከል ጦርነቱ ተቀሰቀሰ። ባጋጣሚ? ምናልባት ይህ ጦርነት ህወሃት በወለጋ ጭፍጨፋ ማግስት ሕዝቡን ክፉኛ ያስቆጣውን አብዮት አህመድን ለማዳን ህወሀት ውለታ እየዋለችለት ሊሆን ይችላል። የምር መሆኑን አለመሆኑን በቅርቡ የምናየው ነው! እኛ ግን የተጨፈጨፉትን እና ጨፍጫፊዎቻቸውን አንረሳቸውም!

ፕሬዚደንት ትራምፕ ከተናገሩት ነገር ጋር ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው። ዛሬ አሜሪካ ከምርጫው ጋር በተቆረኛ ስውር ክስተት አደገኛ የሆነ ትርምስ ላይ ትገኛለች። በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ የሁሉንም ያገራችንን ጠላቶች ውድቀት ያከትላል፤ ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን።

በእውነት ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኛም አምና ገና በእንጭጩ ተናግረን የነበረው ይህን ነበር። ዐቢይ አህመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።

ይህ ፕሬዚደንት ትራምፕ ከወራት በፊት ያሰሙት ንግግር የሚጠቁመን ያኔ በወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህዋሃቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቀሌ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ..አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህዋሃት ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።

በወቅቱ እንደጻፍኩት፤ አብዮት አህመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ..አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!

ጭፍጨፋ በማካሄድ ላይ ያለው ግራኝ አብዮት አህመድ በስተደቡብ የሰፈነውን የሞትና ባርነት ዕድል ወደ ሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ለመውሰድ ሲል በአማራና ትግራይ፣ በትግራይና ኤርትራ መካከል ግጭቶችን ይቆሰቁሳል። ይህ አውሬ በሄደበት ሁሉ መጥፎ የሞትና ባርነት ማንነቱን ይዞ ነው የሚጓዘው። ሲወለድ ጀምሮ። በደርግ ዘመን እ..አ በ1976 .ም የተወለደ ነው። ልክ በዚህ ዓመተ ምሕረት ነበር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የቀይ ሽብር ዘመቻው የተጀመረው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ዐቢይ አህመድ ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በሚሄድበት ቦታ ሁሉ የእሳት፣ የሞትና የእልቂት ጥላዎች ያንዣብባሉ። (ቀይ ሽብር፣ ባድሜ ጦርነት፣ ሩዋንዳ ዕልቂት፣ የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ)

አዎ! በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ስውሩ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።

እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ ዐቢይ አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም። በነገራችን ላይ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ሃገር ቱርክ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ለፀረኢትዮጵያና ፀረክርስቶስ ዘመቻው በአርአያነት የመረጣት ሃገር ነች። ቱርክ በአሁኑ ሰዓት በሰሜን ሶርያ የሚኖሩትን የመጨረሻዎቹን ክርስቲያን ወገኖቻችንን በቦምብ በመጨፍጨፍ ላይ ትገኛለች።

የሚከተለውን ጽሑፍ እ.አ.አ በኦክቶበር 20 / 2018 ዓ.ም ላይ አቅርቤው ነበር፦

መታወቅ ያለበት | የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የ ግራኝ አህመድን መንግስት ከመረጡ በኋላ ከስልጣን ወረዱ”

ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።

ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።

በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።

ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።

ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።

____________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያን ገዳይ መንግስት አሜሪካ እንዳስቀመጠችው ፕሬዚደንት ትራምፕ መሰከሩ | ዘመነ ባርነት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኛም አምና ገና በእንጭጩ ተናግረን የነበረው ይህን ነበር። አብዮት አህመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።

የሰሞኑ የፕሬዚደንት ትራምፕ ንግግር የሚጠቁመን የወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህዋሃቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቀሌ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ..አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህዋሃት ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።

አብዮት አህመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ..አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!

አዎ! በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ድብቁ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።

እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም።

የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ እ..አ በኦክቶበር 20 / 2018 .ም ላይ አቅርቤው ነበር፦

ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።

ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።

በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።

ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።

ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: