Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ህልም’

ከወር በፊት ያየሁት ኃይለኛ ህልም በ ሻሸመኔ እውን ሆነ | ዒላማ አዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 15, 2020

ግንቦት ፪፫/23 (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ያቀረብኩት ቪዲዮ

👉 ኃይለኛ ህልም | አዲስ አበባ እንደ ሶርያዋ አሌፖ የመሆን ዕድል አላት

ባለፈው ግንቦት ፳፩፡ በማርያም ዕለት ያየሁት የማስጠንቀቂያ ህልሙ በተለይ ያተኮረው በአዲስ አበባ ላይ ነበር።

👉 ሙሉው ጽሑፍ በድጋሚ እነሆ፦

አዲስ አበባ የሆነ ቦታ ላይ ቆሜ በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ጥያቄዎች እየጠየቁኝ ንግግር የመሰለ ነገር እየጮህኩ አሰማለሁ። በዋናነት የተናገርኩትም ይህን ነበር፤

ውድ አዲስ አበቤዎች ይህ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ በጣም ሤረኛ ነው፤ ዛሬ አይታችሁት ለማታውቁት ጥፋት፣ ግፍና ሰቆቃ እያዘጋጃችሁ ነው፤ ከታች በኮሮና ሊጨርሳችሁ ፈቃደኛ ነው፤ ከላይ ደግሞ ቦንቡን ሊያወርድባችሁ ወስኗል። እነዚህን ሁሉ ህንጻዎችና ፎቆች ታያላችሁ? አዎ! ብዙ የተከማቹ ፎቆች ብቅ ብቅ ብለው እንዲታዩ ተደርገው የሚሠሩት በቦምብ ድብደባው ወቅት አፍርሰናል፣ አጥፍተናል ብለው ለመርካትና ምስክርነት ለመስጠት ነው፤ ሁሉን ነገር በውጩ ሃገር ቤታቸው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ቀጣሪዎቻቸው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አዘዋቸዋል። የሚፈራርስ ነገር ማየት ይወዳሉ! ኢትዮጵያ መፈራረሷን በዚህ መልክ ለዓለም ማሳየት አለባቸው፤ አዎ ልክ እንደ ሶርያ፣ ኢራቅና ሊቢያ። እቅዳቸው ይህ ነው።

# ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ደግሞ በዋናነት እኛው ክርስቲያኖቹ ነን፤ ምክኒያቱም

  • 👉 . ይህን የአህዛብ መንግስት እልል ብለንና ካባ አልብሰን ሥልጣን ላይ ስላወጣነው
  • 👉 . ምዕመናን እና ካህናት ሲታረዱ፣ እንዲሁም ዓብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሰልፍ ባለመውጣችን
  • 👉 . ተማሪ እህቶቻችን ታግተው ሲሰወሩ፣ አረጋውያን እና አራስ እናቶች ከቤቶቻቸው ሲፈናቀሉ ዝምታን በመምረጣችን፤ የሰላም ሽልማት እንደሆነ እንኳን በሰማይ በምድርም እንደማይሰጡን እያየን ነው
  • 👉 . በሰሞነ ፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ባለመሄዳችን ፤ በስቅለት ዕለት የታየችው የማርያም መቀነት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ለአማልካችሁ ጸልዩ እኔ አለሁ፡ እጠብቃችኋለሁሲለን ነበር
  • 👉 ፭ኛ. ስልጣን ላይ ያወጣችሁት መስተዳደር በቅድስት ኢትዮጵያ ምድር የአውሬው ማምለኪያ የሚሆን መስጊድ ለማሰራት በመወሰኑ፤ ሊሰራ የታቀደበት ቦታ (ከ ለቄራ እስከ ለጋሃርና ፍልውሃ ድረስ፡ ሸረተን የሚገኝበትን ቦታ ጨምሮ ) ፍል ውሃ ፀበላትና ሌሎችም ታሪካዊና ድብቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች የሚገኙበት ቦታ ነው።
  • 👉 ፮ኛ. ዓብያተ ክርስቲያናቱ ቀስ በቀስ ወድ ንግድ እና ጨረታ ቦታነት እየተለወጡ በመምጣታቸው። በተለይ ሱቆችንና ምግብ ቤቶችን ለተዋሕዷውያን ብቻ ማከራየት ሲገባቸው ለአህዛብና መናፍቅ ሳይቀር አሳልፈው በመስጠታቸው።

የሚሉትን ነበር በህልሜ የተናገርኩት። በውኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ነው። እነደ ፀሎት ይቁጠርልን!

የታቀደው ለአዲስ አበባም ጭምር ነው! ፴ኛ ዙር የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ያሰለጠኑትም ኦሮሞና ተዋሕዶ ያልሆኑትን ሁሉ አመቺ ጊዜ ጠብቀውና አጋጣሚ ፈጥረው ለመጨፍጨፍ፣ ከተሞችንና መንደሮችን እንደ ሻሸመኔ/ ሶርያ አሌፖ ለማቃጠልና ለማፈራረስ ነው። ዓለም ዝም፣ ጭጭ እንደሚል እያየነው ነው። የእግዚአብሔር ቅዱሳን ብቻ ናቸው ከጎናችን ሊሆኑ የሚችሉት። ስለዚህ ሳይዘገይ እና ሌላ ብዙ ተጨማሪ ጥፋትና ዕልቂት ሳይከሰት እነርሱን ከጎናችን በማሰለፍና ቆርጠን በመነሳት ጠላትን መደመሰስ ይኖርብናል፣ ሌላ ማንም የውጭ ኃይል ከጎናችን ሊሰለፍ አይችልም/አይሻም። ወዳጅ የለንም፤ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የአህዛብ መንግስት አስቀምጠው የሞት ፍርድ ፈርደውብናል፣ ሃገር ሊያሳጡን ኢትዮጵያን ሊነጥቁን ነውና ወገን ተነሳ! ሌላው ነገር ሁሉ ትርፍ ነገር ነው!

ይህ ብዙዎቻችንን ይከነክነናል፤ ሀቁ ግን ከአደዋው ድል አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ የተዘረጋው የአህዛብ መንግስታዊ መዋቅር ዋናው ዓላማ ኢትዮጵያን ማፈራረስ እንደሆነ ማወቅ አለብን፤ ስለዚህ ይህን መዋቅር አፍርሰን ኢትዮጵያን ለማዳን መነሳት አለብን።

👉 ይህን ለማለት በመገደዴ በጣም አዝናለሁ፤ ሆኖም ይህን መልዕክት ያገኛችሁ ወገኖች ባካችሁ የተዋሕዶ ልጆችን እንደ እነ ዳንኤል ክብረት + ዘመድኩን በቀለ ካሉት ከአውሬው የአህዛብ መንግስት ጎን የተሰለፉ ከሃዲዎች ተንኮል እንዲጠነቀቅ ምከሩት፤ እነዚህ ግለሰቦች አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ሕዝቡን ለክርስቶስ ተቃዋሚው በዲያብሎሳዊ ጥበብ በማዘጋጀት ላይ ናቸው። ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉ ነውና ባካችሁ ግር ብሎ የሚከተላቸውን ወገን ያለ ይሉኝታ አስጠንቅቁት!

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃይለኛ ህልም | አዲስ አበባ እንደ ሶርያዋ አሌፖ የመሆን ዕድል አላት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2020


ባለፈው ግንቦት ፳፩፡ በማርያም ዕለት ያየሁት የማስጠንቀቂያ ህልሙ በተለይ ያተኮረው በአዲስ አበባ ላይ ነበር።

አዲስ አበባ የሆነ ቦታ ላይ ቆሜ በዙሪያየ ያሉ ሰዎች ጥያቄዎች እየጠየቁኝ ንግግር የመሰለ ነገር እየጮህኩ አሰማለሁ። በዋናነት የተናገርኩትም ይህን ነበር፦

ውድ አዲስ አበቤዎች ይህ መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ በጣም ሤረኛ ነው፤ ዛሬ አይታችሁት ለማታውቁት ጥፋት፣ ግፍና ሰቆቃ እያዘጋጃችሁ ነው፤ ከታች በኮሮና ሊጨርሳችሁ ፈቃደኛ ነው፤ ከላይ ደግሞ ቦንቡን ሊያወርድባችሁ ወስኗል። እነዚህን ሁሉ ህንጻዎችና ፎቆች ታያላችሁ? አዎ! ብዙ የተከማቹ ፎቆች ብቅ ብቅ ብለው እንዲታዩ ተደርገው የሚሠሩት በቦምብ ድብደባው ወቅት አፍርሰናል፣ አጥፍተናል ብለው ለመርካትና ምስክርነት ለመስጠት ነው፤ ሁሉን ነገር በውጩ ሃገር ቤታቸው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሉሲፈራውያኑ ቀጣሪዎቻቸው ይህን ማድረግ እንዳለባቸው አዘዋቸዋል። የሚፈራርስ ነገር ማየት ይወዳሉ! ኢትዮጵያ መፈራረሷን በዚህ መልክ ለዓለም ማሳየት አለባቸው፤ አዎ ልክ እንደ ሶርያ፣ ኢራቅና ሊቢያ። እቅዳቸው ይህ ነው።

# ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዎቹ ደግሞ በዋናነት እኛው ክርስቲያኖቹ ነን፤ ምክኒያቱም

👉 . ይህን የአህዛብ መንግስት እልል ብለንና ካባ አልብሰን ሥልጣን ላይ ስላወጣነው

👉 . ምዕመናን እና ካህናት ሲታረዱ፣ እንዲሁም ዓብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሰልፍ ባለመውጣችን

👉 . ተማሪ እህቶቻችን ታግተው ሲሰወሩ፣ አረጋውያን እና አራስ እናቶች ከቤቶቻቸው ሲፈናቀሉ ዝምታን በመምረጣችን፤ የሰላም ሽልማት እንደሆነ እንኳን በሰማይ በምድርም እንደማይሰጡን እያየን ነው

👉 . በሰሞነ ፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ባለመሄዳችን ፤ በስቅለት ዕለት የታየችው የማርያም መቀነት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱና ለአማልካችሁ ጸልዩ እኔ አለሁ፡ እጠብቃችኋለሁ” ሊለን ነበር

👉 ፭ኛ. ስልጣን ላይ ያወጣችሁት መስተዳደር በቅድስት ኢትዮጵያ ምድር የአውሬው ማምለኪያ የሚሆን መስጊድ ለማሰራት በመወሰኑ፤ ሊሰራ የታቀደበት ቦታ (ከ ለቄራ እስከ ለጋሃርና ፍልውሃ ድረስ፡ ሸረተን የሚገኝበትን ቦታ ጨምሮ ) ፍል ውሃ ፀበላትና ሌሎችም ታሪካዊና ድብቅ የቤተ ክርስቲያን ቅርሶች የሚገኙበት ቦታ ነው

👉 ፮ኛ. ዓብያተ ክርስቲያናቱ ቀስ በቀስ ወድ ንግድ እና ጨረታ ቦታነት እየተለወጡ በመምጣታቸው። በተለይ ሱቆችንና ምግብ ቤቶችን ለተዋሕዷውያን ብቻ ማከራየት ሲገባቸው ለአህዛብና መናፍቅ ሳይቀር አሳልፈው በመስጠታቸው።

የሚሉትን ነበር በህልሜ የተናገርኩት። በውኔ ከማስበው ጋር ተመሳሳይ ነው። እነደ ፀሎት ይቁጠርልን!

____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቃሊቲ ገብርኤል አጠገብ ሁለት አዳዲስና ድንቅ የሆኑ ዓብያተክርስቲያናት በህልሜ ታዩኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2019

ህልሜ ይህን ይመስላል፦

በቃሊት በኩል ሳልፍ መጀመሪያ የታየኝ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ቀለማት የተከበበው ጥንታዊው እና ክቡ የቤተክርስቲያን ህንጻ ነው። “ይህን ቤተክርስቲያን እንዴት እስካሁን አላውቀውም?” በማለት እራሴን በመጠየቅ ዘወር ስል ሌላ ቤተክርስቲያን ታየኝ፤ በቦታው ያለውን የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ይመስላል፤ ነገር ግን እርሱም አዲስ ሆነበኝ እንዴት እስካሁን አላየሁትም? በማለት ተገርሜ በቤተክርስቲያኑ ግዙፍነትና ውበት እጅግ በይበልጥ ተደነቅኩ። “ካሜራ ይዤ መምጣት አለበኝ” እንዳልኩ ህልሙ አለቀ።

ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ ባለፈው ዓመት ልክ በሁዳዴ ፆም መግቢያ፣ ረቡዕ፣ የካቲት ፯፣ ፪ሺ፲ ዓ.ም ላይ በቃልቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ድንገተኛ የእሳት አደጋ መድረሱን አስታወስኩ።

ይህ ህልም የታየኝ በአቡነ አረጋዊ ዕለት እና (የቆሼን አደጋ አስመልክቶ ቪዲዮዎች አቅርቤ ነበር)በሁዳዴ ፆም ማብቂያ ላይ ነውምን ሊሆን ይችላል? ቅዳሜ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነውሁሉም ለበጎ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ!

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: