Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሄይቲ’

Haitian Music Star Mikaben Collapses and Dies at 41 on Stage in France

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 17, 2022

💭 ዝነኛው የሄይቲ ሙዚቀኛ ሚካኤል ሚካበን በ41 ዓመቱ በፈረንሳይ መድረክ ላይ ወድቆ ሞተ። ✞ ነፍሱን ይማርለት!

💭 Michael ‘Mikaben’ Benjamin dead at 41: Haitian singer known for hit ‘Ayti Se’ dies after collapsing on stage in Paris. ✞ R.I.P

HAITIAN singer Michael Benjamin, affectionately known as Mikaben, has died at the age of 41. Mikaben suffered a suspected cardiac arrest during a performance on Saturday.

The singer had been performing onstage in Paris with the Haitian konpa band CaRiMi when he reportedly collapsed.

The incident unfolded live on Twitter, with Frantz Duval, editor of a Haitian newspaper, first alerting fans that something was wrong.

Then, singer Mickael Guirand, told fans to clear out.

End of the concert. We must evacuate the room,” Guirand said.

It’s very complicated. We need prayers.”

Video footage from the concert shows Mikaben walking offstage when he suddenly collapses to the ground.

The venue was cleared while he was being tended to, with reports indicating that he was given CPR.

Mikaben was a respected singer, composer, guitarist, and producer whose hit “Ayti Se” touched millions in the aftermath of Haiti’s devastating 2010 earthquake.

He was born in Port-au-Prince and began writing at age 15.

Mikaben released multiple albums, formed the group Krezi Mizik, and also worked as a producer.

He was married to Vanessa Fanfan, and the couple had a daughter and another child on the way. Mikaben also had a son from a previous relationship.

This is a shock,” Wyclef Jean told the Miami Herald.

I’m in disbelief,” singer Roberto Martino told the outlet.

This is somebody I was working with for years and considered a brother, a good friend. We talked almost everyday. We have a chat together.”

Martino spoke to Mikaben right before he took the stage on Saturday night, he told the Miami Herald.

He was so happy. He couldn’t wait to get on that stage with CaRiMi. It was one of his biggest accomplishments in life. It’s a band that he idolized,” Martino told the outlet.

“I’m at a lost for words. I’m broken.”

An official cause of death has not been revealed.

FANS MOURN

Shocked fans – some of whom were in attendance in Paris – have shared their tributes to the late singer on social media.

“Mikaben @mikaben on stage this Saturday, October 15, 2022 as part of Carimi’s big concert-reunion at Accor Arena, Paris . He was 41-years-old and passed away on this same stage, a few minutes after his unforgettable performance,” one fan wrote.

“‘Ou Pati’ was the last song you performed on one of the biggest stages in the world for one of the most iconic moments in Haitian music history. You left everything on that stage and left us with a smile on your face,” wrote another.

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የ Oxfam ቅሌት | ከሄይቲ ህፃናት ጋር ፆታዊ ብልግናን በመፈጸሙ ከሥራ የተባረረውን ሠራተኛ ኦክስፋም ኢትዮጵያ ቀጠረው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2018

እርዳታ ሰጪ ነኝ” የሚለው እንግሊዛዊው ድርጅት ኦክስፋም/ Oxfam በአገሮቻችን ሲፈጽም የነበረው ስውር ተግባሩ አሁን እየተጋለጠበት ነው። በጣም የሚደንቅ ነው፤ በሄይቲ ደሴት አሳፋሪ የሆኑ ወሲባዊ ድርጊቶችን ሲፈጽም የነበረው የኦክስፋም ሠራተኛ በዚህ ቅሌት ከሥራው ከተባረረ ከጥቂት ቀናት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተልኮ ህፃናቶቻችንን እንዲተናኮል በር ተከፍቶለት ነበር። ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኡጋንዳዊቷ የኦክስፋም ዋና አስተዳዳሪ ከስልጣኗ እንድትወርድ ተገዳ ነበር።

ሉሲፈራውያኑ አገሮቻችንን ለመተናኮል የእኛኑ ሰዎች ስልጣን ላይ ያስቀምጣሉ፦

ልክ ኡጋንዳዊቷን ወ/ሮ ዊኒ ቢያኒያምን የኦክስፋም መሪ (የዊኒ ማንዴላን ስም ይዛለች) አድርገው እንደሾሟት፤ ሊቀ ጳጳሳት ዴስሞንድ ቱቱን ልዩ አምባሳደር አድርገው እንደመረጧቸው፤ ዶ/ቴድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አድርገው መሾማቸው ያለምክኒያት እንደማይሆን መጠራጠር ግድ ነው። በሮበርት ሙጋቤን በመምረጥ ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ሊያስተዋውቋቸው ሞክረው ነበር። እነዚህ አረመኔዎች የአለማችን ገዢዎች ዓላማቸው የህዝብ ቁጥር ቅነሳ፡ በተለይ የክርስቲያን ህዝብ ቅነሳ፡ መሆኑን እያየነው ነው።

የህዝባችንን ቁጥር ለመቀነስ፡ ውሃችን፣ አየራችንንና ምግቦቻችንን ለዘመናት ሲበክሉ ቆይተዋል፤ አሁን ደግሞ ወሊድ መከላከያዎችን፣ ህፃናት ማስወረጃ ቅመሞችን እንዲሁም በሽታዎችን ይዘው መጥተውብናል። በማደጋስካርና ምስራቅ አፍሪቃ በቅርቡ ተቀስቅሶ የነበረው “ወረርሽኝ በሽታ” ያቀዱለትን

ያህል ጥፋት አላመጣላቸውም። በዚህ ሳምንት “ኢቦላ” እንደገና ተመልሶ መጥቷል ተብሏል። በመጪዎቹ ዓመታት በአገሮቻችን የተለያዩ ህይወት ቀጣፊ የበሽታ ዓይነቶችን በላብራቶሪ እየቀመሙ ወደ አገሮቻችን ያስገባሉ፤ ይህ አሁን ድብቅ ነገር ሊሆንብን አይችልም። ለዚህም ዲያብሎሳዊ ተግባራቸው የእኛኑ ሰዎች መርጠው የኃላፊነት” ቦታዎች ላይ ያስቀምጣሉ። የግብጹን ቦትሮስ ጋሊን እና ጋናውን ኮፊ አናንን የተባበሩት መንግስታት ዋና \ጸሐፊዎች አድርገው በመረጧቸው ማግስት ነበር ኤርትራ ከእናቷ የተገነጠለችው፣ የባደሜ ጦርነት የተቀሰቀሰው፣ የሩዋንዳ፣ የሱዳን እና እስካሁን ድረስ የቀጠለው የኮንጎ እልቂቶች የተከሰቱት።

በመጨረሻ ለዚህ ሁሉ ዕልቂት ተጠያቂዎቹ እኛው እራሳችን እንደሆንን ከሳሹ ሰይጣን ባሽሙር ይነግረናል።

ባራክ ሁሴን ኦባማን ከመረጡት በኋላ ነበር “ጥቁሮች” እና ክርስቲያኖች ለአስከፊ ዘረኝነትና ለከፍተኛ እልቂት የተጋለጡት። ጋቦን፣ ናይጀሪያና ደቡብ አፍሪቃን ያልተባበሩት መንግሥታት ጸጥታው ምክር ቤት አባል እንዲሆኑ በመረጧቸው ማግስት ነበር ኮሎኔል ቀጣፊን የገደሏቸውና ሊብያንም የሙስሊም ሽብር ፈጣሪዎችና የ”ሂጂራ” ስደተኞች መናኽሪያ ለመሆን ያበቋት። ሁሉም በአጋጣሚ አይደለም።

ወስላታው ኦባማ በአሜሪካ ላይ ያመጣውን መዘዝ አሁን የምናየው ነው፤ ትናንትና የወጣ አንድ መረጃ እንደሚናገረው 62% የሚሆኑት ወይም 96ሚሊየን የሚደርሱት አሜሪካውያን ስራ አጦች ወይም ስራ ፈላጊዎች ናቸው። በአፍጋኒስታን ብቻ የሚከሰከሰው ብዙ ትሪሊየን ዶላር እነዚህ አሜሪካውያንን ለሺህ ዓመት ሊቀልብ የሚችል ነበር። ኦባማ ለአሜሪካ የተላከ መቅሰፍት ነው። ተጠያቂ የሚሆኑት ግን የርሱን ቆዳ ቀለም የተቀቡት ጥቁሮች ናቸው፤ “ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ግደለው!“ እንዲሉ።

ሉሲፈራውያኑ ጊዚያቸው እያለቀ ነው፡ ወደ እሳት መወርወሪያቸው ተቃርቧል!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: