Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

Posts Tagged ‘ሄርማን ኮኸን’

ለአማራ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ቍ. ፪ ኢሉሚናቲው ሄርማን ኮኸን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2020

ይህ ፀረ-ኢትዮጵያ አውሬ የአሜሪካ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን፦

👉 ሻዕቢያ + ህወሀት + ኦነግ ባጸደቁት የ666 “ህገ መንግስት”እና የሉሲፈርን ኮከብ በሰንደቃችን

ላይ በማሳረፉ ረገድ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።

👉 ባለፈው ዓመት ላይ ከገዳዮቹ ጋሎች ጎን ቆሞ፤ “አማራዎች ስልጣን አጣን፣ የበላይ መሆን አለብን ብለው ፣ የድሮዉን ስርዓት ለመመለስ ነው የሚፈልጉት” አሉ በዚህ የዉሸትና የጥላቻ ፕሮፖጋንዳ።

ይህን ኢንተርቪው ለቢቢሲ እንዲሰጥ የተደረገውም ያለምክኒያት አይደለም። ልብ በል ወገን፤ ዛሬም ይህን መሰሎቹን ቁልፍ ዜናዎችና መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት ሉሲፈራውያኑ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች የብሪታኒያው “ቢቢሲ”፣ የአሜሪካው “ቪኦኤ” እና የጀርመኑ “ዶቼ ቬሌ” ናቸው ። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ ከኢንተርኔት በቀላሉ ማግኘት በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት? ለምን? ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ በአገራችን እየተከሰተ ያለው ጀነሳይድ በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።

ሄርማን ኮኸን ከሰላሳ ዓመታት በፊት የተጫወተውን ዓይነት ሚና ዛሬ የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪና የሴት ልጃቸው ባል(አማቹ)ያሬድ ኩሽነር በመጫወት ላይ ይገኛል። ኩሽነር እና ባለቤቱ ኢቫንካ በተናጠል ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው እንደነበር እናስታውሳለን። ሄርማን ኮኸን እና ያሬድ ኩሽነር መጽሐፍ ቅዱስ “አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን” የሚሉ ተሳቢ እንስሳት(ዘንዶዎች)ናቸውና ከክርስቲያን አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ጎን ከመሰለፍ ከሙስሊም አዜርቤጃን እና ግብጽ ጎን መሰለፉን ቢመርጡ አያስገርመንም።

ባጠቃላይ የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ዘላለማዊ ፖሊሲ ፀረ-ኢትዮጵያ እንደሆነ የሄርማን ኮኽን፣ የአምባሳደር ጆኒ ካርሰን፣ የሱዛን ራይስ፣ የፕሬዚደንቶች ባራክ ሁሴን ኦባማ እና የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ መግለጫዎች በግልጽ ይነግሩናል። የሁሉም ዓላማ “ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ከሀገረ ኢትዮጵያ ማጥፋት ነው። ከሰሜን ኢትዮጵያውያን (ኤርትራ) ቀጥሎ ትግራይን እና አምሐራን በራሳቸው “የብሔር” ሳጥን ውስጥ እንዲቆለፉና እግዚአብሔር የሰጣቸውን “ኢትዮጵያ”የሚለውን መጠሪያ እንዲክዱት ማድረግ ነው። በአማሮች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ የአማርኛንና ግዕዝ ቋንቋን ከማጥፋት ጋር በተያያዘ ካላቸው ተልዕኮ ጎን “ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ከኢትዮጵያውያን በመንጠቅ ለጋሎች፣ ፊንላዶች፣ ኖርዌዮች ወይም ለሌሎች የሉሲፈር አገልጋዮች አሳልፎ መስጠት ነው። በኋላ ላይ ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ በዛሬዋ የኢትዮጵያ ግዛት እንዲሠፍሩ ይደረጋል ማለት ነው። መጀመሪያ ሰንድቅ ይነጠቃል፣ ከዚያም ባሕልና ቋንቋ በመጨረሻም ሃገርና ሃይማኖት። በከፊልም ቢሆን ተመሳሳይ የሆነ ነገር በሃገረ እስራኤልም ተከናውኗል።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፱]

እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ። አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን ለማጥፋት ሕገ-መንግሥቱን የሰጡን የሳጥናኤል ልጆች ተራ በተራ አፋቸውን እየከፈቱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 28, 2019

ያው እንግዲህ በእኛ ድክመት ሃገራችንን እንዲህ ይከፋፈሉ ዘንድ እድሉን የሰጠናቸው ጠላቶቻችን እየተገለጡልን ነው፤ አንዴ ጥቁሩን ጆኒ ካርሰንን ሌላ ጊዜ ደግሞ አይሁዱን ሄርማን ኮኸን!

ይህኛው ደግሞ ሄርማን ኮኸን ይባላል። የሰማንያ ሰባት ዓመት አዛውንት ነው፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያስታውሰው በእንግሊዞችና በአሜሪካኖች ተቀነባብሮ በአቶ ሄርማን ኮኸን አጋፋሪነት/“ሽምግልና፡ ከሦስት ተገንጣይ ብሄራዊ ድርጅቶች (EPLF, TPLF OLF – የቪዲዮው ፎቶ ያሳያል)ጋር እ... 1991 .ም ላይ በለንደን የተደረገዉ ስብሰባ በዋናነት ፀረ ኢትዮጵያ አንድነት ሃይሎችን ለስልጣን የሚያበቃና ጥቅም የሚያስጠብቅ ሆኖም ግን የኢትዮጵያ ሃገራችን እንድትበታተን የሚያስችል ስትራተጂ የተነደፈበት የኢትዮጵያውያን የጨለማ ቀን ነበር። ኢትዮጵያን በብሔር የሚከፋፍለው ሕገመንግስት ለእነዚህ ተገንጣይ ድርጅቶች የተሰጠው በዚሁ ወቅት ነበር።

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር /ር ሄንሪ ኪሲንጀር በኦሮሞዎች የሚመራውን የፀረ–ክርስቲያኑን የደርግ መንግስት ሥልጣን ላይ ለማውጣት እንዲሁም እነ /ር አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረ–ተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር። (ዶክትሮች)

አሁን ከ፳፰ ዓመታት በኋላ ሁለተኛው የሉሲፈራውያኑ ልሳን (አንደኛው ቪ. . . ነው) ቢቢሲ ወስላታውን ሄርማን ኮኸንን ሊገቡ ከተጋጁብት የሲዖል ደጃፍ መልሰው በመጥራት ለመጨረሻ ጊዜ ኢትዮጵያን በመርዛማ ትንፋሻቸው አፍነው ለመግደል ሲሞክሩ ይሰማሉ።

ተዋሕዶ የሰሜን ሰዎች ሥልጣን ላይ እንዳይወጡ ሁሉም ጠላቶቻችን እንደሚሹ ይህ ቃለመጠይቅ ጥሩ ማስረጃ ነው። ቢቢሲን ጨምሮ (የአጠያየቃቸውን ስልት እንታዘብ)በጄነራሎቻችን መገደል ሁሉም እንደረኩና ስልጣን ላይ ያስቀመጡት ገዳይ አብዮት አህመድ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ማስወገዱ ትክክል እንደሆነ በድፍረት/በግልጽ እየጠቆሙን ነው። የሚፈልጉት ይህ ነውና! አዎ! ጭራቅ አብዮት አህመድ ከ666ቱ ነው።

በመካከለኛው አሜሪካ፤ በኒካራግዋ ኒካራግዋንን ሲጨፈጭፍ የነበረው አምባገነናዊ ፕሬዚደንት ሶሞዛን የወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለፕሬዚደንት ሩስፌልት “ሶሞዛ እኮ ጭራቅ ነው” ብሎ ሲነግራቸው፥ ፕሬዚደንት ሩስፌልት፤ “አዎ! ግን የእኛ ጭራቅ ነው” በማለት መልሰውለት ነበር።

አሁን ገዳይ አብዮት አህመድ የእነርሱ ጭራቅ ነው ማለት ነው።

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: