Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሃይድሮክሲክሎሪኩዊን’

አይሁዱ ሐኪም ኮሮና የያዛቸውን ሰዎች በ100% የስኬት ደረጃ በቀላሉ ለማከም መብቃቱን አሳወቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

በሳምንቱ መጨረሻ ላይ የኒው ዮርክ ግዛት ዶክተር ቭላድሚር ዘሌንኮ በ 350 ኮሮናቫይረስ በሽተኞች ላይ በተደረገ ህክምና የ 100% የስኬት ደረጃ ማግኘቱን አስታውቀዋል ፡፡ ለዚህ የተጠቀመውም ለወባ መከላከያ የሚወሰደውን ሃይድሮክሲክሎሪኩዊንየተባለውን ታዋቂ ኪኒን ነው።

በዚህ ሕክምና የበሽተኛውን የትንፋሽ እጥረት ከ 4 እስከ 6 ሰዓታት ውስጥ እንዲፈታ ማድረግ ችሏል፡፡ ዶ/ር ዘሌንኮ በጥናታቸው ላይ ዜሮ ሞት ፣ ዜሮ ሆስፒታል መተኛት እና ዜሮ ማበረታቻ ቱቦና ማስክ አስፈልጓቸው ነበር።

የመጽሐፍ ቅዱስን ኮድ በማሰስ እጣኑንየጠቆመንም አይሁድ ነበር። ታታሪዎቹ አይሁዶች ያክማሉ፤ ጥገኞቹ መሀመዳውያን ይገድላሉ! አንዳንድ እንደ ጆርጅ ሶሮስ፣ ማርክ ሱከርበርግ እና ሄንሪ ኪሲንጀር የመሳሰሉ ወስላታ አይሁዶችቢኖሩም እንደነዚህ ያሉትን ታታሪ የሆኑ እና ትህትና ያላቸው አይሁዶችን ግን እወዳቸዋለሁ። በግሌም ብዙዎችን አውቃለሁ።

ዓለምን ያናወጠው ይህ ወረረሽኝ በፍሬ አንድ ብር ብቻ በሚያወጣው የ 70 ዓመት የወባ በሽታ ክኒን ሊፈታ እንደሚችል ስናውቅ የፋርማና ክትባት ኢንዱስትሪው፣ እነ ቢል ጌትስ እና ዶ/ር ፋውቺ፣ አፍሪቃ 150ቢሊየን ዶላር ለኮሮና ይሰጣት የሚለው እብዱ ግራኝ አህመድና ኮሮሞ አጋሮቹ፣ ቱልቱላዎቹ ሚዲያዎች እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ምን ያደርጉ ይሆን?

ግን አደራ! ወገን ጉንፋን ይዞት ኮሮና ልትሆን ትችላለች ብሎ በመደናገጥ ኪኒኑን እንዳይወስድ ይጠነቀቅ ዘንድ አስታውቁልን፤ መጠኑ ትንሽ ከፍ ካለ ሊገድል ይችላል!

___________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: