Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሂጂራ’

ጀግናው ክርስቲያን (ቦብ) | ክርስቲያን ኢትዮጵያ ለመሀመዳውያን ጥገኝነት መስጠቷ ታሪካዊ ስሕተት ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2019

ልብ በሉ፦ በደቡብ ሱዳን ሙስሊም አረቦች ነበሩ 2ሚሊየን አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉት፤ ክርስቲያኖችን አረብ ለማድረግ በ18ዓመት ብቻ ሁለት ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ተገድለዋል።

አፍሪቃውያን ክርስቲያኖች አረብ መሆን አንፈልግም በማለታቸው ደቡብ ሱዳን ተገንጥላ ነፃ ሃገር ልትሆን በቅታለች።

ሁለት ሚሊየን ክርስቲያኖች በመሀመዳውያን መጨፍጨፋቸውን እናንት ለአፍሪካ እንታገላለን የምትሉ ግብዞች እኮ አታውቁትም፤ አይደል!? እነዚህ ክርስቲያኖች እንዲጨፈጨፉ የእስልምና አስተምህሮና ልምድ በግልጽ ይናገራሉ።

ነጮች ከመቶ ዓመታት በፊት በሠሩት ግፍ ዛሬም ትወቅሷችዋላችሁ፤ አረቦች በአፍሪቃውያን ላይ ዛሬም እየፈጸሙት ስላለው አሰቃቂ ግፍ ግን ጸጥ ብላችኋል፤ ቦኮ ሃራምና የሙስሊም ፉላኒ ነገድ የናይጄሪያ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፏቸው ነው፤ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አትናገሩም።

እነዚህ ሙስሊሞች አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን እየገደሏቸው ነው እኮ! ስለዚህ በኢትዮጵያና በመላው አፍሪካ ያላችሁ ክርስቲያኖች ተባበሩ፤ በአንድ ላይ ሥሩ።

እስልምና እና መሀመዳውያን ሙስሊም ባልሆኑ ማህበረሰቦችን ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ የሚያሳዩ በቂ እስላማዊ ምንጮች አሉ (ቁርአን፣ አሃዲት፣ ታፍሲር ወዘተ)

ክርስትና ከእስልምና በጣም ይለያል፤ ክርስትና አንድን ሰውና ማሕበረሰብ የተሻለ ሰውና ማሕበረሰብ እንዲሆኑ ስለሚያደርጋቸው፤ ኢትዮጵያዊውን ወይም ፉላኒውን አረብ ማድረግ ሳይሆን የተሻለ ኢትዮጵያዊ ወይም ፉላኒ እንዲሆን ይረዳቸዋል፤ በጎውን ማንነታቸውን በይበልጥ እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል።

ክርስትና ባሕሎችንና ቋንቋዎችን የማጥፋት ተልዕኮ የለውም ስለዚህ ወንጌልን በመቀበል ክርስቲያን የሆኑ ማሕበረሰቦች ቋንቋቸውን እና ባሕላቸውን ጠብቀውና አዳብረው ይኖራሉ።

ክርስትና ጨለማውን የሚያጋልጥ ብርሃን ነው፣ ክርስትና የአንድን ባሕል ጎጂ ክፍል በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ያደርጋል። ምክኒያቱም የክርስትና እምነት የሕግ ሥርዓት የለውምና ነው፤ የክርስትና እምነት የሰውን ልብ የሚቀይር የእሴቶች ሥርዓት ስላለው፡ በአካባቢው ባህል ውስጥ በቀላሉ ይገለጻል።

አረብ ሙስሊሞች በተቃራኒው መሀመድን ሙሉ በሙሉ መኮረጅ ስለሚጠበቅባቸው፤ ወደ ሌላ ሃገር ሲጓዙ የመሀመድን ነገሮች ሁሉ የማንጸባረቅ ግዴታ አለባቸው።

ስለዚህ እስልምና የበላይነቱን በያዘባቸው ሃገራት፤ አረብ ያልሆኑ ሕዝቦች ባሕላቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ ሃይማኖታቸውንና ሁለመናቸውን እንዲያጡ ይገደዳሉ።

አሹሮች፣ ኮፕቶች፣ ኑቢያውያን፣ ለዚህ ምሳሌዎች ናቸው አረቦች በግብጽና ሱዳን ኑቢያውያን በሚኖሩበት አካባቢ ግድቦችን በመስራት የኑቢያውያን ስልጣኔ ተጠራርጎ እንዲጠፋ ለማድረግ በቅተዋል።

ለኑቢያውያን ማንነትና መብት የምትታገለዋ ሱዳናዊት ለመሰደድ ተገዳለች፤ ምክኒያቱም አረብ መሆን ስላልፈለገች ነው፤ እስልምና እና አረብ መሆን አብረው ነው የሚጓዙት።

በግብጽና በኢትዮጵያ የአገሬው ተወላጅ ቤተክርስቲያን መዳበሯ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው፤ በግብጽና ኢትዮጵያ አፍሪቃውያን ፓትርያርኮች፣ ጳጳሳትና የቤተክርስቲያን ምሁራን አሉ፤ በኒቂያ ጉባኤ ኦሮቶዶክስን በመከላከልና የአርዮስን ክህደት ለመቃወም ተጠርተው የነበሩ ብዙ አፍሪቃውያን ነበሩ።

መነኩሴነት ከአፍሪቃ/ ከግብጽ ነው የጀመረው እኛ አውሮፓውያን መንኩሴነትንና መንፈሳዊነትን የተቀበልነው ከአፍሪቃ ነው፤ ይህም ጥሩ ነገር ነው። ምክኒያቱም በቤተክርስቲያን የጋራ መግባባት ስለማምን ነው፣ ክርስትና ሁሉንም ብሔር የሚያቅፍ እምነት ስለሆነ ነው፤ የትኛውንም ሕዝብ ርስት ለመጋራት ፈቃደኞች ስለሆንን ነው፤ ክርስቲያን ሲኮን ሁሉም በጌታ አንድ ነውና ነው፤ ክርስቲያኖች ይህን እውነታ እንደገና ማግኘት ይኖርባቸዋል።

የአንግሎሳክሰን ክርስቲያኖች ከሌሎች ብሔሮች ጋር ለሺህ ዓመታት አብረው ይሠሩ ነበር፤ ስለዚህ ነጭ ዘውገኞች እኔን በነጭነቴ ከጥቁር ወይም እስያውያን ክርስቲያኖች የመነጠል መብት የላችሁም።

ዘረኛ ከሆነ ብሔርተኛ ነጭ አፍሪቃዊውን ወይም እስያዊውን ክርስቲያን እመርጣለሁ። ከነጭ ብሔርተኛ ይልቅ ለኢትዮጵያዊው ክርስቲያን የሰላምታ እጄን መስጠት እወዳለሁ።

ክርስትና የአንድን ማሕበረሰብ መጥፎ ጎን በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ስለሚያደርግ ለአፍሪቃ የሚበጀው ክርስትና ብቻ ነው።

እስልምና ግን ሕዝብን አረብ የማድረጊያ መሳሪያ ነው፤ እስኪ ይታያችሁ፤ አንዲት ሴት ኒቃብ ለብሳ የአፍሪቃ ጫካ ውስጥ ስትንጎራደድ፤ ክርስትና ግን ይህን አያስገድድም።

በእስላም ካሊፋት የግብጽ ክርስቲያኖች ክፉኛ ተሰቃይተው ነበር፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱን ያፈራርሱባቸውና ያበላሹባቸው ነበር፣ ክርስቲያኖች ክብረ በዓላቸውን መንገድ ላይ ማክበር ይከለከሉ ነበር፣ የቤተክርስቲያን ደወል መደወል ክልክል ነበር፣ ከመስጊድ ጎን ቤተክርስቲያን መስራት አይፈቀድላቸውም ነበር፣ ቤተክርስቲያን

ለማደስ እንኳን የካሊፉን ፈቃድ መጠየቅ ነበረባቸው፤ በዚህም ብዙ ዓብያተ ክርስቲያናት ፈራርሰው እንዲጠፉ ተደርጓል። ክርስቲያኖች ከከተማ ውጭ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩ ተገድደዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ በሮቻቸውን በዋና ዋና መንገዶች በኩል እንዳይከፍቱ ተደርገዋል። ፀሎት እና ቅዳሴአቸው በሙስሊሞች ዘንድ እንዳይሰሙ።

ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን መንገድ ላይ ካገኟቸው ወደ ጠባቡ መንገድና ወደ ገደል እንዲሄዱ ይገፏቸው ነበር፤ መለዮ እንዲለብሱና ቢጫ ቀበቶም እንዲያስሩ አዘዋቸው ነበር። ክርስቲያኖች ፈረስ ላይ መውጣት ሰልማይፈቀድላቸው አህያ ብቻ ነበር የሚጋልቡት፣ ጎራዴ ነገር መያዝም አይፈቀድላቸውም ነበር።

በዚህ መልክ ነበር አረብ ሙስሊሞች ክርስትናን በሰሜን አፍሪቃ ለማጥፋትና የግብጽን ክርስትናም ለመጉዳት የበቁት።

እናንተ ጥቁር ብሔርተኞች ሙስሊም ወንበዴዎችን ፈርታችሁ ስለዚህ አስከፊ ታሪክ ከማውራት ተቆጥባችኋል፤ አፍሪቃዊ ማንነታችሁን እንደገና ማግኘት ከፈለጋችሁ ስለዚህ ታሪክ ማውራት ይገባችኋል፤ መጤ ስላልሆነውና አፍሪቃዊ ስለሆነው ክርስቲያን ታሪክ ማወቅ ይኖርባችኋል።

ከአርሜኒያ ጎን በአለም የመጀመሪያው ክርስቲያን መንግስት የተመሠረተው በኢትዮጵያ ነበር። ጥቁር ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ነበሩ በክርስቲያናዊ ደግነታቸው፣ እንግዳ ተቀባይነታቸውና ፍትህ አፍቃሪነታቸው ለመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ጥገኝነት የሰጧቸው። ነገር ግን ይህ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነበር።

አዎ! መሀመድ ተከታዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ነበር የላካቸው፤ ከመሀመድ አጋሮች አንዱ (የመሀመድ የአክስቱ ልጅና የሚስቱ ወንድም ኡቤይዱላህ ኢብንጃሽ) በኢትዮጵያ ተጠምቆ ክርስትናን ተቀብሏል።

ጠያቂው፦ “የኢትዮጵያ ንጉሥ እስልምናን ተቀብሏል” የሚል ነገር ሰምቼ ነበር፤ ምን ያህል እውነት ነው?

ቦብ፦ ይህ ውሸት ነው፤ ሙስሊሞች ሁልጊዜ ስለ ታሪክ መቅጠፍ ይወዳሉ፤ ይህ ውሸት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ሃቁ ግን ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ ታሪክን ከልሰው ይጽፋሉ። (ልክ እንደ ዋቄዮአላህ ልጆች)

ሙስሊሞች 300 ዓመት ስለቆየው ስለ አውሮፓውያን የባርነት ንግድ (ይህ ትክክል ተገቢ አለመሆኑን እቀበላለሁ) ብዙ ይለፍፋሉ፤ እስልምና ለ1400 ዓመታት እያካሄደ ስላለው የባርነት ንግድ ግን ጸጥ ያላሉ። በዚህ ዘመን እንኳን ባሪያ ህፃን ለመግዛት ወደ ሙስሊሞቹ ካርቱም ሱዳን፣ ቻድና፣ ማውሪታኒያ ይጓዛሉ።

ሰዎች፣ ታሪካችሁን አጥኑ፤ ሂዱና ኮፕቶችና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ስለ ታሪካቸውና እንዴት እንደሚኖሩ አነጋግሯቸው፤ የነጮችን ክርስትና እንድትክተል አልሻም፤ የጥቁር ኢትዮጵያውያንን ክርስትና እና የያዙትን እውነት ተከተሉ።

በ፲፭ ኛው ክፍለዘመን የፖርቱጋሎች ክርስቲያን ሠራዊት ከኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖቹ ጋር በመሰለፍ ወራሪ እስላሞችን ድል ነስተዋቸዋል። ለአፍሪቃውያን እውነተኛው የክርስቲያን መንፈሳዊነት ያለው እዚያ ነው።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለገጣፎ | የግራኝ አህመድ መንግስት በመድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን የተጠለሉትን እናቶች “ከዚህም ውጡ!“ እያለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2019

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፮፥፳፬፡፳፮]

ጠላት በከንፈሩ ተስፋ ይሰጣል፥ በልቡ ግን ተንኰልን ያኖራል።

በልቡ ሰባት ርኵሰት አለበትና በቃሉ አሳምሮ ቢናገርህ አትመነው።

ጠላትነቱን በተንኰል የሚሸሽግ፥ ክፋቱ በጉባኤ መካከል ይገለጣል።”

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዬ አላህ ልጆች ሥራ | በአሜሪካ የለገጣፎ ከንቲባ እህት፡ “ፕሬዚደንት ትራምፕን መፈንቀል አለብን” አለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2019

በእነ ባራክ ሁሴን ኦባማ ከሚነሶታ ተመልምላ ወደ ዋሽንግተኑ የህዝቦች ምክር ቤት ሠርጋ እንድትገባ የተደረገቸው ሶማሊት ሙሊት/ ሙላ ኢልሃን ኦማር “በፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አለብን” ትላለች። ወቸው ጉድ! ያሰኛል፤ አይደል?

አመጽ፣ መፈንቀልና ማፈናቀል ከአባታቸው ከዲያብሎስ የተማሩት ነው። መሪያቸው መሀመድም ይህን ነው የፈጸመው፤ ካሊፋቶቹ ሁሉ ይህን ነው ላለፉት ሺህ አራት መቶ አመታት እያካሄዱ ያሉት።

በአገራችን የሶማሊያዋ ሙስሊም እህት የሆነችው ሙሊት/ ሙላ ሃቢባ ሲራጅ በለገጣፎ የጀመረችው የማፈናቀልና የዘርማጣራት ዘመቻ ከዚህ አንፃር መታየት ያለበት ጂሃዳዊ ዘመቻ ነው። አይናችን እያየ ቱርክ በቅርቡ የሶሪያ ክርስቲያኖችንና ኩርዶችን በሱኒ አረብ ሙስሊሞች ባጭር ጊዜ ውስጥ ለመተካት እንደበቃችው፤ በአገራችንም የዋቄዮ አላህ አርበኞች አይናችን እያየ ተመሳሳይ ሥራ በመሥራት ላይ ናቸው። ይህ አሁን አልተጀመረም። ላለፉት ሃምሳና መቶ አመታት በረቀቀ ፕላን እየተካሄደ ያለ ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው።

ለጣዖቱ ዋቄዮ አላህ የማይሰግዱትና እሱን የማይከተሉት በረሃብ፣ በበሽታ፣ በጦርነትና በቀይ ሽብር ሲጨፈጨፉና ቁጥራቸውም ሲመነምን፤ የዋቄዮ አላህ ተከታዮች ግን በሰላም ከአራትና አምስት ዘመዶቻቸው ልጆች እየፈለፈሉ ቁጥራቸውን በሰላም ከፍ ለማድረግ በቅተው ነበር።

አሁን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው ጽንፈኛ ተግባር በብዙ የደቡብ ኢትዮጵያ ክፍሎች ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ የቆየ ተግባር ነው። በቅርብ እንኳን በጂማ እና ጂጂጋ በተዋሕዶ ክርስቲያኑ ላይ የተካሄደው ጥቃትና ጭፍጨፋ የሚያስተላልፈው መልዕክት፤ “ሂዱ ይህን ቦታ ለቃችሁ ውጡ” የሚለውን ነው።

ዘመቻው በዚህ አያበቃም፤ የዋቄዮ አላህ ልጆች (ሶማሌ + ኦሮሞዎች የሚባሉት) ሆን ተብሎ እርስበርስ እንዲጋጩ በማድረግ ከፈለፈሏቸው መካከል “ትርፍ ናቸው” የሚሏቸውን ልጆቻቸውን ወደ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ይልካሉ። በመላው የሙስሊሙ ዓለም ሁልጊዜ የሚካሄደው ይህ ነው፤ እርስበርስ እየተባሉ፡ ተቸግረናል በማለት “ኩፋር” ወደሚሏቸው ሃገራት “ሰላምፈላጊ” ስደተኞች ይሆናሉ፤ ይህንም በድብቅ “ሂጂራ” ይሉታል። የመሀመድ የመጀመሪያው ሂጂራ ወደ ኢትዮጵያ ነበር፤ በስደተኞች መልክ “ጥገኝነት ጠይቀው” የነበሩት ተከታዮቹ የተዋሕዶ ክርስትናን ለመዋጋት የተላሉ የጂሃዳዊ ሠራዊት አርበኞች ነበሩ።

በኢትዮጵያ ዙሪያ ምን እየተካሄደ እንደሆነ እያየን ነው፤ ከኬኒያ በስተቀር፡ ሁሉም ጎረቤት የሆኑት ሃገራት ብጥብጥ ላይ ናቸው፤ ይህም ትርፍ የሆኑትን ሱዳኖችን፣ የመኖችን፣ ሶማሌዎችን እንዲሁም ሶሪያዎችን ወደ ኢትዮጵያ በማስግባት የእንግዳ ተቀባዩን ሕዝብ አንድ ቀን ቀስ በቀስ ለመተካት ያስችላቸዋል ማለት ነው። በአንድ በኩል ኢትዮጵያውያን ወደ አረብ አገር እንዲላኩና በአላህ አጋንንት እንዲሞሉ ይደረጋሉ፤ አገር ቤት ያሉት ደግሞ አዳዲስ አይጥደጋሚ ጎረቤቶችን ተቀብለው እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ። የዶ/ር አህመድ አመድ መንግስት ሉሲፈራውያኑ የተባበሩት መንግስታት ባለሥልጣናት ያጨበጨቡለትን አዲስ የስደተኞች ህግ ለማርቀቅ የበቃው ከዚህ አንፃር ነው።

ሕዝባችንን አደንዝዘውታል፤ ወገን ተኝቷል፤ እግዚአብሔር ግን ዝም አላለም፤ አንቂ የሆኑ ምልክቶችን እያሳይንና መልዕክቶችንም እያስተላለፈልን ነው። የእርሱን እና የእኛን የልጆቹን ጠላቶች አፍ በመክፈት ላይ ነው፤ ሆን ተብሎ ሥልጣኑን እንዲረከቡ የተደረጉት የአውሬው ፍዬል ልጆች ባልጠበቁት መልክ እራሳቸውን እያጋለጡና እያዋረዱ ነው፤ የሚነሶታዋ ሶማሊት በአሜሪካ፤ እንዲሁም ዶ/ር አህመድ አመድ እና ለማ ገገማ በኢትዮጵያ ሰሞኑን እየቀባጠሩ ነው፤ ገና ብዙ ይቀባጣጥራሉ….ጥሩ ነው

ሁሉም የኢትዮጵያና የእግዚአብሔር አምልክ ጠላቶች ናቸውና፤ አሁን ቀየር በማለት በለሰለሰ ምላሳችሁ ደግመው እንዳያታልሏችሁ ተጠንቀቁ፡ ወገኖቼ!

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፮፳፬፡፳፮]

ጠላት በከንፈሩ ተስፋ ይሰጣል፥ በልቡ ግን ተንኰልን ያኖራል።

በልቡ ሰባት ርኵሰት አለበትና በቃሉ አሳምሮ ቢናገርህ አትመነው።

ጠላትነቱን በተንኰል የሚሸሽግ፥ ክፋቱ በጉባኤ መካከል ይገለጣል።”

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፲፰]

እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ።”

__________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጥላቻ ዘመቻ በ ስዊደን | ኢማሙ የክርስትያኖችን ቅዱሳን ሐውልት ሲያፈራርስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2018

ባለፉት የ3ኛው “ሂጂራ” አመታት ብዛት ያላቸው ሙስሊሞች “ሃጅ” ባደረጉባት የ”ኩፋር” ስዊዳናውያን ከተማ ማልሞ ነበር ይህ እንስሳዊ የጥላቻ ድርጊት የተፈጸመው። ቪዲዮው ላይ እንደሚሰማው ኢማሙ ሐውልቱን በመጥረቢያ ሲያፈራርስ፡ እንደተለመደው ደጋፊዎቹ “አላህ ስናክባር!“ እያሉ ይለፍፋሉ።

መሀመዳውያኑ አሁን፡ አሁን “ሃጅ” የሚያደርጉት ወደ መካ መሆኑ ቀርቶ፥ ወደ አውሮፓ ነው!!!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: