Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሁዳዴ’

ዓለም ሆቴሎችን ሆስፒታል ያደርጋል ፥ የኮሮሞ ቫይረስ ግን የድሀ ኢትዮጵያውያን ቤቶችን ያፈርሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020

ኮርና እና ቤት ፈረሳ”

የአውሬውን ዓይን ያወጣ ድፍረት እያያችሁ ነው፡ ወገኖቼ? ቤት ማፍረስ፣ ማፈናቀል፣ መግደል ፥ መግደል፣ ቤት ማፍረስ ፣ ማፈናቀል…

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት አሁን“አማራ” በተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ቀዳምዊው ግራኝ አህመድ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎ ሲያዳክማቸው “ሕዝበ ክርስቲያኑን እነረዳለን” በማለት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋላውያን በወቅቱ ለሃገረ ኢትዮጵያ ባይተዋር የነበሩትን እንደ ጨብጥ እና ቂጥኝ የመሳሰሉትን አባለዘር በሽታዎች ይዘው በመግባታቸው እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያን ደካክመው አለቁ። ይህን ያየው “ጥንብ አንሳዎቹ” ወራሪ ኦሮሞዎች ከግራኝ ሠራዊት ጋር በማበር ከደቡብ እስከ ሰሜን ሙሉ ኢትዮጵያን ወረሩ።

ያው! ዛሬም ይህን ክልል በኮሮና ለመጨረሰ “ብልጽግና” የተባለው የአውሬው ፓርቲ እና ህገወጡ ከንቲባ በኢትዮጵያውያን ላይ ፋሺስታዊውን ዘርተኮር ጥቃት ቀጥለውበታል። ዛሬም ሰውን በሌላ ነገር እያዘናጉ ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው፣ ከገዛ ቀያቸው ያሳድዳሉ፣ የአራሶችን ቤቶች በድፍረት ያፈርሳሉ። ያውም በሁዳዴ ጾም!

አይይ የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች ኦሮሞዎች፤ ማስካችሁን አሁን ገለጣችሁት፡ አይደል?! ወዳጅና ጠላት በችግር ጊዜ ነው በደንብ የሚለየው፤ አይደል?! ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል እየተራበ ፣ እየታመመና እየደማ እንኳን በትዕግስት፣ በትህትና እና በፍቅር ተሽክሞ እያገለገለ ነፃ ላወጣችሁና አሰልጥኖ ለዚህ ዘመን ላበቃችሁ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ይህ ነው መልሳችሁ? ወንድበሩን ስትይዙ በዚህ መልክ ነው ውለታውን የምትከፍሉት? አቤት ጥጋባችሁ! አቤት ድፍረታችሁ፤ ምን ያህል ጽንፈኞች እንደሆናችሁ ምነው ባወቃችሁ!

መላው ዓለም ዘር፣ ጾታ፣ ሃይማኖት ሳይል ከመጣበት መቅሰፍት ጋር ይፋለማል ፥ ኢትዮጵያውያን በባዕድ ሃገር የማእጠንት ፀሎት በየጎዳናው ያደርሳሉ፣ ዓለም በኮሮና ቫይረስ በተጠመደችበት በዚህ አስከፊ ዘመን መንግስት ያላቸው ሃገራት የቢሮ ህንጻዎችን እና ሆቴሎችን እንደ ጊዚያዊ ሆስፒታል ለህመምተኞቻቸው ያሰናዳሉ ፥ ኢትዮጵያን ጠልፈው እያስተዳደሯት ያሉት አረመኔ ጠላቶቿ ግን እግዚአብሔርን ባለመፍራት የድሆችን ቤቶች በማፈርስ ላይ ናቸው። ሁሉም በአንድ ላይ ተሰባስበው በቫይረስ እንዲያልቁ ይሻሉ ማለት ነው። ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው። ምን ዓይነት እርኩሶች ናቸው?! ሰይጣን ኢንኳን ብልጥ ነው፣ ባይራራም አደብ ይገዛል፣ እናንት ግን ከየት የመጣችሁ አውሬዎች ናችሁ? በቃ! የእንግድነቱ ጊዜ አበቃ፣ ኢትዮጵያ አትፈልጋችሁምና ዛሬዉኑ ለቃችኋት ወደምትሄዱበት ተጠረጉ! እንክርዳዶች!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱]

አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል

የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ

በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ

በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ

በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ

በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም

በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት

ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ

ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን

ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ

፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት

፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር

፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ

፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ

፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ

_________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአብይ ጾም ወቅት ሚስቱ በውበት ውድድር ላይ በመሳተፏ አንድ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቄስ ከአገልግሎት ተሰናብቶ ወደ ገጠር ተባረረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019

በኡራል ተራሮች በምትገኘዋ ማግኒቶጎርስክ ከተማ ውስጥ የውበት ሳሎን ባለቤት የሆነችው ኦክሳና ዞቶቫ የውበት ውድድሮች አሸናፊ ና ሽልማቶች በምታገኝበት ወቅት የቄስ ሚስት እንደሆነች በማሳወቋና የማግኒቶጎርስክ ሀገረ ስብከት የሀይማኖት አባቶች ታሪኩን በመስማታቸው ቄስ ባሏ ከተሰጠው ሃላፊነት ተነስቶ ራቅ ብላ ወደምትገኝ ትንሽ መንደር በቅጣት መልክ ተልኳል።

የአንድ ካህን ሚስት እራሷን ለትዕይንት ማቅረቧ ትልቅ ኃጢአት ነው”

ሚስቱ ስህተቷን በመቀበል ንስሃ እስካልገባች ድረስ ባሏ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተመልሶ አያገለግልም፣ የራሱን ቤተሰብ መቆጣጠር ካልቻለ ምን ዓይነት ቄስ ነው? እንዴትስ ምዕማኑን መቆጣጠር ይችላል?” በማለት የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል።

ይህ ትልቅ ትምህርት ነው!

_______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያ ጣልያንን ያሸነፈቻት በሁዳዴ ጾም ወቅት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2019

እየጾመ የተዋጋው የኢትዮጵያ ጦር ፤ የዐድዋ ጦርነት የተካሔደው በገና እና በሑዳዴ አጽዋማት ወቅት ነው

የዓምባላጌ እና የመቐሌው ውጊያዎች የተካሔደው በገና ጾም ሲኾን ዐድዋ ላይ በአሻሾ፣ ራዕዮ እና ሰማያታ ተራራ እና ሜዳ ላይ የካቲት ፳፫ ቀን የተደረገው ዋናው የዐድዋ ውጊያ ደግሞ የተደረገው በሑዳዴ ጾም ነው። የያኔው ጾም ደግሞ እንዳሁኑ አልነበረም። ምእመኑ ቀኑን ጾሞ ምሽት ላይ ነበር የሚመገበው።

በዚህ ምክንያት “ሠራዊቱ እንዳይደክምብኝ በማለት ንገሠ ነገሥቱ ዐፄ ምኒልክ፣ ለጦርነቱ ሲባል የዘንድሮውን ጾም እንዳይጾም ዘማቹን ወታደር ይፍቱልኝ። ጾሙ ለወታደሮቼ ይሻርልኝ፤” ብለው አቡኑን ጠይቀው ነበር። አቡነ ማቴዎስ ግን እምቢኝ አሉ። “ወታደርም ቢኾን፣ ዘመቻም ቢኾን ጾምን ሻሩ አልልም፤” ብለው እምቢ አሉ።

ጳውሎስ ኞኞ፣ “ዐጤ ምኒልክ” በሚለው መጽሓፉ ላይ ይህን አስገራሚ ታሪክ እንዲህ አስፍሮታል፡

የዐድዋ ጦርነት የተካሔደው በገና እና በሑዳዴ ጾም ነው። ክርስቲያኑ ዘማች በዚያን ግዜ እንደነበረው አጿጿሙ ራቱን በልቶ እስከሚቀጥለው ጀምበር መጥለቅ ምንም አይቀምስም። ውኃ እንኳን አይጠጣም ነበር። ይህን የተገነዘቡት ዐጤ ምኒልክ ጳጳሱን አቡነ ማቴዎስን፦ ጦርነት ላይ መኾናችንን ያውቃሉ። ሠራዊቱ በጦርነቱም በጦሙም ተደራራቢ ጉዳት እንዳይደርስበት ያገኘውን እየበላ እንዲዋጋ ይፍቱት። ቢያስፈልግ ከጦርነት መልስ ይጾማል፤ ቢሏቸው አቡኑ፣ አልፈታም፤ ብለው እምቢ አሉ። ምኒልክም በዚህ አዝነው፣ እግዚአብሔር የየዋህ አምላክ ይርዳው፤ አሉ።” ይላል።(ገጽ ፻፸፪)

ሌላኛው ደራሲ ደግሞ፣ ጳጳሱ አቡነ ማቴዎስ ዐፄ ምኒልክን፣ “ስለ ኢትዮጵያ የሚዋጋው እግዚአብሔር ነው። ሰልፉ የሰው ሳይኾን የእግዚአብሔር ነው። ድሉም የኢትዮጵያ ይኾናል፤“ ብለው መናገራቸውን ዘግቧል። አቡኑ ተሳስተው ይኾን? ያነ የኾነውን እስኪ እንመልከት?

የካቲት ፳፪ ቀን ሌሊት የጣልያን ጦር ለውጊያ ከመነሣቱ በፊት ከባድ ድግስ ተዘጋጅቶለት በፌስታ ነበር። የጣልያን ወታደሮችም የኢትዮጵያን ሠራዊት ለመውጋት ከሳውራ ተነሥተው ገንዳብታ ሲደርሱ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ነበር። ውጊያ ከመግባታቸው በፊት ዕረፍት እንዲያደርጉና በሚገባ እንዲመገቡ ታዘዙ። በቆርቆሮ የታሸጉ ምግቦችን በልተው የሚበቃቸውን ያህል ውኃ ጠጥተው ዝግጅታቸውን አጠናቀው የኢትዮጵያ ሠራዊት ወዳለበት መሥመር በደፈጣ መግባት ጀመሩ።

የኢትዮጵያ ጦር መኰንኖች ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ጸሎት ላይ ነበሩ። የጣልያኖች የተኩስ ድምፅም እንደተሰማ ኢትዮጵያውያኑ የጳጳሱ አቡነ ማቴዎስን መስቀል እየተሳለሙ ወደ ውጊያ ገቡ። እህል አልቀመሱም። ውኃም አልጠጡም። በጥድፊያ ወደ ሰልፋቸው አመሩ። ውጊያው ተጀመረ። የጣልያን ጦር በሦስት አቅጣጫ ተለጥጦ በመምጣቱ ጦርነቱ ከጠዋቱ ዐሥራ ኹለት ሰዓት ጀምሮ ቀኑን ዋለ።

የኢትዮጵያ ጦር ቀኑን የተዋጋው እህል ውኃ ሳይቀምስ ነበር። ጦርነትን ምክንያት አድርጎ የገናን ጾም ሳይሽር፣ አሁንም ውጊያውን ምክንያት አድርጎ ሁዳዴን ጾም ሳይሽር እየጾመ ተዋግቶ የኢትዮጵያ ሠራዊት ደል አደረገ። አቡነ ማቴዎስ አልተሳሳቱም ነበር። ጳጳስ ይሉሃል እንዲህ ነው። ሐሞተ ኮስታራ። የእምነት ሰው።

አቡነ ማቴዎስ የዐድዋን ጦርነት ከሚመሩት ሰዎች አንዱ ነበሩ፤

አቡነ ማቴዎስ በመንፈሳዊው ጉዳይ ብቻ ሳይኾን የኢትዮጵያን ጦር የበላይ ኾነው ከሚመሩትና ከሚያስተባብሩት አዝማች መሪዎች ውስጥ አንዱ ነበሩ። የጦር ዕቅዱ ላይ ከጦር መሪዎቹ ጋራ አብረው ይመክራሉ። የጦር ውሎ ግምግማ ላይም ተሳታፊና ዋነኛ ተዋናይና ገምጋሚም ነበሩ። ለምሳሌ፣ የዓምባላጌን የጣልያን ምሽግ የሰበሩትና ድል ያደረጉት ጀግናው ራስ መኰንን መቐሌ ላይ ያን መድገም ባለመቻላቸው ራስ መኰንን ላይ የሰላ ትችትና ወቀሳ ካቀረቡት መሀል አንዱ አቡነ ማቴዎስ ነበሩ።

ዐፄ ምኒልክም ከባድ ውሳኔ ሲያጸኑ አቡነ ማቴዎስን አማክረው ነበር፤

ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ኢጣልያን ድል ካደረጉ በኋላ ምርኮኞችን በተመለከተ በኢትዮጵያ አመራሮች መካከል ከፍተኛ ክርክር ተደርጎ ነበር። የመጨረሻውን ውሳኔ ንጉሡ የወሰዱት አቡነ ማቴዎስን አማክረው ነበር።

ለጥቁር ሕዝብና በቅኝ አገዛዝ ሥር ለነበሩ ወገኖች ኹሉ የተስፋ ብርሃን የኾነው የዐድዋ ጦርነትና ድል አንዷና በዘመኑ ቋንቋ ወሳኟ መሐንዲስ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን! የነጻነታችን እናት! የኢትዮጵያ ባለውለታ! ተገቢው ክብር ይሰጣት:: ውለታዋ አይዘንጋ! ዕዳ አለብን ጎበዝ!

_________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: