Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሀሪኬን ካትሪና’

ኮሮና ኤይር | አየር መንገዳችን የኮሮናን ጅራት ተክትሎ መብረሩን ቀጥሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2020

ከመደበኛ ወደ ኮንትራት በረራ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒው ኦርሊንስ መደበኛ በረራ የለውም። ዛሬ ግን አራት አውሮፕላኖች የከተማዋን አየር ማረፊያ ሞልተውት ታይተዋል። አየር መንገዱ ከመደበኛ በረራ ወደ ቻርተር/ኮንትራት በረራ ተሸጋግሯል ማለት ነው።

በደቡቡ ዩ.ኤስ.አሜሪካ ሉዊዚያና ግዛት የምትገኘዋ ኒው ኦርሊንስ በፈረንሳዮች የተቆረቆረች ሲሆን በአፍሪቃውያን የባርነት ንግድ ዘመን ከፍተኛ ሚና የተጫወተች ከተማ ናት። ከተማዋ መጀመሪያ የምትታወቀው በጃዝ ሙዚቃ ነበር፤ ቀስበቀስ ግን የስካር፣ የሽርሙጥና፣ የዕጽ ተገዢዎችና የግብረሰዶማውያን መናኸሪያ ለመሆን በቅታለች። ለዚህም ይመስላል እ..አ በ2005 .ም ከኢትዮጵያ ተራሮች የተነሳው ምስጢራዊ ነፋስ ካትሪናየተባለውን ኃይለኛ አውሎ ንፋስ ሠርቶ ኒው ኦርሊንስ ክፉኛ የመታት። 1400 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ በ90ቢሊየን ዶላር የሚገመት ንብረትም ወድሞ ነበር። ካትሪና – ኮሮና

በዛሬው ዕለት እንደታወቀው ኒው ኦርሊንስ በኮሮና ወረርሽ ከኒው ዮርክ ቀጥላ እየተጠቃች ያለች ከተማ ለመሆን በቅታለች።

ሆን ተብሎ ይመስላል፤ አየር መንገዳችንም ኮሮናን ተክትሎ መብረሩን ቀጥሏል። ይህ ለገንዘብ ብቻ ተብሎ የሚደረግ ነገር አይደለም፤ ከበስተጀርባው እጅግ በጣም ከፍተኛ ተንኮል አለ።

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: