በሻሸመኔ እና ሆሳዕና (ስሟ እስካሁን አልተቀየርም?) መካከል በምትገኛዋ በ ሀላባ ከተማ ነው ይህ አሳዛኝ ጂሃዳዊ ጥቃት የተፈጸመው። ገዠራ እና ዱላዎች የያዙ የመሀምድ አርበኞች “አላህ ስናክ ባር!“ እያሉ በመጮኽ ፕሮቴስታንቶቹን ለማጥቃት እንደ ዱር አራዊት ግር ብለው ሲሮጡ ቪዲዮው ላይ ይታያሉ። ይህ ጥቃት ቅድመ ዝግጅት የተደረገበትና በደንብ የተቀነባበረም እንደሆነ ታዛቢዎች ይናገራሉ። ከጥቃቱ ከሳምንት ቀደም ብሎ ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩባት በ ሀላባ ከተማ ብዛት ያላቸው ጂሃዲስቶች ልዩ ጉባኤ ማካሄዳቸው ተገልጧል። ፖሊሶችም በቸልተኝነታቸው የጥቃቱ ተባባሪዎች እንደሆኑ በተጨማሪ ተጠቁሟል።