Statue of Liberty: Lightning + Earthquake + Eclipse. Trump + Saudi Alliance is A Curse to America

የኒው ዮርኩ የነጻነት ሃውልት፤ መጀመሪያ በመብረቅ ተመታ ከዚያም የመሬት መንቀጥቀጥ ገጠመው፤ ዛሬ ደግሞ፤ በደብረ ዘይት ማግስት፤ የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት በዚያ አካባቢ ይታያል። ዶናልድ ትራምፕ ከሳዑዲ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለአሜሪካ እርግማን ነው።