Israelis Return After Emergency Landing In Saudi Arabia, PM Netanyahu Thanks Saudi Arabia

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም 🚁 የባቢሎናውያን ድራማ፤ በሲሸልስ ደሴቶች እረፍት ሲያደርጉ የቆዩት እስራኤላውያን ቱሪስቶች በሳውዲዋ ጂዳ የድንገተኛ አደጋ ማረፊያ ካደረጉ በኋላ ወደ እስራኤል ተመለሱ። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኔታንያሁ ሳዑዲ አረቢያን አመሰገኑ። 👉 እስራኤል ዘ-ስጋ (ዓለማዊቷ/ድርጅታዊቷ እስራኤል) ሃጋርዊነትን/እስማኤላዊነትን በማራመድ ላይ ናት! … Continue reading Israelis Return After Emergency Landing In Saudi Arabia, PM Netanyahu Thanks Saudi Arabia