Alvin Bragg and George Soros: WAR by Any Means Necessary
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 በዶናልድ ትራምፕ ላይ ክስ ያቀረበው የኒው ዮርክ አውራጃ ጠበቃ ‘አልቪን ብራግ’ እና መሰሪው ባለኃብት ጆርጅ ሶሮስ፤ “ጦርነት በማንኛውም መንገድ አስፈላጊ ነው” ይላሉ።
ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ድጎማ የሚያቀርበው ጆርጅ ሶሮስ በአሜሪካም እንደ አልቪን ብራግ ያሉትን ሊበራሎች እየደጎመ እንደ ፕሬዚደንት ትራምፕ ያሉትን ተቀናቃኞቹ ላይ ጦርነት ያካሂዳል።
ከሰባት ዓመታት በፊት ፕሬዚደንት ትራምፕ ሲመረጡ ባለኃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ከስሮ ነበር።
ጆርጅ ሶሮስ በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች ጉዳይ ጣልቃ እንደሚገባው ሁሉ በተለይ በዩክሬይኑ ጦርነት ገና ከአስር ዓመት ጀምሮ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ያለ በጣም ወንጀለኛ የሆነ ሉሲፈራዊ ነው።
💭 George Soros says he did not fund Manhattan DA Bragg campaign and accuses the right of focusing on ‘far-fetched conspiracy theories’ after Trump indictment
- – Billionaire warmonger George Soros says he does not know Alvin Bragg
- – Trump allies have repeatedly described Manhattan DA as Soros-funded
- – But Soros says he never contributed to his campaign
💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

______________
Leave a Reply