Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 1st, 2023

33 Symbology: Damar Hamlin Tells Joe Biden He Thinks He Will be Able to Play Again

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 33 ምልክት፡ ዳማር ሃምሊን ለጆ ባይደን እንደገና መጫወት እንደሚችል እንደሚያስብ ነገረው

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚው ዲያብሎስ መኮረጅ፣ መስረቅና ማታለል በጣም ይወዳልና፤ ከአምላካችን ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገሮችን ወስዶ በመጠቀም ብዙዎችን በማሳት ላይ ይገኛል። ከዚህም አንዱ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች መጠቀም የሚወዱትን 33/፴፫ ቍጥርን ነው።

ጌታችን ሥጋው ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ሲቆይ በአካል ነፍስ ወደ ሲዖል ሄዶ በግዞት የነበሩ ነፍሳትን (አዳምን ከነልጆቹ) ወደ ቀደመ ቦታቸው ከመለሰ በኋላ ቅድስት ነፍሱንና ቅዱስ ሥጋውን በፈቃዱ አዋሕዶ ቅዳሜ ማታ ለእሑድ አጥቢያ ከሌሊቱ በ6/፮ ሠዓት ተነሳ። መለኮት ግን (ሳይከፈል) ከነፍስ ጋር በሲዖል፤ ከሥጋ (በመቃብር) ጋር አልተለየም። ጌታችን በአካለ ነፍስ በሲዖል የቆየው (ዓርብ ከቀኑ 9/ ፱ ሠዓት እስከ ቅዳሜ 6/፮ ሠዓት) ለ32/፴፪ ሠዓታት ያህል ነው። ጌታችን በሥጋው 33/፴፫ ዓመታት በምድር፤ ነፍሱ ከሥጋው እስከተዋሃደችበትና እስከተነሳበት ጊዜ 33/፴፫ ሠዓታት በሲዖል መቆየቱን እንረዳለን።

💭 Damar Hamlin tells Joe Biden he thinks he WILL be able to play again following his cardiac arrest, before gifting the President a signed, personalized Buffalo Bills jersey

  • The Buffalo Bills safety met with the President at the Oval Office on Thursday
  • Hamlin is reportedly still undergoing testing to see if he will be cleared to play

Buffalo Bills safety Damar Hamlin told President Biden that he thinks he will be able to play again following his cardiac arrest in January.

Biden met with Hamlin Thursday, almost three months on from the NFL star suffering cardiac arrest and being resuscitated on the field after making a tackle during a MNF game.

In a video shared by POTUS’s Twitter account Friday the President can be seen welcoming Hamlin into the Oval Office.

😈 The devil loves to imitate, steal and deceive. He is using many things from our Lord Jesus Christ to mislead many people. One of these is the number 33, which the Luciferian Freemasons like to use.

When our Lord’s body stayed in the grave for 3 days and 3 nights, he went to Sheol in his body and soul, and returned the exiled souls (Adam and his children) to their former place. But the divinity (undivided) with the soul in Sheol; It is not separated from the body (in the grave). Our Lord stayed in Sheol as a body and soul (from Friday 9:00 p.m. to Saturday 6:00 p.m.) for 32 hours. Our Lord in his body 33/33 years on earth; We understand that he stayed in Sheol for 33 hours until his soul was united with his body and rose.

💭 The $20 Million pro-Jesus ‘He Gets Us’ Super Bowl Ads Airing Tonight

♰ የ፳/20 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣውና ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያስተዋውቁ፤’እሱ ያገኘናል’ የተሰኙት ማስታዎቂያዎች ዛሬ ማታ በአሪዞና በሚደረገው የአሜሪካ እግርኳስ የመጨረሻ ጨዋታ (ሱፐር ቦውል)ወቅት ይተላለፋሉ።

💭 The Damar Hamlin Monday Night Football Collapse Ritual | Cardiac Arrest

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Unprecedented IMF assistance to Ukraine $15.6bn Gift | No April Fools, Wow!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

💵 ለዩክሬን ታይቶ የማይታወቅ የIMF ዕርዳታ 15.6 ቢሊዮን ዶላር ስጦታ | ኤፕሪል ፉል የለም፣ ዋው!

💭 ጄኔራል ማይበዩክሬን ያለውን የጦርነት ወጪ ለማካካስ ፔንታጎን 1.8ትሪሊዮን ዶላር ያስፈልገዋል

ጉድ ነው! እርስበርስ ይጎበኛኛሉ፣ እርስበርስ ይሸላለማሉ!

💵 IMF board approves $15.6bn Ukraine loan package

Loan is part of a broader $115bn international support package to help the country meet urgent funding needs.

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

666 in Nashville Christian School Shooting + Christian Genocide in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 666 በናሽቪል የክርስቲያን ትምህርት ቤት ግድያ+ የክርስቲያን የዘር ማጥፋት በኢትዮጵያ

  • ☆ በተኩስ ሶስት የ9 አመት ህጻናት ተገድለዋል፤ 999 👉 666
  • ☆ የሞቱት 3 ጎልማሶች 6061 እና 61 👉 666 ናቸው።
  • ☆ ሰዶማዊው ተኳሽ እድሜው 28 ሲሆን በተጨማሪም የቃል ኪዳን ትምህርት ቤት የተኩስ እሩምታ የሚያሳየውን/የሚያሰማውን የሆነውን የፖሊስ አካል ካሜራ ቀረጻ ለመጋቢት 28 በፍጥነት አውጥተዋል 👉 82 = 6

😈 ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሆኑት፡-

🛑 ሰዶማዊነት (ትራንስጀንደርዝም)

🛑 ሰይጣንነት

🛑 አረማዊነት

🛑 እስልምና

🛑 ቡዲዝም

🛑 ሂንዱዝም

🛑 ፋሺዝም

🛑 ኮሚኒዝም

🛑 ካፒታሊዝም

🛑 ሊበራሊዝም

🛑 ፌሚኒዝም

😈 ዲያብሎስ መኮረጅ፣ መስረቅና ማታለል በጣም ይወዳልና፤ ከአምላካችን ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገሮችን ወስዶ በመጠቀም ብዙዎችን በማሳት ላይ ይገኛል። ከዚህም አንዱ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች መጠቀም የሚወዱትን 33/፴፫ ቍጥርን ነው።

ጌታችን ሥጋው ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ሲቆይ በአካል ነፍስ ወደ ሲዖል ሄዶ በግዞት የነበሩ ነፍሳትን (አዳምን ከነልጆቹ) ወደ ቀደመ ቦታቸው ከመለሰ በኋላ ቅድስት ነፍሱንና ቅዱስ ሥጋውን በፈቃዱ አዋሕዶ ቅዳሜ ማታ ለእሑድ አጥቢያ ከሌሊቱ በ6/፮ ሠዓት ተነሳ። መለኮት ግን (ሳይከፈል) ከነፍስ ጋር በሲዖል፤ ከሥጋ (በመቃብር) ጋር አልተለየም። ጌታችን በአካለ ነፍስ በሲዖል የቆየው (ዓርብ ከቀኑ 9/ ፱ ሠዓት እስከ ቅዳሜ 6/፮ ሠዓት) ለ32/፴፪ ሠዓታት ያህል ነው። ጌታችን በሥጋው 33/፴፫ ዓመታት በምድር፤ ነፍሱ ከሥጋው እስከተዋሃደችበትና እስከተነሳበት ጊዜ 33/፴፫ ሠዓታት በሲዖል መቆየቱን እንረዳለን።

  • 33 Burton Hills Blvd – የቃል ኪዳን ቤተክርስቲያን/ትምህርት ቤት አድራሻ
  • 33 ሠራተኞች/ መምህራን በትምሕርት ቤቱ ይሠራሉ
  • 33 የ “ጀግናው” መኮንን ባጅ ቁጥር (ገዳዩን ሲገድለው በአካል ካሜራ ቀርጾታል)
  • 3 ልጆች እና 3 ጎልማሶች 3/3 ተገድለዋል።

መዝሙረ ዳዊት 33:12 (አምላኩ እግዚአብሔር የሆነለት ሕዝብ የተባረከ ነው…)

  • ☆ Apparently three 9 year olds were killed in the shooting: 999 👉 666
  • ☆ 3 adults who died were 60, 61, & 61 👉 666
  • ☆ The Trans Shooter is 28 years of age, plus they rushed out the Police Body Camera footage of the Covenant School shooting for March 28 👉 8 – 2 = 6

😈 Of the spirit of the ANTICHRIST are:

🛑 Sodomism (Transgenderism)

🛑 Satanism

🛑 Paganism

🛑 Islamism

🛑 Budhism

🛑 Hinduism

🛑 Fascism

🛑 Kommunism

🛑 Kapitalism

🛑 Liberalism

🛑 Feminism

😈 The devil loves to imitate, steal and deceive. He is using many things from our Lord Jesus Christ to mislead many people. One of these is the number 33, which the Luciferian Freemasons like to use.

When our Lord’s body stayed in the grave for 3 days and 3 nights, he went to Sheol in his body and soul, and returned the exiled souls (Adam and his children) to their former place. But the divinity (undivided) with the soul in Sheol; It is not separated from the body (in the grave). Our Lord stayed in Sheol as a body and soul (from Friday 9:00 p.m. to Saturday 6:00 p.m.) for 32 hours. Our Lord in his body 33/33 years on earth; We understand that he stayed in Sheol for 33 hours until his soul was united with his body and rose.

😈 The devil loves to imitate, steal and deceive. He is using many things from our Lord Jesus Christ to mislead many people. One of these is the number 33, which the Luciferian Freemasons like to use.

When our Lord’s body stayed in the grave for 3 days and 3 nights, he went to Sheol in his body and soul, and returned the exiled souls (Adam and his children) to their former place. But the divinity (undivided) with the soul in Sheol; It is not separated from the body (in the grave). Our Lord stayed in Sheol as a body and soul (from Friday 9:00 p.m. to Saturday 6:00 p.m.) for 32 hours. Our Lord in his body 33/33 years on earth; We understand that he stayed in Sheol for 33 hours until his soul was united with his body and rose.

  • 33 Burton Hills Blvd – Covenant Church/School
  • 33 teachers on staff
  • 33 in the badge number of the “hero” officer
  • 3 kids and 3 adults killed 3/3

Psalms 33:12 (Blessed is the nation whose God is the Lord…)

  • ☆ Ages of the children 9, 9, 9 (666)
  • ☆ Ages of the adults. 61, 60, 61 (666)
  • ✞ Tennessee Christian Massacre
  • ✞ Tigray /Ethiopia Christian Genocide

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

TE(I)GRAY CHILDREN

The ARK OF THE COVENANT

“CHILDREN” + “LUNCH”

💭 The Tennessee Tragedy Brought Me to 666 Sodom-Egypt

💭 የቴነሲው አሳዛኝ ክስተት ወደ 666 ሰዶም-ግብፅ አመጣኝ

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Alvin Bragg and George Soros: WAR by Any Means Necessary

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በዶናልድ ትራምፕ ላይ ክስ ያቀረበው የኒው ዮርክ አውራጃ ጠበቃ ‘አልቪን ብራግ’ እና መሰሪው ባለኃብት ጆርጅ ሶሮስ፤ “ጦርነት በማንኛውም መንገድ አስፈላጊ ነው” ይላሉ።

ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ድጎማ የሚያቀርበው ጆርጅ ሶሮስ በአሜሪካም እንደ አልቪን ብራግ ያሉትን ሊበራሎች እየደጎመ እንደ ፕሬዚደንት ትራምፕ ያሉትን ተቀናቃኞቹ ላይ ጦርነት ያካሂዳል።

ከሰባት ዓመታት በፊት ፕሬዚደንት ትራምፕ ሲመረጡ ባለኃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ከስሮ ነበር።

ጆርጅ ሶሮስ በኢትዮጵያና በሌሎች አገሮች ጉዳይ ጣልቃ እንደሚገባው ሁሉ በተለይ በዩክሬይኑ ጦርነት ገና ከአስር ዓመት ጀምሮ ትልቅ ሚና በመጫወት ላይ ያለ በጣም ወንጀለኛ የሆነ ሉሲፈራዊ ነው።

💭 George Soros says he did not fund Manhattan DA Bragg campaign and accuses the right of focusing on ‘far-fetched conspiracy theories’ after Trump indictment

  • Billionaire warmonger George Soros says he does not know Alvin Bragg
  • Trump allies have repeatedly described Manhattan DA as Soros-funded
  • But Soros says he never contributed to his campaign

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: