Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 31st, 2023

CIA Man Getachew Reda on BBC Hardtalk – 13 Aug 2021 | ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ ዓርብ፡ ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 Stephen Sackur to Getachew: “You had 8 months to investigate the atrocities in Tigray: What have you discovered?”

💭 ሃፍረተ-ቢሱ ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ – ዓርብ, ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም ስቴፈን ሳኩር ለአቶ ጌታቸው፡

👉 ጋዜጠኛው ገና ያኔ እንዲህ ሲል ጠይቆታል፤ “በትግራይ የተፈጸመውን ግፍ ለመመርመር የስምንት ወራት ጊዜ ነበረህ፤ እስካሁን ምን አገኘህ?”

እንግዲህ ይህ ቃለመጠይቅ የተደረገው ከዓመት ተኩል በፊት ነበር። እነዚህ ወንጀለኞች እሳክሁን አክሱም ጽዮናውያን አባቶቻችንና እናቶቻችን የሚገኙበትን ሁኔታ በሚመለከት ዛሬም ተገቢውን መረጃ ከማውጣት ተቆጥበዋል። አቅደውት የነበረውን የሕዝበ ክርስቲያን ጭፍጨፋ በከፊልም ቢሆን ስላሳኩ አሁን ያለሃፍረት “ድላቸውን” እየተዘዋወሩ በማክበር ላይ ናቸው፤ ስካር ላይ ናቸው፣ ሽርሽር ላይ ናቸው።

አረመኔዎቹ ሕወሓቶች ሕዝባችን ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለና ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰበት የማይነግሩን ከአረመኔው ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ሆነው የሠሯቸውን ግፎችና ወንጀሎች ለመደበቅ እየሠሩ ነው። ወንጀሉ ሁሉንም ቡድኖች፣ የምዕራባውያን ሃገራትን፣ አረቦቹን፣ ቱርኮቹን፣ ዓለም አቀፋዊ ተቋማቱን ብሎም እነ አንቶኒዮ ጉቴሬዝንና ቴድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ ብዙ ግለሰቦችን ጭምር ስለሚመለከት አሁን በእነ ባቢሎን አሜሪካ ትዕዛዝ “ሰላም” ብለው ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው፣ ነገሮችን በማረሳሳትና ሕዝቡንም በድጋሚ በማታለል ላይ ናቸው።

አዎ! እነዚህ አረመኔዎች እጅግ በጣም ብዙ የሚደብቁት ነገር አለ። ባጭር ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊየን ተኩል የሚሆነውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን ጨርሰው ዓለም ጸጥ በማለቱን እንዲሁም እነርሱ ምንም ሳይሆኑ እንዳሰኛቸው ይህን ያህል መንሸራሸር፣ መሳከርና መሳለቅ ከቻሉ፤ በቀጣዩ ምናልባት፤ “ሌላ ሁለት ሦስት ሚሊየን አክሱም ጽዮናውያንን የመጨረስና ደማቸውንም ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የመሰዋት ዕድል አለን፤ በዚህም ሉሲፈራውያኑ አለቆቻችንን እናስደስታለን፤ እኛንም አመስግነው ባግባቡ ይንከባከቡናል፣ ያስጠጉናል፣ ሕክምና ያደርጉልናል” ብለው ያስባሉ።

ወደ ደብረዘይት ሆራ አምርተው በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ምራቅ የተጠመቁት ቅሌታሞቹ እነ ጌታቸው ረዳና ጻድቃን ገብረ ትንሳኤ ዛሬም ከግራኝ ጋር አብረው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ፣ ለማስራብና ለመበከል በድጋሚ በጣታቸው ደም ፈርመዋል። ለጊዜው ሕዝቡን በድጋሚ ለማስተኛትና የሰሩትን ግፍና ወንጀል ለማስረሳ፤ “ራያንና ወልቅያትን አመለስን፤ ትግራይ ትስዕር!” ብለው እራሳቸውን በስልጣን ላይ ለማደላደል ይሞክራሉ። አይይይ!

የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደጀመሩት ስለው የነበረውን አሁንም እደግመዋለሁ፤ አረመኔዎቹ እነ ጌታቸው ረዳና ደብረ ሲዖል በዘር ማጥፋት ዘመቻው ወቅት በጭራሽ በተንቤን በረሃ አልነበሩም፤ እስኪ ቪዲዮ ያሳዩን፤ በጭራሽ እዚያ አልነበሩም! እነዚህ አውሬዎች ከባድ ሕመምተኞች ሆነው ያለ በቂ ህክምና እና ካቲካላ ያን ሁሉ ጊዜ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው ሊያሳልፉ አይችሉም። የነበሩት፤ ወይ በደብረ ዘይት፣ በናዝሬት፣ በጂቡቲ፣ በደቡብ ሱዳንና በሌላ ምቹ ስውር ቦታ ነው። አቤት ከእግዚአብሔር የሚያገኙት ፍርድ፣ አቤት የሚጠብቃቸው እሳት! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Is This Why The Citizens of Sodom Are Persecuting Trump?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2023

የሰዶም ዜጎች ትራምፕን የሚያሳድዱት በዚህ ምክኒያት ነውን?

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የቀድሞ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሕፃናትን ጾታን የሚያረጋግጥ እንክብካቤን የሚያወግዝ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ፣ የአሜሪካ መንግሥት የወንድና የሴት ጾታን ብቻ የሚያውቅ ሕግ እንዲያወጣ ጠይቀዋል።

💭 In a video released to social media decrying gender-affirming care for minors, former President Trump called for legislation that would make it so that the US government only recognizes the genders of male and female

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: