Ukranian Orthodox Faithful Guarding Monastery Lavra, Blocking Zelenskyy’s Nazis From Entering
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2023

✞ The Faithful Are Singing The Jesus Prayer As They Guard Their Holy Site ✞
ORTHODOXPHOBIA — Neo-Bolshevism in Ukraine & The West
💭 የኪየቭ ዋሻ ላቭራ መነኮሳት ከስቴቱ ባለስልጣናት ቢጠይቁም ትናንት ገዳሙን ለቀው ለመውጣት ፈቃደኛ አልሆኑም ። ንብረቱን ወደ ግዛቱ አጠቃቀሙ በይፋ ማዘዋወሩ ዛሬ እንዲጀምር ትላንት መልቀቅ ነበረባቸው።
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
የዩክሬን ኦርቶዶክስ ምዕመናን ታሪካዊውን የኪቭ ከተማ ገዳምን፤ ላቫራን የዜለንስኪ ናዚዎች እንዳይገቡ በማገድ ላይ ናቸው። ታማኞቹ ምዕመናን ቅዱስ ቦታቸውን ሲጠብቁ የኢየሱስን ጸሎት እየዘመሩ ነው።
የዘመኑ ቦልቪክ ዜሊንስኪ የአባቶቹን የእነ ሌኒንን እና ስታሊንን ፀረ–ኦርቶዶክስ አቋም በመያዙ ልክ እንደ ግራኝ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ጠላታቸው ነው።
እምደምናየው የፀረ–ኦርቶዶክስ ጂሃዱ ከኪየቭ እስከ ካራቺ፣ ከኢየሩሳሌም እስከ አክሱም፣ ከዋሽንግተን እስከ ፔኪንግ፣ ከቫቲካን እስከ መካ፣ ከለንደን እስከ ሜልበርን፣ ከካውካስ ተራሮች እስከ አልፕ ተራሮች በመላው ዓለም በመጧጧፍ ላይ ነው።
በሃገራችን ቀንደኛዎቹ የኦርቶዶክስ ክርስትና ጠላቶች ጋላ–ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎች፣ ሕወሓቶች፣ ብአዴኖች፣ አብኖች፣ ኢዜማዎች ወዘተ ናቸው።
የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ቍጥር ለመቀነስ ብሎም ዜሮ ለማድረግ ሲሉ በጋራ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በሰሜኑ የሚያካሂዱት አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ሽመልስ እብዱሳ፣ አዳነች እባቤ፣ ታመቀ መኮነን ሀሰን፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ይልቃል ዝቃለ፣ ኦቦ ስብሃት፣ ጌታቸው አራዳ፣ ደብረ ሲዖል ወዘተ ባፋጣኝ መደፋት የሚገባቸው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው። የመሰቀያ ጊዜያቸው እንጂ የመሳለቂያ ጊዚያቸው እያከተመ ነው!
እነዚህ ግለሰቦችና ዘጠና አምስት በመቶ የሚሆኑት ልሂቃኑ፣ ፓርቲዎችና የከንቱ ሜዲያ ለፍላፊዎች የ666ቱን ክትባት ተከትበውና ተጨማሪ የአእምሮ መቆጣጠሪያ ቺፕ ተቀብሮባቸው ክርስቲያኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመበከል ብሎም ለማጥፋት ሌት ተቀን የሚሠሩ አደገኛ ጠላቶች ናቸው።
❖ The monks of the Kiev Caves Lavra refused to evacuate the monastery yesterday, despite the demand from state authorities. They were to leave yesterday, so that the official transfer of the property back to the usage of the state could begin today.
Recall that the Kiev Caves Lavra is legally owned and operated as a museum by the state, which previously leased its usage to the Ukrainian Orthodox Church. However, as the war continues in Ukraine, the state has chosen to see the clergy and faithful of the UOC as state enemies.
Thousands of faithful filled the Lavra yesterday, unsure of what to expect. In the end, the state made no moves yesterday, but the faithful spent the night in one of the churches of the Lavra, in case of an attempted nighttime seizure, reports the Ukrainian outlet Strana.
His Beatitude Metropolitan Onuphry of Kiev and All Ukraine celebrated the Presanctified Liturgy in the Holy Cross Church in the Lavra, which was overflowing with people.
The abbot, Metropolitan Pavel, called on all to stand up and come defend the Lavra against the attacks of the state. He said that they will not allow the members of the Museum commission onto the territory of the Lavra until there is a corresponding court order.
Meanwhile, a Kiev court opened proceedings yesterday on the Lavra’s claim against the Museum regarding the illegal termination of the Church’s lease.
However, members of the Museum’s Commission arrived at the Lavra this morning, but the faithful are blocking them from carrying out their “inspection” of the territory, according to videos posted by Strana.
👉 Courtesy: Orthodox Christianity
💭 It’s Friday the 13th: Ukraine’s President Zelensky Has Stripped Ukrainian Citizenship From 13 Orthodox Clergy
💭 ዛሬ ቀኑ አርብ ፲፫/13 ኛው ነው፤ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን ዜግነትን ከ፲፫/13 የኦርቶዶክስ ቀሳውስት ነጠቀ።

💭 Antichrist Zelensky: All Ukrainian Orthodox Monks Must Leave The Historic Kyiv-Pechersk Lavra Monastery
💭 የክርስቶስ ተቃዋሚው ‘አይሁድ‘ ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፤ “ሁሉም የዩክሬን ኦርቶዶክስ መነኮሳት አንድ ሺህ ዓመታት ያስቆጠረውን ታሪካዊውን የኪየቭ–ፔቸርስክ ላቫራ የዋሻ ገዳምን መልቀቅ አለባቸው” በማለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

💭 Tucker Carlson: Why is Neo-Bolshevik President Zelenskyy Banning Orthodox Christianity in Ukraine?
💭 ታከር ካርልሰን፤ ለምንድነው ኒዮ–ቦልሼቪኩ የይክሬን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የኦርቶዶክስ ክርስትናን በዩክሬን የሚከለክላት?

______________
Leave a Reply