Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2023

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]❖❖❖

  • ፩ ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
  • ፪ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
  • ፫ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።
  • ፬ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤
  • ፭ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤
  • ፮ ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።
  • ፯ ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።
  • ፰ በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።
  • ፱ የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።
  • ፲ ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።

ዛሬ በኪዳነ ምሕረት ዕለት የማርያም መቀነት/ የኖህ ቀስተ ደመና

እኛስ የምህረት ቃል ኪዳኑ ወራሽ ተጠቃሚዎች የሆንን ሃይማኖተኞቹ ኢትዮጵያውያን በእነርሱ ጥላ ሥር ከመዋል አልፈን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሠራን? ምንስ አደረግን?

ካሁን በኋላ፤ በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን ወንጀል፣ ግፍና መከራ እንድናስተናግድ ከፈቀድን በኋላ፤

፩ኛ. የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የሚያውለበለብ፤ ወዮለት!

፪ኛ. ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች ከሻዕቢያ የወረሱትን እንዲሁም የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian ሁለትዮሽ/Dualistic)) ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለማንገስ ሲባል የተመረተውን ጎዶሎ የቻይና ባንዲራንተቀብሎ የሚያውለበለብ፤ወዮለት! ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “ተጋሩየራሳቸው ያልሆነውን፣ ከኢ-አማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!” ለማለት ደፍሬ ነበር።

፫ኛ. የኢትዮጵያን ሰንደቅ እያውለበለበ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጥላቻን አንግቶ የሚዘምት ሁሉ፤ ወዮለት!

💭 ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። ካሁን በኋላ ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ወዮላችሁ!

👉 Continue reading/ ሙሉውን ለማንበብ

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: