Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Sen. Ted Cruz Hammers Antony Blinken During Tense Senate Hearing

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2023

🔥 የዩክሬይንን / ሩሲያንን/ ኢራንን ጉዳይ አስመልክቶ ሴነተር ቴድ ክሩዝ የውየአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊውn አንቶኒ ብሊንከንን ውጥረት በበዛበት የሴኔት ችሎት ወቅት ወጥ በወጥ አደረጓቸው።

ወደ ኢትዮጵያ ከተጓዙ በሳምንቱ። ከኢትዮጵያ በተመለሱ ማግስት እንኳን ሴነቱ ስለ ኢትዮጵያ ሳይሆን ስለ ዩክሬይን፣ ሩሲያና ኢራን ይወያያል። “ከኢትዮጵያ ምን አይተውና ሠርተው መጡ?” ብሎ የሚጠይቅ የለም። በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ጄነሳይድ ግን ሁሉም ዝም ጭጭ ነው የሚሉት፤ ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸውና። ግን ይህ ችሎት እንደሚያሳየን ሁሉም እርስበርስ ይባሉ ዘንድ ግድ ነው። እግዚአብሔርን አትፈታተኑ! ታቦተ ጽዮንን አትድፈሩ!

😇 ይህን ላሳዩን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ምስጋና

💭 At yesterday’s Senate Foreign Relations Committee hearing, Sen. Ted Cruz (R-TX) grilled Secretary of State Antony Blinken about President Biden’s Iran policy.

💭 ባለፉት ቀናትና ሳምንታት በተለይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ከአንቶኒ ብሊንከን ጋር በተያያዝ በእኝህ ሰው ላይ ይህን መሰል የማቃለያ ሁኔታ እንደሚመጣባቸው ለማውሳት ሞክሬ ነበር። አንቶኒ ብሊንከን አረመኔን ጋላሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለማየትና ሰካራሙን ጌታቸው ረዳን ለመምረጥ ወደ አዲስ አበባ ከተጓዙ በኋላ ወይ ልክ እንደ እነ ሬክስ ቲለርሰን፣ ጂፍሪ፣ ፌልትማንና ማይክ ሃመር በትግራይ በተፈጸመው ከባድ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጸጽተው ከሥልጣን በፈቃዳቸው ይወርዱ ዘንድ ይገደዳሉ፤ አሊያ ደግሞ እንዲህ እየተዋረዱ እንቅልፍ አጥተው ብምድራዊቷ ሲዖል እንደነ ግራኝ ‘ይኖራሉ’ ለማለት ደፍሬ ነበር።

ፍርድና ፍትሕ ይዘገያሉ እንጂ መምጣታቸው አይቀርም። እስኪ እንመልከተው፤ አንቶኒ ብሊንከን ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሳምንቱ፤ ‘ትንሽ የተሻሉ ናቸው’ የምንላቸው የአሜሪካ ሲነተሮች ‘ራንድ ፓውል’ (በቀጣዩ ቪዲዮ) እና ‘ቴድ ክሩዝ’ መላው ዓለም በቀጥታ እያየ እንዲህ በጥያቄዎች አፋጥጠው አዋርዷቸው።

ሴነተር ቴድ ክሩዝ የኮቪድ ወረርሽኝን አስመልክቶ ነው፤ “ለምንድን ነው መረጃ የምትደብቁን? ለምን ሕዝቡ እንዲያውቅ አታደርጉም? ምን የምትደብቁት ነገር አለ?” እያሉ አንቶኒ ብሊንክንን ያፋጠጧቸው።

እንግዲህ ባለፈው ሳምንት ላይ፤ “እነ አሜሪካ ከሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ሕዝባችንን ሲያስጨፈጨፉ፤ የራሳቸውም ሕዝብ የሞትን ፅዋ በእጥፍ ድርብ ይቀምሳታል፤ በኮቪድ ብቻ ከአንድ ሚሊየን በላይ ዜጎቿ አልቀዋል፤ ለዚህም የእነ አንቶኒ ብሊንከን አገዛዝ ተጠያቂ ነው…” ብዬ ነበር፦

😈 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ናት / Satnael’s Goal is Ethiopia

☆ The US administration has been able to massacre over a million Americans with the COVID Virus

ሴነተር ክሩዝ አንቶኒ ብሊንከንን ሲያፋጥጧቸው እንደምናየው፤ እነዚህ ሰዎች ብዙ ምስጢር እየደበቁ መሆኑን ነው። ስለራሳቸው ሕዝብ መታወቅ የሚገባውን መረጃ ይህን ያህል ለመደበቅ ከሞከሩ ስለእኛማ ስንት ምስጢር ይዘው እንደሚቆዩ፤ እኛንም ያታለሉ ነገሮችን “በድርድርና ሰላም” ስም ለመደባበቅ እንደሚሹ መጠራጠር የለብንም፤ እያየናቸው ነው። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ያህል ከባባድ ግፍና ወንጀል እንደተሠራ በደንብ ያውቃሉ፤ ነገር ግን የእነርሱም እጅ ስላለበትና ተጠያቂነትም ስለሚያመጣባቸው፤ እንዲሁ እያደባበሱ ጊዜ በመግዛት ቁሳዊ የሆኑ መረጃዎችን እንዲጠፉ ያደርጋሉ። ትግራይን ዘጋግተውና ገለልተኛ አካል በቶሎ እንዳይገባ በማድረግ ሁሉም ጊዜ ነው እየገዙ ያሉት። የተባበሩት መንግስታት “ሰብዓዊ መብቶች አጣሪና መርማሪ” ኮሚቴን ተልዕኮውን ከመጭው መስከረም በኋላ እንደማያረዘም ከትናንትና ወዲያ እንዲያሳውቅ ተደርጓል። ለተሠራው ወንጀል ሁሉ ቍ.፩ ተጠያቂ ለሆነው ለፋሺስቱ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ የማጣራቱንና የመርመሩን ኃላፊነት ለመስጠት እየሠሩ ነው።

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: