💭 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ፡ መጀመሪያ የመሬት መንቀጥቀጡ አሁን ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስ ጎርፍ
💭 At least 11 people have been killed according to Turkish authorities after flash floods caused by heavy rain submerged the southern Turkish provinces of Malatya, Sanliurfa and Adiyaman.
The water ruined homes, buildings, roads, and various other structures. It also swiftly carried away cars and debris. The area is home to about 2.7 million people still recovering from recent earthquakes. Because of the quakes, thousands have been staying in container homes and tents. Many of those structures are now flooding and drifting away.
💭 ይህን በቱርክ የተከሰተውን ጎርፍ አስመልክቶ የወጣውን ዜና ከማየቴ በፊት ዛሬ ጠዋት ላይ በባቡር እየተጓዝኩ ሳለሁ አንድ ረዘም ያለ ሰው ፊት ለፊት ካለው ወንበር ላይ መጥቶ ቁጭ አለ። ሰውየውን ሳይ ወዲያው የታየኝ አንድ የክርስትና አባቴ የሆነ አጎቴ ነበር። ነጭ ከመሆኑ በቀር ቁመናው፣ ቅጥነቱና ድምጹ/አንገጋገሩ እንዳለ እርሱ ነው የሚመስለው። በአጎቴ ቤት ዘንድ ፯/7 የሥላሴ ዕለት በትልቁ እንደሚከበርም ትዝ አለኝ። “ዛሬ ሥላሴ ነው፤ ምልክቱና መልዕክቱ ምን ይሆን?” ብዬ እራሴን ጠየቅኩ።
ከስውዬው ጋር ወሬ ጀመርንና፤ የሰባት ዓመት ሴት ልጅ እንዳለችው ካጫወተኝ በኋላ በሆነ ነገር ትናንትና እና ከትናንት ወዲያ ስለተካሄደው የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታዎች ማውራት ጀመርን። በዚህ ወቅት ብልጭ ብሎ የመጣልኝ፤ ማክሰኞ ዕለት ማንቸስተር ሲቲ፡ ላይፕዚግን 7 ለ 0 መቅጣቱን፤ ከሳምንት በፊት ደግሞ ትናንትና በሪያል ማድሪድ የተሸነፈው ሊቨርፑል፡ ማንቸስተር ዩናይትድን 7 ለ 0 መቅጣቱን ነበር። ሁለት ጊዜ 7/ ሰባት በማንቸስተር” ምን ይሆን ብዬ እራሴን እንደገና ጠየቅኩና፤ የሰውየውን ልጅ እድሜ 7 መሆኑን፤ እስከ 7 ዓመት እድሜ ያሉ ሕፃናት ልክ እንደ መላዕክት መሆናቸውን፤ ሰባቱ የራዕይ ዮሐንስ ዓብያተ ክርስቲያናት የሚገኙባትና ዛሬ ቱርክ በተባለችው አገር በደረሰው አስከፊ የመሬት መንቀጥቀጥ በኋላ ከሁለትና ሦስት ሳምንታት በኋላ በሕይወት ተርፈው ከየፍርስራሹ በተዓምር የወጡ ብዙ ሕፃናትና እንስሳት መኖራቸውን ከዛሬው ዕለት ጋር ሳገጣጥመው እንባዬ መጣ።
በመሬት መንቀጥቀጡ ክፉኛ የተመታችውና በደቡብ ቱርክ የሚገኘው የአንታኪያ (አንጾኪያ) አውራጃ በአዲስ ኪዳን ዘመን ብዙ ወንጌላዊ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱበትና በኋላም አህዛብ ቱርኮች ብዙ የክርስቲያኖችን ደም ያፈሰሱበት ታሪካዊ አውራጃ ነው። ዛሬ ቱርክ በምትባለዋ ሃገር ከመካከለኛ እስያ የፈለሱት መሀመዳውያኑ ቱርኮች በግሪኮችና አረመን ክርስቲያኖች ሃገር ባለቤት ሆነው ይኖሩ ዘንድ አልተፈቀደላቸውም፤ ተምረው በክርስቶስ ይድኑ ዘንድ ነው ወደዚህ ሃገር እንዲገቡ የተፈቀደላቸው። ለዚህም እኮ ነው ቤቱ ሁሉ በመፈራረስ ላይ ያለው፤ ዘላቂ የሆነ ኑሮ መግፋት አይችሉም፤ መሀመዳውያን ሆነው እዚያ መኖር በጭራሽ አይፈቀድላቸውም። በእኛም ሃገር የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያ የሆኑት ጋላ-ኦሮሞ የቱርኮች ወገኖች በሃገረ ኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር አምላክ ሥርዓት ውጭ ይኖሩ ዘንድ አይፈቀድላቸውም። እያንዳንዷ ሃገር ለተወሰነ ሕዝብ እንደተሰጠችው፤ ሃገረ ኢትዮጵያም ለኢትዮጵያውያን ብቻ ነው የተሰጠችው። ይህ መለኮታዊ የእግዚአብሔር ዕቅድና ፍላጎት ነው!
😈 በቱርክ ድሮኖች ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን ለጨፈጨፈችው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወዮላት!
😈 ባዕዳውያኑን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋብዘው ከሚሊየን በላይ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን ለጨፈጨፉት ጋላ-ኦሮሞዎችና የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ አጋሮቻቸው ወዮላቸው!! ባቢሎን አሜሪካ በጭራ አታድናቸውም!
❖ ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]
✞ ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!
❖ አዎ፤ ድንቅ ነው፤ ሰባት ፍጹም ቁጥር ነው!
በቅዱስ መጽሐፍ አቆጣጠር ሰባት (፯) ፍጹምና ሙሉ ቁጥር በመሆኑ ከአንድ እስከ ሰባት ( ፩–፯ ) የተዘረዘሩት ምስጢራተ ቤተክርስቲያንም እንከንና ጉድለት የሌለባቸው ፍጹማን ናቸው።
ሰባት ቁጥር በመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓት ፍጹም ለመሆን ለማወቅ ከዚህ የሚከተሉትን ማስረጃዎች እንመልከት፦
❖ ሰባት ቁጥር ምስጢራት በቤተክርስቲያን፤
በመጽሐፍ ቅዱስና በስርዓተ ቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮ ስባት ቁጥር ብዙ ምሳሌ እንዳለው ይታወቃል፡፡ በዕብራዊያን ዘንድም ሰባት ፍጹም ቁጥር ነው፡፡ ምሳሌ ፪፬፡፩፮ እግዚአብሔር ከሰኞ እስከ እሑድ ያሉትን ቀናት በሰባት ቁጥሮች ወስኗል ሕዝበ እስራኤል ከግብጽ ባርነት ወጥተው በሲና በርሀ ሲጓዙ ይመሩት
የነበሩት በ፯ ደመና እንደነበረ ይታወቃል፡፡ ዘዳ ፩፫፡፪፩
ከዚህ ቀጥለንም ለቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮ የ፯ ቁጥር ምስጢራትን ምሉዕነትን የሚያስረዱ ልዩ ልዩ ማስረጃዎችን በዝርዝር እንመለከታለን፦
✞ ሀ/ ሰባቱ አባቶች
፩. ሰማያዊ አባታችን እግዚአብሔር
፪. የነፍስ አባት
፫. ወላጅ አባት
፬. የክርስትና አባት
፭. የጡት አባት
፮. የቆብ አባት
፯. የቀለም አባት
✞ ለ/ ሰባቱ ዲያቆናት
፩. ቅዱስ እስጢፋኖስ
፪. ቅዱስ ፊልጶስ
፫. ቅዱስ ጵሮክሮስ
፬. ቅዱስ ጢሞና
፭. ቅዱስ ኒቃሮና
፮. ቅዱስ ጳርሜና
፯. ቅዱስ ኒቆላዎስ
✞ ሐ/ ሰባት የጌታ ቃላት /እኔ ነኝ
፩. የሕይወት እንጅራ እኔ ነኝ
፪. የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ
፫. እኔ የበጎች በር ነኝ
፬. መልካም እረኛ እኔ ነኝ
፭. ትነሣዔና ሕይወት እኔ ነኝ
፮. እኔ መንገድና ሕይወት ነኝ
፯. እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ
✞ መ/ ሰባቱ ሰማያት
፩. ጽርሐ አርያም
፪. መንበረ መንግሥት
፫. ሰማይ ውዱድ
፬. ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
፭. ኢዮር
፮. ራማ
፯. ኤረር
✞ ሠ/ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት
፩. ቅዱስ ሚካኤል
፪. ቅዱስ ገብርኤል
፫. ቅዱስ ሩፋኤል
፬. ቅዱስ ራጉኤል
፭. ቅዱስ ዑራኤል
፮. ቅዱስ ፋኑኤል
፯. ቅዱስ ሳቁኤል
✞ ረ/ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት
፩. የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን
፪. የሰርምኔስ ቤተ ክርስቲያን
፫. የጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
፬. የትያጥሮስ ቤተ ክርስቲያን
፭. የሰርዴስ ቤተ ክርስቲያን
፮. የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን
፯. የሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን
✞ ሰ/ ሰባቱ ተዐምራት
ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸሙ ተዐምራት
፩. ፀሐይ ጨልሟል
፪. ጨረቃ ደም ሆነ
፫. ከዋክብት ረገፉ
፬. ዐለቶች ተሠነጠቁ
፭. መቃብራት ተከፈቱ
፮. ሙታን ተነሡ
፯. የቤተ መቅደስም መጋረጃ
✞ ሸ/ ሰባቱ የመስቀሉ ቃላት
፩. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ
፪. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
፫. ዛሬ ከእኔ ጋራ በገነት ትሆናለህ
፬. እነሆ ልጅሸ እናትህ እነሆት
፭. ተጠማሁ
፮. ተፈጸመ
፯. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እስጥሃለሁ
✞ ቀ/ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
፩. ምሥጢረ ጥምቀት
፪. ምሥጢረ ሜሮን
፫. ምሥጢረ ቁርባን
፬. ምሥጢረ ክህነት
፭. ምሥጢረ ተክሊል
፮. ምሥጢረ ንስሐ
፯. ምሥጢረ ቀንዲል
✞ በ/ ሰባቱ ዐበይት አጽዋማት
፩. ዐቢይ ጾም
፪. የሐዋርያት ጾም
፫. የፍልሰታ ጾም
፬. ጾመ ነቢያት
፭. ጾመ ገሀድ
፮. ጾመ ነነዌ
፯. ጾመ ድኅነት
✞ ተ/ ሰባቱ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠሉ ነገሮች
፩. ትዕቢተኛ ዓይን ምሳ ፩፮፡፮-፲፱
፪. ሃሰተኛ ምላስ
፫. ንፁህን ደም የምታፈስ እጅ
፬. ክፉ ሃሳብን የምታፈልቅ ልብ
፭. ለክፋት የምትፈጥን እጅ
፮. የሐሰት ምስክርነት
፯. በወንድሞች መካከል ጠብን የምታፈራ ምላስ
✞ ቸ/ ሰባቱ ፀሎት ጊዜያት
፩. ነግህ የጠዋት ጸሎት
፪. ሠለስት (የ፫ ሰዓት ጸሎት)
፫. ቀትር (የ፮ ሰዓት ጸሎት)
፬. ተሰአቱ (የ፱ ሰዓት ጸሎት)
፭. ሰርክ (የ፲፩ ሰዓት ጸሎት)
፮. ነዋም (የምኝታ ጸሎት)
፯. መንፈቀ ሌሊት (የሌሊት ጸሎት)
______________