Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 10th, 2023

The Ishmaelites Reunited: Saudi and Iran Agree to Restore Relations

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2023

እስማኤላውያን እንደገና ተገናኙ፤ ሳዑዲ እና ኢራን ግንኙነታቸውን ወደነበረበት ለመመለስ ተስማሙ

💭 እርሱን ( እስማኤልን ) ታላቅ ሕዝብ አደርገዋለሁ = ‘አንድ’ የበዳ አህያን የሚመስል የክርስቶስ ተቃዋሚ ሕዝብ፤ ‘እጁ በሁሉም ላይ ይሆናል የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል’ … ቃል ኪዳኔን ግን በሚመጣው ዓመት በዚሁ ጊዜ ሣራ ከምትወልድልህ ከይስሐቅ ጋር አቆማለሁ።

👉 ዛሬ የምናየውና ባለፉት ፲፻፬፻/ 1400 ዓመታት ውስጥ የሆነውም ይኸው ነው።

ሁሉም ሃጋራውያን / እስማኤላውያን፤ ሳውዲ አረቢያ፣ ኢራን፣ ቱርክ፣ ግብጽ፣ አልጀሪያ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኳታር፣ ኤሚራቶችና እስራኤል ዘ-ስጋ (የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሃጋራውያን/ እስማኤላውይን) ታቦተ ጽዮንን ለመፈለግ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ዘምተዋል፤ በድጋሚም ለመዝመት ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው።

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፮]

  • ፲፩ የእግዚአብሔር መልአክም አላት። እነሆ አንቺ ፀንሰሻል፥ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ፥ እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና።
  • ፲፪ እርሱም የበዳ አህያን የሚመስል ሰው ይሆናል፤ እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል፥ የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል፤ እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።
  • ፲፫ እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች፤ የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፯]

  • እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው። የሚስትህን የሦራን ስም ሦራ ብለህ አትጥራ፥ ስምዋ ሣራ ይሆናል እንጂ።
  • ፲፮ እባርካታለሁ፥ ደግሞም ከእርስዋ ልጅ እሰጥሃለሁ፤ እባርካትማለሁ፥ የአሕዛብም እናት ትሆናለች፤ የአሕዛብ ነገሥታት ከእርስዋ ይወጣሉ።
  • ፲፯ አብርሃምም በግምባሩ ወደቀ፥ ሳቀም፥ በልቡም አለ። የመቶ ዓመት ሰው በውኑ ልጅ ይወልዳልን? ዘጠና ዓመት የሆናትም ሣራ ትወልዳለችን?
  • ፲፰ አብርሃምም እግዚአብሔርን። እስማኤል በፊትህ ቢኖር በወደድሁ ነበር አለው።
  • ፲፱ እግዚአብሔርም አለ። በእውነት ሚስትህ ሣራ ወንድ ልጅን ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ይስሐቅ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ከእርሱ በኋላ ለዘሩ የዘላለም ቃል ኪዳን እንዲሆን ቃል ኪዳኔን ከእርሱ ጋር አቆማለሁ።
  • ስለ እስማኤልም ሰምቼሃለሁ፤ እነሆ ባርኬዋለሁ፥ ፍሬያምም አደርገዋለሁ፥ እጅግም አበዛዋለሁ፤ አሥራ ሁለት አለቆችንም ይወልዳል፥ ታላቅ ሕዝብም እንዲሆን አደርገዋለሁ።
  • ፳፩ ቃል ኪዳኔን ግን በሚመጣው ዓመት በዚሁ ጊዜ ሣራ ከምትወልድልህ ከይስሐቅ ጋር አቆማለሁ።

☪ Iran and Saudi Arabia have agreed to re-establish ties and reopen embassies within two months, according to Iranian state media.

The agreement reportedly came after talks held in the Chinese capital Beijing.

Saudi Arabia broke off ties with Iran in 2016 after protesters invaded Saudi diplomatic posts there.

💭 I will make him (Ishmael) into a great nation = ONE Wild Antichrist Nation – ‘his hand will be against everyone, and everyone’s hand against him’

👉 This is exactly what we see today and what’s happening during the past 1400 years

All the Hagarites / Ishmaelites; Saudi Arabia, Iran, Turkey, Qatar, the Emirates, Egypt, Sudan, Somalia, Algeria and Israel – after the flesh (the Hagarites / Ismaelites with the identity and nature of the flesh) have marched on Axumite Ethiopia in search of the Ark of The Covenant or Zion; And they are preparing to march once again.

[Genesis 16:11-13]

The angel of the LORD proceeded: “Behold, you have conceived and will bear a son. And you shall name him Ishmael, for the LORD has heard your cry of affliction. He will be a wild donkey of a man, and his hand will be against everyone, and everyone’s hand against him; he will live in hostility toward all his brothers.” So Hagar gave this name to the LORD who had spoken to her: “You are the God who sees me,” for she said, “Here I have seen the One who sees me!”…

✞ “And God said to Abraham, ‘As for Sarai your wife, you shall not call her name Sarai, but Sarah shall be her name. I will bless her, and moreover, I will give you a son by her. I will bless her, and she shall become nations; kings of peoples shall come from her.’ Then Abraham fell on his face and laughed and said to himself, ‘Shall a child be born to a man who is a hundred years old? Shall Sarah, who is ninety years old, bear a child?’ And Abraham said to God, ‘Oh that Ishmael might live before you!’ God said, ‘No, but Sarah your wife shall bear you a son, and you shall call his name Isaac. I will establish my covenant WITH HIM as an everlasting covenant for his offspring after him. As for Ishmael, I have heard you; behold, I have blessed him and will make him fruitful and multiply him greatly. He shall father TWELVE PRINCES, and I will make him into a great nation. But I will establish my covenant with Isaac, whom Sarah shall bear to you at this time next year.’” Genesis 17:15-21

Ishmael becoming a great nation (ONE Nation) did not include the covenant promises. God specifically says that his covenant was with Isaac and that Abraham’s offspring would be reckoned through Isaac’s line, not Ishmael. Ishmael’s greatness would be based on God granting him twelve sons who would become rulers, forming a great nation. Genesis records the fulfillment of this promise:

“These are the generations of Ishmael, Abraham’s son, whom Hagar the Egyptian, Sarah’s servant, bore to Abraham. These are the names of the sons of Ishmael, named in the order of their birth: Nebaioth, the firstborn of Ishmael; and Kedar, Adbeel, Mibsam, Mishma, Dumah, Massa, Hadad, Tema, Jetur, Naphish, and Kedemah. These are the sons of Ishmael and these are their names, by their villages and by their encampments, TWELVE PRINCES according to their tribes. (These are the years of the life of Ishmael: 137 years. He breathed his last and died, and was gathered to his people.) They settled from Havilah to Shur, which is opposite Egypt in the direction of Assyria. He settled over against all his kinsmen.” [Genesis 25:12-18]

According to the preceding section:

  • God would give Abraham a SON, not sons, as an heir.
  • Abraham, through this son, would have offspring as numerous as the stars.
  • Abraham’s offspring would dwell in a foreign land for four hundred years, where they would become servants.
  • God would deliver them from bondage and bring them back to the land promised to Abraham.

When God gave this promise to Abraham, he had only one wife. Although it was not stated explicitly at this time, but it is there implicitly, based on the context into which it was spoken, that this would be a son of his wife Sarah. If Abraham later on, because of a temporary lapse of faith in God’s promise, sleeps with Hagar, the slave girl of his wife, then this does not change God’s intention to give Abraham the son of promise through his wife Sarah. Because of this act of disbelief there are two sons in the end, and then God has to clarify which one of the two sons is meant. (In fact, God made this clear before Isaac was even conceived, Genesis 17:15-21, and then again after he was weaned.) We have already shown that God explicitly stated that his covenant was with Isaac and that he was the heir, not Ishmael.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዲቃላው ኢሳያስ አፈወርቂ ‘አብዱላ ሃሰን’ የተሰኘው መሀመዳዊ አረብ ልጅ ነው | ከግራኝና አምዴ ጋር ሆኖ በሕዝብ ክርስቲያኑ ላይ ጂሃድ እያካሄደ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2023

ኢሳ አብዱላ አህመድ አሊ ☪

👉 መልዕክቱን ላካፈሉን ለጋዜጠኛ ሐጎስ መኮንን የከበረ ምስጋና

💭 ይህ ገና ከጅምሩ በሰፊው መታወቅ የነበረበት ጉዳይ ነው። የደብረጽዮንና በዙሪያው ያሉት ከሃዲዎች እናትና አባቶችም በይፋ መጋለጥ አለባቸው። እነርሱም የዋቄዮአላህሉሲፈር ዝርያዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ምንም የሚያጠራጥር አይመስልም። እንግዲህ በሚያሳዝን መልክ እያየነው ነው፤ ኢሳያስ አብዱላህ ሃሰን + ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ደብረ ጽዮን መሀመድ?’ + ደመቀ መኮንን ሃሰን + ጃዋር መሀመድ ወዘተ ከእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖች፣ ግብጾች፣ ሱዳኖች፣ ቤን አሚሮች፣ ሶማሌዎችና ጋላኦሮሞዎች እንዲሁም ከኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ፕሮቴስታንቶች ጋር ሆነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኑን አረቦች፣ ለኦቶማን ቱርኮች፣ ለድርቡሾች፣ ለግብጾችና ሮማውያኑ በታሪክ ሂደት በአባቶቻችን የገጠማቸውን ሽንፈትዛሬ እየተበቀሉትነው።

እንግዲህ እነዚህ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ወኪሎች ስንቴ ወደ፤

  • ባቢሎን ሳውዲ አረቢያ
  • ባቢሎን ኤሚራቶች
  • ባቢሎን ኳታር
  • የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ

እንደተመላለሱ መቁጠር እንኳን ተስኖናል።

ታዲያ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ” የሚል አንድ ወገን ይህን እንዴት መገንዘብ አቅቶት ነው ከእነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኃይሎች ጋር አብሮ በአክሱም ጽዮን ላይ ሊዘምት የበቃው? ከራሱ ጋር ከሚመሳሰለው ጋር አብሮ በመሥራትና የራሱን ትውልድ አጠናክሮ ሥፍር ቁጥር የሌለውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ጠላት በመዋጋት ፈንታ እንዴት ከሰይጣን ጠላት ጋር አብሮ በወንድሞቹና እኅቶቹ፣ በአባቶቹና እናቶቹ ላይ ይዘምታል? በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ያልታየ ክስተት እኮ ነው። ‘ልሂቃን’ የተሰኙት ቅጥረኞች እኮ በተለይ ‘አማራውንና የሕወሃት ተጋሩን’ ወደ ጥልቁ እየመሩት ነው። ወገን እግዚአብሔርንና ቅዱሳኑን እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን በመከተል ፈንታ ለምን ከረባት አስረው ሌት ተቀን የሚለፈልፉትን እብሪተኞችን ይከተላል?!

መቼስ ጊዜው ገና ካልረፈደበት ወገን ይህን ዛሬውኑ ተገንዝቦ ለንሰሐ ይበቃ ዘንድ ባፋጣኝ አክሱም ጽዮናውያን በይፋ ተንበርክኮ እያለቀሰ ይቅርታ መጠየቅ ከእንጀራና ወጥ በፊት የሚቀድም በጣም አስፈላጊው የቤት ሥራው ነው።

ወገን የትኛው ይበልጥበታል? እንደ አንድ ክርስቲያን አክሱም ጽዮናውያንን ከልቡ ይቅርታ መጠየቅና ትውልዱን ማትረፍና ማዳን ወይንስ እንደ አንድ እንስሳ አንገቱን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ሜንጫ ሰጥቶ ወደ ጥልቁ መውረድ?

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Mass Shooting at Jehovah’s Witness Center in Hamburg Germany: At Least 7 Dead, 8 Injured

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2023

🛑 በሃምቡርግ ጀርመን በይሖዋ ምሥክሮች ማእከል በተካሄደ የጅምላ ጥቃት በትንሹ ሰባት ሰዎች ሲሞቱ ስምንት ቆስለዋል

✞ በጀርመን ያልተለመድ አሳዛኝ ክስተት! ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞

✞At least 7 people have been killed, 8 injured in a mass shooting at a church in Hamburg, Germany. According to the German news agency dpa, at least one gunman opened fire on parishioners during a church service at a meeting hall regularly used by Jehovah’s Witnesses.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: