Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 9th, 2023

Terror Attack in Sodom and Gomorrah Tel Aviv | የሽብር ጥቃት በሰዶምና ገሞራ ቴል አቪቭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2023

❖❖❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖❖❖

“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?

እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”

💭 እስራኤልም ከእስማኤላውያኑ ሙስሊም አረቦች፣ ቱርኮች እና እንደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ዩኤኤ ወዘተ ፀረ-ክርስቶስ እስላማዊ አገዛዝ ካላቸው ሃገራት ጋር የጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ ለመጫወት ግኑኝነቷን ካላቆመች እንዲሁም ከሳን ፍራንሲስኮ ቀጥሎ የዓለማችን ቍ.፪ የግብረ-ሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችውን ቴል አቪቭ ከተማን ካላጸዳችና የሰዶም ዜጎችን ካላገደች፣ እስራኤልም የጥፋትን አስጸያፊ ሕይወት ለመኖር በቋፍ ላይ መሆኗን እፈራለሁ – በቅርቡ በእስራኤል የእርስ በርስ ጦርነት እንደሚኖር ይሰማኛል። እባካችሁ ቃላቶቼን ምልክት አድርጉባቸው!

🔥 Reports of Terrorist Attack in Tel Aviv, Multiple People Shot And Wounded

❖❖❖[Amos 9:7-8]❖❖❖

“ “Are you not like the people of Ethiopia to Me, O children of Israel?” says the LORD. “Did I not bring up Israel from the land of Egypt, The Philistines from Caphtor, And the Syrians from Kir? “Behold, the eyes of the Lord GOD are on the sinful kingdom, And I will destroy it from the face of the earth; Yet I will not utterly destroy the house of Jacob,” Says the LORD.„

If Israel doesn’t quit the same primitive geopolitical game-playing by cuddling with the Muslim Arabs, Turks and with Antichrist Islamic Regimes s like in Ethiopia, Eritrea, Sudan, Azerbaijan, Saudi Arabia,UAE, etc. and if Israel doesn’t ban citizens of Sodom , I’m afraid Israel too is already on the verge of living the Abomination of Desolation – It feels like there will soon be a CIVIL WAR in Israel. Please mark my words!

👉 Anyways, The Ukraine war shows us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:

  • ☆ The United Nations
  • ☆ The World Health Organization
  • ☆ Antonio Gutterez
  • ☆ Tedros Adhanom
  • ☆ Klaus Schwab
  • ☆ The European Union
  • ☆ The African Union
  • ☆ The United States, Canada & Cuba
  • ☆ Russia
  • ☆ Ukraine
  • ☆ China
  • 🔥 ISRAEL
  • ☆ Arab States / Arab League
  • ☆ Southern Ethiopians
  • ☆ Amharas
  • ☆ Eritrea
  • ☆ Djibouti
  • ☆ Kenya
  • ☆ Sudan
  • ☆ Somalia
  • ☆ Egypt
  • ☆ Iran
  • ☆ Pakistan
  • ☆ India
  • ☆ Azerbaijan
  • ☆ Amnesty International
  • ☆ Human Rights Watch
  • ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
  • ☆ The Nobel Prize Committee
  • ☆ The World Economic Forum
  • ☆ The World Bank & International Monetary Fund
  • ☆ The Atheists and Animists
  • ☆ The Muslims
  • ☆ The Protestants
  • ☆ The Sodomites
  • ☆ TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:

  • ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
  • ❖ St. Mary of Zion
  • ❖ The Ark of The Covenant

💭 Due to the leftist and atheistic nature of the TPLF, because of its tiresome, imported and Satan-influenced ideological games of: „Unitarianism vs Multiculturalism“, the Supernatural Force that always stood/stands with the Northern Ethiopian Christians is blocked – and These Celestial Powers are not yet being ‘activated’. Even the the above Edomite and Ishmaelite entities and bodies who in the beginning tried to help them have gradually abandoned them.

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲]✞✞✞

ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።”

✞✞✞[Revelation 2:10]✞✞✞

Do not be afraid of what you are about to suffer. I tell you, the devil will put some of you in prison to test you, and you will suffer persecution for ten days. Be faithful, even to the point of death, and I will give you life as your victor’s crown.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Jill Biden and Antony Blinken Awarded a Transgender & an Ethiopian Muslim with International Women of Courage Award

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2023

💭 የፕሬዚደንት ጆ ባለቤት ጂል ባይደን እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን የአለም አቀፍ ‘የሴቶች ጀግንነት’ ሽልማትን ለወንዳ ገረድ አርጄንቲናዊ እና ለኢትዮጵያዊቷ ሙስሊም ለመዓዛ መሀመድ ሸልመዋቸዋል።

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፭፥፳]❖❖❖

ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”

ባሰቃቂ ሁኔታ በአውሬዎቹ የጋላኦሮሞ፣ በኢሳያስ አፈወርቂ አብዱላህ ሃሰን ቤን አሚር፣ በሶማሌ፣ በአማራ/ኦሮማራ ወታደሮች ባሰቃቂ ሁኔታ የተደፈሩት እነ ሞናሊዛ አይደሉም የሚሸለሙት፤ የእነርሱ ሽልማት በዚያኛው ዓለም ነው የሚሰጣቸው።

እግዚአብሔር እንኳንም አጋለጠልን! ገና ምን ዓይተው! ወይዘሮ ጂል ባይድን ለግብረሰዶማዊነት ተልዕኮ ከሁለት ሳምንታት በፊት ኬኒያ ነበሩ። በቆይታቸውም፤ “የአፍሪቃው ቀንድ በድርቅ እየተመታ ስለሆነ ለኬኒያ $126 ሚሊየን ዶላር ለመስጠት ዝግጁ ነን፤ ነገር ግን ለግብረሰዶማውያን መብት የቆመ ሕግ ጠቅላይ ፍርድቤቱ ማጽደቅ አለበት” ብለዋቸው እንደነበር ተገልጿል። አይገርምም፤ ኦባማና ቡሽም ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ ነበር ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ የነበሩት።

እንግዲህ ይህ ሽልማትም እስከ ሁለት መቶ ሺህ በሚቆጠሩት አክሱም ጽዮናውያን እናቶችና እኅቶች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጾታዊ ጥቃትና ከሚሊየን በላይ የሚሆነውን የሕዝብ ክርስቲያኑን ደም በስላቄ መልክ ለማክበር ሲባል ነው። መንፈሳዊውን ውጊያ እየተሸነፉ ስለሆነ፤ “ሰዶም እና ገሞራ አሸንፋለች!” በማለት ለመኩራራት ነው ይህን የሽልማት ሥነ ስርዓት ሆን ብለው ያዘጋጁት። ልክ እንደ ኖቤሉ!

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የተሠራው ግፍና ወንጀል በምድር ታሪክ ምናልባት አቻ እንደማይኖረው የአሜሪካውያኑ ሁኔታ በደንብ ይጠቁመናል፤ አቶ አንቶኒ ብሊንከንን እንመልከተው፤ የሚያውቀውን ያውቃል፤ እንግዲህ ከእንሽላሌት የተፈጠረ ወይም ሮቦት እስካልሆነ ድረስ የሰው ልጅ ነውና በውስጡ እየተገረፈ እንደሚያድር መገመት አያዳግትም። የአሜሪካ መንግስት የአፍሪቃ ቀንድ ልዑካን የነበሩት እነ ጂፍሪ ፌልትማን እና ማይክ ሃመር ከሃላፊነታቸው ባጭር ጊዜ ውስጥ የራቁት የተፈጸመው ግፍና ወንጀል እንቅልፍ ስለነሳቸው ነው። በተለይ ጄፍሪ ፌልትማንማ ቃለ መጠይቅ ላይ መናገር እስከሚያቅተው ድምጹ ሲርበተበት በደንብ ያስታውቅበት ነበር። ይህ ቀላል ነገር አይምሰላቸው!

ያም ሆነ ይህ፤ በአክሱም ጽዮን ላይ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የምትመራዋ አሜሪካ መሆኗን ሌላ ማረጋገጫ ነው። ኖርዌይ፣ ጀርመን፣ አረቦች አሁን ደግሞ አሜሪካ በደረጃ ሽልማቱን ሰጧቸው።

እግዚኦ! የሚያሰኝ ነው፤ የግብረሰዶማውያን ፓርቲ መሆኑ ነው። በሴቶች ቀንወንዱ “የሴት ጀግና”፣ ለትግራይ ጀነሳይድና ለሁለት መቶ ሺህ እናቶችና እኅቶች መደፈር ተጠያቂ ከሆኑ ጨካኝ፣ የሴትነት ርህራሄ ከሌላቸው ባለጌ ጋዜጠኞች መካከል አንዷ የሆነችው የመሀመድ ልጅም፤ “ጀግና! ሚሊየን ክርስቲያኖች ይጨፈጨፉ ዘንድ፣ ብዙ ሴቶች ይደፈሩ ዘንድ ከፍተኛ ቅስቀሳ በማድረግሽ፤ አማራው ደግሞ በተጋሩ ወንድሞቹና እኅቶቹ ጋር እንዲፋለም የበኩልሽን አስተዋፅኦ ስላበረከተሽ፣ አብዛኛውን ሰው ደግሞ እንዲደነዝዝ እያደረግሽ በአሜሪካ ኢምባሲ በኩል ሲ.አይ.ኤ የሰጠሽን ትምህርትና ተልዕኮ በሚገባ ስለፈጸምሽ፤ ጀግኒት ብለን እንሸልምሻለን!”

ይህችን በሉሲፈራውያኑ ከተመለመሉት አንዷ የሆነችውንና የወንጀለኛው ፋኖ/ቄሮ ቃል አቀባይ የሆነችውንና፤ እንደው ምንም ዓይነት ክብር አይገባቸውምና ስማቸውን እንኳን ባላነሳ እመርጥ ነበር፤ ነገር ግን እግራቸው አንድ በአንድ መሰበር ስላለበት፤ እንደ እነ የኢሳቶቹ፣ ኦሮማራ360፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ ደሬ ኒውስ፣ ዶንኪ ቲውብ፣ አበበ በለውና ሌሎች ብዙ ቆሻሾች እንኳን ልሰማቸው ገና ሳያቸው ነው ቋቅ የሚሉኝ። እንግዲህ እንደምናየው የሉሲፈራውያኑን አጀንዳ ማስጠንቀቂያው ገና ከሁለት ዓመታት በፊት ነበር ልክ በዚህ በሑዳዴ ጾም ወቅት የተሰጣቸው። አሁን ሁሉም ፀረኢትዮጵያና ፀረኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ተልዕኮ ያላቸው በጣም አታላይ የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች መሆናቸውን በግልጽ እያየነው ነው። የእነ አሜሪካ ኤምባሲ ዋና ሥራ ይህ እኮ ነው!

አዎ! እርስበርስ ይሸላለሙ! ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ይህንም ውጊያ እነ አሜሪካ እየተሸነፉት ነው፤ ያውቁታል። አሁን ሽልማቶቿን በመለዋወጥ፣ በመጋበዝና “የሰላም ድርድር” እንዲደረግ በማስገደድ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ከሠሩት እጅግ በጣም ከባድ ወንጀልና ብዙ ግፍ እራሳቸውን ለማዳን በማጣር ላይ ናቸው። የኖርዌዩ የኖቤል ኮሜቲ በግራኝ አርመኔነት በኩል የተሠራው ግፍና ወንጀል ካስከተለበት ውርደት እራሱን ለማዳን፤ መጀመሪያ እርዳታበሚል መልክ የኖርዌይ ድርጅቶችን ወደ ሱዳን ላከ፤ (ከትግራይ የተሰደዱትን ወገኖቻችንን እንረዳለን በሚል) በመሃልም ኮሚቴው በሲ.ኤን.ኤን ወጥቶ ምን ያህል እንደተጸጸተ በኮሚቴው ሌቀመንበር በ ቤሪት ሪስአንደርሰን / Berit Reiss-Andersen በኩል ነገሮችን ለማረሳሳት ሞከረ። ያም ስላተሳካ፤ ሁሉም የምዕራባውያን መንግስታት፣ ተቋማትና ኢትዮጵያ ያሉት ከሃዲ ወኪሎቻቸው በጋራ የጄነሳይዱን ጉዳይ ለማስረሳት ጊዜ እየገዙ መደብቅ የሚቻለውን ነገር ሁሉ በመደበቅ ላይ ናቸው። እነ አሜሪካ የተጨፈጨፉትን የአባቶቻችንንና እናቶቻችን ሬሳ በማይታወቅ መልክ ለመደበቅ ይችሉ ዘንድ ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ለኢሳያስ አፈወርቂ (አብዱላህ ሃሰን) እና ለእነ ደብረጽዮን የሳተላይት መረጃዎችን እያቀበሉ ማን፣ ምን የትና እንዴት መደበቅ እንደሚኖርበት ሥራቸውን እንደሚሠሩ ለሰከንድ እንኳን አልጠራጠርም። ይህ ጀነሳይድ ሁሉንም ነው ተጠያቂ የሚያደርገውና።

ዛሬ በዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተዳከመውን ሕዝቤን በየተራራውና ሸንተረሩ እንደ ናዚዎችና ኮሙኒስቶች እያስቆፈሩት እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው። እነዚህን አረመኔዎች ገሃንም እሳት ብቻ ነው የሚጠብቃቸው!

😈 አንድ የሃገር መሪ ሁለት ወይንም አምስት አስር ሰዎችን ቢገድል፤ ምዕራባውያኑ እና ምስራቃውያኑ ሉሲፈራውያን የአለማችን ፈላጭ ቆራጮች አጭር የውግዘት መግለጫ በኢንባሲዎቻቸው በኩል ያወጣሉ፣ ለስለስ ያለ ማስጠንቀቂያ ይሰጡታል። (በብዙ ሃገራት እንደሚታየው)

😈 አንድ የሃገር መሪ ሺህ፣ ሃምሳ ሺህ ወይንም መቶ ሺህ ዚጎችን ቢገድል ውግዘቱ ጠንከር ይላል፣ ስለ ሰብ ዓዊ መብት ጥሰትያጉረመርማሉ፣ የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ይጠራል፣ ማዕቀብ ይጣላል። መሪው ግድያውያን ሲያቆም፤ “በቂ ደም አላፈሰስክም!” ብለው ሉሲፈራውያኑ ሠራዊቶቻቸውን “በጸጥታ አስከባሪ” ስም ይልኩበትና ከስልጣን ያስወግዱታል። (በላቲን አሜሪካ፣ በቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ፣ በአፍጋኒስታን፣ በሱዳን፣ በሶሪያ፣ በኢራቅ፣ በሊቢያ፣ በማሊ፣ በናይጄሪያ፣ በቡርኪና ፋሶ፣ በጊኒ ቢሳው ወዘተ።

😈 አንድ የሃገር መሪ እስከ አንድ ሚሊየን ወይንም ከዚያም በላይ ዜጎቹን ሲጨፈጭፍ/ሲያስጨፈጭፍ ሉሲፈራውያኑ ለመሪው ባፋጣኝ የሰላምና እርቅ ሂደቶችን ያደርግ ዘንድ ይነግሩትና ውደሳውን፣ ሽልማቱን፣ መሣሪያውንና ገንዘቡን ሁሉ ባፋጣኝ ያጎርፉለታል። (ለግራኝ ኢትዮጵያ + ለዜልንስኪ ዩክሬይን)። እየተፈጸመ ስላለው ግፍና ጭካኔ ዝም ጭጭ ይላሉ። ለዚህም ነው አዲስ አበባ የሚገኙት ኡእተባበሩት መንግስታት፣ የአፍሪካ ህብረት፣ የአውሮፓ ህብረት ጽሐፍት ቤቶች እና የምእራብ ሃገራት ኤምባሲዎች ምንም አይነት ውግዘትና መግለጫ የማይሰጡት። ግልጽ ነ፤ የዘር ማጥፋትን ወንጀል/ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳውን (በተለይ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑን)ስለሚፈልጉት ያከብሩታል።

👏 They award and applause Muslim Rape’s Enablers – Not One of the 200.000 Christian Rape Victims in Northern Ethiopia are remembered, let alone rewarded.

Ethiopian journalist Meaza Mohammed and Ukrainian medic Yuliia ‘Taira’ Paievska were among the recipients of the International Women of Courage Awards held at the White House.

❖❖❖[Isaiah Chapter 5፡20]❖❖❖

Woe unto them that call evil good, and good evil; that put darkness for light, and light for darkness; that put bitter for sweet, and sweet for bitter!

🏴 The Edomite West is in love with Mohammed & Ahmed

  • ☆ The Nobel Peace Prize 2019 was awareded to Ahmed Ali
  • ☆ The International Women of Courage Awarded to Meaza Mohammad

🔦 On the very same day, Singer Cindy Lauper said: If you are against Transitioning of Tran Knees you = Hitler

Cyndi Lauper was asked for her thoughts on Republican ‘anti-LGBTQ’ legislation

The singer replied ‘this is how Hitler started’ as she spoke at a red carpet event

Republicans across several states have banned transgender surgery for minors

👉 February 24, 2023

US First Lady Jill Biden visits Ethiopian neighbor and Anglo-Saxon satellite Kenya as the Horn of Africa region endures its worst drought in decades.

The US will give a $126 million grant to Kenya to fight the effects of drought only if Kenya’s Supreme Court accepts homosexuality.

This third-rated ‘journalist’ is one of the most cruel beings who had encouraged the ethnic cleansing of Christian Tigrayans in Western and Southern Tigray, and the mass-rape of Orthodox Christian girls and women. In the past four years, this woman was way more enthusiastic and happy than many when over a million innocent Ethiopian Christians have been massacred, the whole region of Tigray besieged and starved, over 200.000 women and girls even Nuns were brutally raped. And this by the evil Oromo regime of Abiy Ahmed Ali she indirectly works for. Yet this lady has never spoken about this sad and serious matter. No condolences, no remorse, no regrets, no in fact this callous ‘woman’ made a mockery of her fellow girls and women by continuing to work for the medias of the criminal regime.

💭 As we can see and hear from the video video below, Secretary of State Blinken was vocal and concerned about the ethnic cleansing in Western Tigray when the Biden administration thought it could play the human rights card to force the brutal regime do more atrocities and more killings. ”kill more, or else…”

😈 If a leader of a country kills one or ten the Luciferians cry about human rights, and warn him in a coordinated manner.

😈 If he kills tens and hundreds of thousands they sanction him and his nation, intervene militarily, and remove him from power.

😈 But, if he kills ‘enough’ people and agrees to follow the depopulation agenda and massacres more than a million, they will be happy, they applaud him, invite him, and give awards to him, remain quite about the atrocities. That’s why no condemnations and statements are made by the UN, AU, EU and Western Embassies in Addis Ababa are issued. They like and celebrate the depopulation genocide of Orthodox Christians!

👉 13 – 15 December 2022

The U.S. welcomed black Hitler a.k.a Abiy Ahmed, who slaughtered over a million Orthodox Christians. Joe Biden watched the World Cup with genocider Abiy Ahmed Ali.

💭 US SoS Anthony Blinken, The Son of a Holocaust Survivor Shaking Hands With the Devil aka Black Hitler

💭 አንቶኒ ብሊንከን፣ ከሆሎኮስት የተረፈው ልጅ ከዲያብሎስ ከጥቁር ሂትለር ግራኝጋር ሲጨባበጥ

እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ ግን አይረብሸን፤ አይድነቀን ገና ብዙ ጉድ ይወጣል። በዚህ አሳፋሪ በሆነ መልክ ይህን ሤራ ላጋለጠልን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል። በኢትዮጵያ ያሉትን ሁሉንም ፓርቲዎችና ቡድኖች የፈጠሯቸው፣ ያደራጇቸው፣ የሚቆጣጠሯቸውና የሚያዟቸው እነ ባቢሎን አሜሪካ መሆናቸውን አየን አይደል?! ጆ ባይድን በሚመረጥበት በ4 ኖቬምበር2020.ም በጋላኦሮሞዎቹ የምንሊክ የመጨርሻ ትውልድ ወኪሎቻቸው በኩል በአክሱም ጽዮን ላይ ሲዘምቱ ትኩረታቸው፣ ተል ዕኳቸውና ግባቸው ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ መሆኗን ይህ ጉባኤ በደንብ አረጋግጦልናል። ይህ ከአምስት መቶ ዓመት በፊት አንስቶ ሲያውጠነጥኑት የነበረው ሤራቸው የመጨረሻው ክፍል ነው። ሁሉንም ነገር ሊያሳዩን ዘንድ ግድ ነው። ለዚህም ነው አሁን ላይ ለእንዲህ ዓይነቱ የዋሽንገተን ጉባኤ የአፍሪቃ ጭፍሮቻቸውን በምስክርነት ሰብስበው በጽዮናውያን መጨፍጨፍ ላይ በመሳለቅ ላይ ያሉት።

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael)

💭 Roman agents; TPLF + EPLF + OLF + EZEMA and Amhara and Galla groups have massacred and starved to death over a million Ethiopian Chrisians of Tigray for their Western Luciferian Overlords, Arabs, Turks and Iranians in under two years.

👉 27 December 2022

Chief of Staff of Army of Ethiopia ‘Field Marshal’ Birhanu Jini Jula pays

an official visit to Turkey. A second visit in six months. By the way, this genocider got the ‘Field Marshal’ title after killing a million Orthodox Christians of Ethiopia.

👉 The Franco-German visit, 12 and 13 January 2023

Mme Catherine Colonna, French Minister for Europe and Foreign Affairs pay a joint visit to Ethiopia with Mme Annalena Baerbock, the German Federal Minister for Foreign Affairs.

♀️ Female European Ministers Meet Black Hitler Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

200.000 Christian Women Raped

☆ Yesterday Nazi Ukraine – 🐺 Today Fascist Oromo of Ethiopia

😲 Just Unbelievable – Reel Mockery! What a wicked world!

🔥 2019 – The cruel Oromo, Abiy Ahmed Ali was awarded the Nobel Peace Prize by Norway for a Pact of of the genocidal War against Ethiopian Christians – the war started on November 4, 2020

🔥 2021 – The sneaky manipulative Oromo Daniel Bekele was awarded with the German-Afrika prize/award for hiding the Christian genocide – for successfully preventing Christian Ethiopians fleeing the violence in Tigray from crossing into Sudan – into the European Union.

💭 In the middle ages, Christian Europeans were searching for Prester John in Ethiopia, while anti-christian Europeans and the Ottoman Turks for their spiritual allies across the Ethiopian Ocean aka Indian Ocean. In the 16th century They found the Gallas/Oromos and Somalis between Indonesia and Madagascar, moved them north – and settled them in the Horn of Africa. Since then Jihad has been waged again and again against non-Oromosandancient Christians of Ethiopia.

😈 Johann Ludwig Krapf = Father of the Galla-Oromos who named the Gallas „Oromo„

1839 — Protestant German Oromo mission / Begin of Protestant Jihad

Krapf constructed the idea of a unified country ‘Ormania’, as a new

centre of Protestantism in analogy to ‘Germania’.

😈 The consequences: An Oromo mission/ Jihad begins with the help of anti-Christ Europe and Turkey.

😈 „Source for Eritrean History: From a Romantic Quest for ‘Ormania’ to the Establishment at the Erythraean Coast

The Oromos/Gallas who are unfortunately now in power in Addis, are a nomadic and pastoral people, who 500 years ago were living in what is present day Kenya and Tanzania, were on the move looking for greener pastures for their cattle, which were the backbone of their economy. The Oromos, contrary to current popular belief, were not organized into a single unitary state, but were a fractured society of nomads organized into Gadas. Each Gada had a leader and operated according to the interests of the Gada and not as part of a bigger entity or an Oromo nation. Some of the Gadas moved Westward from present day Kenya, past Lake Victoria and ended up in what is now Rwanda and Burundi (they may have been the ancestors of the people currently known as the genocidal Hutus, who have very close cultural ties to the Oromos that live in present day Kenya and Ethiopia).

Those nomad Gadas that moved north into Ethiopia did so in staggered waves. According to the Portuguese, the Oromos first set foot in Ethiopia in the year 1522. But their advances were checked by the Ethiopians. Only after 10 years of destructive wars between Adal and Ethiopia, which weakened both nations, were the Oromos able to move deeper into Ethiopia and Adal unopposed. Some may not know this, but the reason that the Adals built the wall of Harrer, which still stands today, was to defend the capital from the advances of the Oromo. A very interesting point that I would like to make here is that, it was because of Gragn that the Oromos got what is now largely perceived as a derogatory name – Galla. From my understanding, when Gran realized that the Ethiopians were turning the tides of war against him, he needed allies quickly and approached the Oromo Gada that had settled closest to Adal, seeking a military alliance.

💭 “The Gallas had little to contribute to the Semitized civilization of Ethiopia; they possessed no significant material or intellectual culture, and their social organization differed considerably from that of the population among whom they settled. They were not only the cause of the depressed state into which the country now sank, but they helped to prolong a situation from which even a physically and spiritually exhausted Ethiopia might otherwise have been able to recover far more quickly.„

➡ Edward Ullendorff – “The Ethiopians: An Introduction to Country and People.” Oxford University Press, 1960

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Russian Anti-Liberal Philosopher Dugin: The West is The “Antichrist”, The “Source of Absolute Evil”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2023

የሩሲያ ፀረ-ሊበራል ፈላስፋና የፕሬዚደንት ፑቲን 'መንፈሳዊ' አማካሪ አሌክሳንድር ዱጊን፤ “የምዕራቡ “የክርስቶስ ተቃዋሚ”፣ “የፍጹም የክፋት ምንጭ” ነው።”

💭 የሩሲያ ፀረ-ሊበራል ፈላስፋና የፕሬዚደንት ፑቲን ‘መንፈሳዊ’ አማካሪ አሌክሳንድር ዱጊን፤ “የምዕራቡ “የክርስቶስ ተቃዋሚ”፣ “የፍጹም የክፋት ምንጭ” ነው።”

አዎ፣ የኤዶማውያኑ ምዕራብ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። እስማኤላውያኑ መሀመዳውያን፣ ቻይናውያን እና ብዙ ሌሎችም የክርስቶስ ተቃዋሚ አገሮች ናቸው። ግን ሩሲያም በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ኮሶቮ፣ ኢራን ወዘተ ባሉት አገራት ከነገሡት እስላማዊ አገዛዞች እንዲሁም ከሙስሊም አረቦች፣ ቱርኮች እና ፀረክርስቶስ እስላማዊ መንግስታት ጋር በመተሳሰብ መሥራቱንና የጂኦፖለቲካል ጨዋታዋን ካላቆመች የእነዚህን የክርስቶስ ተቃዋሚ ሀገራትን ትቀላቀላለች። በኮሚኒስት ዘመን እንደነበረችው።

💭 On February 23, 2023, Al-Arabiya Network (Saudi Arabia) aired an interview with Russian anti-liberal philosopher Aleksander Dugin.

Dugin said that Russia cannot afford to lose the war in Ukraine because this would lead to domestic unrest, a civil war, and its ultimate collapse, and he asserted that the Russians will “fight to the end” and will only be satisfied once Ukraine is “fully liberated from the pro-NATO political elites.”

He also said that if Russia starts losing the war, it may use nuclear weapons, and he explained that “allowing” Russia to win in Ukraine would actually constitute a victory for the West because it would prevent nuclear war. He said that Ukraine is destined to disappear, whether through a Russian victory or in a nuclear apocalypse that would destroy all of humanity, and he lamented the dissolution of the Soviet Union, which led to Ukraine’s independence.

Moreover, Dugin said that the West is the “Antichrist”, the “source of absolute evil”, and that it uses artificial intelligence to “destroy the family, sex, and the nature of human beings”. He explained that Muslims understand that this is true, and that Russian President Vladimir Putin disagrees and rather sees the West as a partner that is behaving aggressively.

In August, Dugin’s daughter, Darya, died after a car her father was due to travel in exploded.

💭 My Note: Yes, the Edomite West is Antichrist. The Ishamaelite East, The Chinese and many others are Antichrist nations too. If Russia doesn’t quit geopolitical game-playing by cuddling with the Muslim Arabs, Turks and with Antichrist Islamic Regimes s like in Ethiopia, Eritrea, Sudan, Azerbaijan, Kosovo, Iran etc. it will also join the group of these Antichrist nations like it did during the Communist era.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Next Orthodox Christian Nation is Under Attack: US Maybe Fomenting a Coup in Georgia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2023

💭 የምትቀጥልዋ የኦርቶዶክስ ክርስትያን ሀገር ጆርጂያ በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ጥቃት እየተፈፀመባት ነው፡ ልክ በዩክሬይን እ.አ.አ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ሲያደርጉት እንደነበረው አሜሪካና የናቶ ዓባላት ምናልባት በጆርጂያ መፈንቅለ መንግስት ለማነሳሳት እየጣሩ ናቸው።

አዎ! የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኤዶማውያን ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገራትን አንድ በአንድ መተናኮላቸውን ይቀጥሉበታል። ከእነዚህ አረመኔዎች ጎን ለአንድም ሰከንድ እንኳን የቆመ ሁሉ ወዮለት! በተለይ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት የእኛዎቹ ከንቱዎች ከባድ ጊዜ ነው የሚጠብቃቸው! ! ብለን ነበር።

💭 ‘All of a sudden’, protests erupted after lawmakers gave initial backing to legislation that critics say represents an authoritarian shift.

  • A major rally against Russian bills is held in front of the Parliament.
  • The Shame Movement and Tbilisi Pride, two NGOs at the forefront of promoting LGBT in Georgia, will likely be forced to shut down with the passing of the law against foreign agents.
  • Both organisations receive much of their funding from the US, Britain and the Netherlands.
  • Flags of the Georgian Legion and Sherekilebi + USA are present at today’s anti-Russian rally in Tbilisi.
  • Both Georgian volunteer units are currently fighting against Russians in Ukraine.
  • Border protection on emergency mode in Russian-occupied Tskhinvali region.
  • De facto admin. of Abkhazia claims that the US will attempt to stage a coup in Georgia in March.

💭 Georgian Political Scientist Reports: ‘CIA Is Behind Riots In Georgia And Is Stirring Up A Civil War, This Is Another Maidan. Georgian Mercenaries Have Returned From Ukraine To Back The Overthrowing Of The Government.’

😈 Let’s remember; Freemason agent and traitor Joseph Stalin was Georgian.

Between the early 1930s and his death in 1953, Joseph Stalin had many millions Orthodox Christians killed. Millions more fell victim to forced labor, deportation, famine, bloody massacres, and detention and interrogation by Stalin’s henchmen. Stalin’s Genocides is the chilling story of these crimes.

The Holodomor Genocide by Famine from 1932 to 1933

The Ukrainian famine—known as the Holodomor, a combination of the Ukrainian words for “starvation” and “to inflict death”—by one estimate claimed the lives of 3.9 million people, about 13 percent of the population. And, unlike other famines in history caused by blight or drought, this was caused when dictator Stalin wanted both to replace Ukraine’s small farms with state-run collectives and punish independence-minded Ukrainians who posed a threat to his totalitarian authority.

😈 Another Freemason agent, another Stalin, Hitler and Mussolini in one, evil Abiy Ahmed Ali of hijacked Ethiopia is repeating the same exact genocidal Jihad on Orthodox Christians of Ethiopia.

💭 The Ukrainian Famine Genocide Repeated Today in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 23, 2020

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: