Those Unusual ‘Turkey’ Clouds are Hovering over Iran | Quack, Quack, Quack Says the Duck
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2023

💭 እነዚያ ያልተለመዱ የቱርክ ደመናዎች በኢራን ላይ እያንዣበቡ ነው | ኳክ፣ ኳክ፣ ኳክ ይላል ዳክዬ
እንግዲህ ከእነዚያ ቀይ ደመናዎቹ በኋላ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከመሬት መንቀጥቀጥ አላረፈችም። በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ በተደጋጋሚ ከመዝመት ጎን ዛሬ ‘ቢዮንቴክ’ የተሰኘውን ለፋይዛርና ሞደርና የኮቪድና ሌሎች ክትባቶችን በማምረት የሚታወቀውም ወንጀለኛ ተቋም ባለቤቶችም ቱርካውያን መሆናቸውን እናስታውስ። ለሕፃናቱ ይድረስላቸው!
😈 666 BioNTech and Pfizer: Sahin + Bourla + Mohamed = Obama
😈 666 BioNTech እና Pfizer: ቱርኩ እስላም ሻሂን+ አይሁዱ ቦርላ+ ተዋናዩ መሀመድ= ባራክ ሁሴን ኦባማ

አሁን ምናልባት ተረኛዋ ኢራን ናት። ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የድሮን፣ የመሳሪያዎች፣ የገንዘብና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በማድረግ ታቦተ ጽዮንን የደፈሩትና በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ሃገራት፣ ተቋማት፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ሁሉ አንድ በአንድ ይጠረጉ ዘንድ ግድ ነው። የኛዎቹን ክሃዲ ቆሻሾች ጨምሮ!
💭 Strange clouds have been found over the Iranian city of Helkhal. The reasons are unknown. This means that we can soon expect an earthquake like in Turkey where similar clouds appeared before the earthquake itself.
💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው
______________
Leave a Reply