Unvaxed Women Are Reporting Agonizing Pain and Menstrual Cramps After Sleeping With Vaxed Husbands
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2023

💭 ያልተከተቡ ሴቶች ከከተቡ ባሎቻቸው ጋር ከተኛ በኋላ የሚያሰቃይ ህመም እና የወር አበባ ቁርጠት እያስከተለባቸው ነው። እግዚኦ!
ይህን በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል የፈጸሙ ሁሉ እግዚአብሔር ይይላቸው! ለዚህ የኮቪድ ክትባት ዘመቻ ቅስቀሳ ስታደርጉ የነበራችሁ እነ ዶ/ር ዘበነ ለማ ወዮላችሁ! ምናልባት በይፋ ወጥታችሁ ይቅርታ ብትጠይቁ ትንሽ ተስፋ ሊኖራችሁ ይችላል።
እንግዲህ የቅርብ ግኑኝነት ወይም የትዳር አጋሮቻችንን በጥንቃቄ መምረጥ ሊኖርብን ነው።
- ፩ኛ. የአምላካችን የክርስቶስ ቤተሰብ አባል ነሽን/ ነህን ?
- ፪ኛ. ተከትበሃልን? ተከትበሻልን?
የሚሉት ጥያቄዎች ለዘመናችን ቍልፍና አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው።
💭 “The Pfizer documents show that women are exposed to it [the mRNA jab] from vaccinated men through sexual intercourse.”
______________
Leave a Reply