Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Massive Fire at Latvia Factory of US Drone Supplier to Ukraine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2023

🔥 ለዩክሬን ድሮን አቅራቢውና በላትቪያ የሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ፋብሪካ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት 🔥

🔥 A fire broke out Tuesday at a US drone factory in Latvia that has built drones for Ukraine’s military and NATO allies.

Two dozen police cars, nine fire engines and five ambulances deployed to the scene of the fire at the factory run by US firm Edge Autonomy on the outskirts of Latvia’s capital, Riga.

The cause of the blaze was not known but two people were taken to hospital, Latvia’s emergency services tweeted, adding a third person was receiving treatment at the facility site.

“A high-risk fire has occurred in the production building, sparking a lot of smoke,” the fire service said on Twitter, urging local residents to keep their doors and windows closed.

Hours after some 50 firefighters were dispatched to the scene rescue services reported the blaze was under control as police launched an investigation into the incident.

The California-based company produces long-range unmanned aircraft for intelligence, surveillance and reconnaissance missions, according to its website.

ቪዲዮው ላይ በስተግራ የሚታየው ምስል የሶስቱን የባልቲክ ባሕር ሃገራት ካርታ ነው። የሊትዌኒያን፣ ላትቪያንና ኢስቶኒያን ከእነባንዲራቸው። ላይ ተገልብጦ የተቀመጠው የሊትዌኒያ ካርታ የኢትዮጵያን ቅርጽ፣ እንደገና ሲገለበጥ ደግሞ የአፍሪቃን ይሠራል። ድንቅ ነው! የሊትዌኒያ ባንዲራ ከሃዲዎቹ የሉሲፈር ጭፍሮች የሚጸየፉቸውን ሦስቱን የጽዮንን ቀለማት ያሸበረቀ ነው።

😇 ልክ እንደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በሊትዌኒያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቅዱስ ካሲሚር ቀጥሎ ሁለተኛው በጣም አስፈላጊ ጠባቂ ቅዱስ ነው።

ሊትዌኒያኖች እና ሊትዌኒያ በግሌ ከሚመቹኝ ሕዝቦችና ሃገራት መካከል ናቸው።

ከዓመታት በፊት አውስቼው የነበረውን ያን ድንቅ የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስ ዕል የሳለችልን ሕፃንም ይህች መልአክ የሆነች ሊትዌኒያዊት-አሜሪካዊት አኪያነ ክራማሪክ / Akiane Kramarik ነበረች

ወደ ላትቪያ ድሮን ፋብሪካ ቃጠሎ ስመለስ፤ የቱርክም ድሮኖች በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ እንግሊዝና ጀርመን ድጋፍ የሚመረቱ ድሮኖች ናቸው። አቻ የሌለው የገንዘብ ድጎማ ከማድረግ እስከ ቴክኖሎጂ ልገስ ድረስ በሁሉም ነገር ማለት ይቻላል ቱርክን እንዲህ ያቅበጠበጧት የምዕራባውያኑ መንግስታት፣ የገንዘብ ተቋማትና ኩባንያዎች ናቸው። በዚህ የመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት እንኳን ከሩሲያና ዩክሬይን እስከ አሜሪካ እና አውሮፓ፣ ከእስራኤልና ጣልያን እስከ ኳታርና ሳውዲ አረቢያ ሁሉም ባጭር ጊዜ ውስጥ እርዳታ ለማድረግ በመራወጥ ላይ ናቸው። ይህን ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ ያው ሕዝባችን ላለፉት ሁለት ዓመታት ተዘጋግቶበት ይህን ያህል ሲሰቃይና ሲረግፍ የፌንጣ ድምጽ ብቻ፤ ሁሉም በጋራ ዝም ጭጭ ብለዋል። እንዲያውም ይባስ ብለው ጨፍጫፊውን አረመኔ ግራኝ አብዮት አህመድን ወደየአገሮቻቸው በመጋበዝ እድሜውን ሊያረዝሙለት ይሻሉ። አይይይ! በጭራሽ አይሳካላቸውም። ሁሉም በጋራ ወደ ጥልቁ ይወርዷታል።

በተለይ ለአረመኔው ግራኝ ሞግዚትና ለፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ድሮን የምታቀብለዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ግን ወዮላት! በዚህ በጾመ ነነዌ ከበቂ በላይ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷታል። ይህን መሰል የመሬት መንቀጥቀጥ በባቢሉን ቍ. ፪ አሜሪካም በቅርቡ ይከሰታል! ከሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ ቶሎ አምልጡ ብለናል!

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: