Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Massive Earthquake of Magnitude 7.9 Hits Antichrist Turkey | ግዙፍ የመሬት መንቀጥቀጥ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን መታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2023

ለንጹሐኑ ይድረስላቸው!

የሚገርም ነው ዛሬ ከሰዓት ላይ፤ ከስድስት ዓመታት በፊት በጦማሬ አቅርቤው የነበረውን የሚከተለውን መረጃ እና ስለ ነብዩ ዮናስ በሆነ አጋጣሚ እንደገና ሳነበው ነበር። ይህ ያውም ጾመ ነነዌ መግቢያ ላይ መከሰቱ በጣም አስገራሚ ነው! ዋው!

“የክርስቲያን ኦርቶዶክስ መሪ ኤርዶጋን ንስሃ እንዲገባ እና እስልምናን ትቶ ኦርቶዶክስ ክርስትናን እንዲቀበል ወይም እራሱን ከመሀመድ ጋር በሲኦል እንዲያገኝ ጠየቀ”

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እረኛ፣ የአረመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ሞግዚት ቱርክ እግዚአብሔር አምላክን በእጅጉ እያስቆጣች ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከኤዶማውያኑ ጋር ሆና ከበስተ ማደጋስካር ወደ ምስራቅ አፍሪቃ ካመጣቻቸው ከዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ጋር የፈጸመችው ወንጀል አልበቃትም፣ ከመቶ ዓመታት በፊት በኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርመን ወገኖቻችን ላይ የሠራችው የዘር ማጥፋት ወንጀል አልበቃትም፤ ዛሬም ተመልሳ ሁለቱን የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ሕዝቦች ላይ ጂሃድ አውጃ በመቅበዝበዝ ልይ ትገኛለች። ሆኖም ቱርክ የመጥፊያዋ ጊዜ ተቃርቧል። የግሪኩ አባ ዘ-ወንጌል እንደተነበዩት ቱርክ ለባለቤቶቿ ለግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ትሰጣለች፤ ኢስታምቡልም ወደ ቀድሞ ስሟ ወደ ቁስጥንጥንያ ይመለሳል፤ ታላቁ የሃጊያ ሶፊያ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ሕንፃም የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ንብረት ይሆናል።

👉 ይህን እናስታውሳለን? Remember this?

💭 UFO over Turkey? Signs and Wonders of The Most High. Antichrist Turkey & Co Are Under Judgment

💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው

ትንቢተኛው የግሪኩ ‘አባ ዘወንጌል’ | ቱርክ የምትባል አገር አትኖርም፤ በቅርቡ ትፈራርሳለች

ኦርቶዶክስ በመሆናችን እግዚአብሔር ይረዳናል”

በረኸኛው ቅዱስ ኣባታችን ኣባ ፓይሲዮስ (እ.አ.አ 1924-1994)ቅድስናቸው በሁሉም ግሪኮች ዘንድ የታወቀው፤ ፖለቲከኞች ፣ አገልጋዮች ፣ ዓለማውያን ፣ መነኮሳት ፣ ካህናት ፣ ጳጳሳት በኤጂያን ባሕር ዙሪያ ስለሚሆነው ነገር ሁሉ ከእያንዳንዱ ሰው ጋር ተነጋግረዋል።

የወደፊቷን ግሪክ እጣ ፈንታ ለማየት እስኪበቁ ድረስ አባታችን ቀናትን እና ሌሊቶችን በጸሎት ያሳለፉ ነበር።

ለግሪክ ፣ ለግሪካዊነትና ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ፣ ልባዊና ጥልቅ ጭንቀት እንዳላቸው ለሚቀርቧቸው ሁሉ ያወሱ ነበር።

ከአባታችን ትንቢታዊ መልዕክቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦

ቅዱስ ኮስማ እንደተነበዩት ሩሲያውያን ከላይ ጣልቃ ይገባሉ፤ ግሪኮች ቁስጥንጥንያን/ኢስታምቡልን በአምላክ ፈቃድ ያስመልሳሉ።

ቱርክ በአጋሮቿ ትፈራርሳለች፤ ቱርኮች የተቀቀለውን ስንዴ በወገባቸው ዙሪያ አኑረዋል፤ የግሪክ ሠራዊት ወደ ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ያመራል

► ቱርክ በ፮/6 ማይሎች ርቀቶች(የግሪክን የክልል ውሃ)መቃረቧን በዜና ሲሰሙ ከዚያ ጦርነት ይከተላል፤

መርከቦቿም ይደመሰሳሉ።

► ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ፡፡ የቱርክ መጨረሻ መጀመሪያ ይሆናል።

► ቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ለግሪክ ትመለሳለች፤ በሩሲያ እና በቱርክ መካከል ጦርነት ይከሰታል፤ በመጀመሪያ ቱርኮች ያሸንፉ ይመስላቸዋል ነገር ግን ይህ የእነሱ መጥፊያቸው ይሆናል።

► ቱርኮች ይጠፋሉ ፡፡ እነሱ ያለ እግዚአብሔር በረከት የተገነባ ህዝብ ስለሆኑ ይደመሰሳሉ።

አንድ ሦስተኛው ቱርኮች ወደ መጡበት የቱርክ ጥልቀት ይመለሳሉ፡፡ አንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ክርስቲያን ስለሚሆኑ ይድናሉ ፣ ሦስተኛው ደግሞ በዚህ ጦርነት ይገደላሉ፡፡ ግሪኮች፣ አርመኖችና ኩርዶች ቱርክን ይከፋፈሏታል።

► የቀደመው የቱርክ ትውልድ በአዲስ የፖለቲከኞች ትውልድ ይተካል። በእግዚአብሔር ላይ እምነት እና ተስፋ እስካለ ድረስ ብዙ ሰዎች ይደሰታሉ። በእነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ የሚሆነው ሁሉ ይህ ነው፡፡ ጊዜው ደርሷል፡፡

► እንግሊዞች እና አሜሪካውያን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ቁስጥንጥንያን ለግሪክ ይሰጧታል፡፡ ቱርኮች ግሪክን ይተናኮላሉ፤ ማዕቀብ ይከተለላል፤ ዘመነ ረሃብ ይመጣል። ግሪኮች ይራባሉ።

► ከቱርክ ትንኮሳ በኋላ ሩሲያውያን ወደ ቢስፎረስ ባሕር ይወርዳሉ፣ እኛን ለመርዳት ሳይሆን፣ ሌሎች ፍላጎቶች ስላሏቸው እንጂ።

► በሩሲያውያን እና በአውሮፓውያን መካከል ታላቅ ጦርነት ስለሚኖር ብዙ ደም ይፈስሳል፡፡ ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ የመሪነት ሚና አለመጫወቷ ትልቅ በረከት ነው። ምክኒያቱም በአውሮፓውያን መካከል በሚደረግ ጦርነት የሚሳተፍ ሁሉ ይጣፋልና ነው።

► ቱርኮች ይመቱናል ግን ግሪክ ከፍተኛ ጉዳት አይደርስባትም፤ ቱርኮች በአገራችን ላይ ከፈፀሙት ጥቃቶች ብዙም ሳይቆይ ሩሲያውያን ቱርኮችን ይመቱና ያፈርሷቸዋል፤ ልክ አንድ ወረቀት ተቀዳደደው ይፈራርሳሉ፡፡

► ሩሲያ ቱርክ ከወደመች በኋላ እስከ ፋርስ ባሕረ ሰላጤ ድረስ ጦርነቱን ትቀጥላለች፣ ወታደሮቿም ከኢየሩሳሌም ውጭ ይቆማሉ።

► ከዚያ የምዕራባውያኑ ኃይሎች ሩሲያውያን ወታደሮቻቸውን ከእነዚህ ቦታዎች እንዲያስወጡ ማሳሰቢያ ይሰጣሉ።

► ግን ሩሲያ ኃይሏን አታወጣም ፣ ከዚያ የምእራባዊያን ኃይሎች እነሱን ለማጥቃት ወታደሮችን መሰብሰብ ይጀምራሉ።

► የሚፈነዳው ጦርነት ዓለም አቀፋዊ ይሆናል እናም የሩሲያውያንን ኪሳራ ያስከትላል፤ ግዙፍ መተራረድ ይኖራል ፣ ከተሞቹ የፈራረሱ መንደሮች ይሆናሉ።

► ግሪክ በዚያ ጦርነት ውስጥ አትሳተፍም፤ የቁስጥንጥንያው ገዢ በእኛ በኩል ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ይሆናል።

► የቱርክ መጥፋት ለግሪኮች ትልቅ እርካታ ይሆናል፤ ቁስጥንጥንያ ለግሪኮች ትመለሳለች።

► የፀሎት እና ቅዳሴ ሥነ ስርዓት በቅድስት/ሃጊያ ሶፊያ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንደገና ይጀምራል።

➕ The Fast of Nineveh is beginning today.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church tradition attaches great significance to the Fast of Ninevities and three days of Jonah the prophet, which is followed by the Sunday of the departed priests and the Sunday of faithful departed before we enter the Great Lent. The story of Jonah the prophet and Nineveh people is written in this site as it is in the Book of Jonah in the Old Testament. (In fact, all we know about Jonah himself comes just from his book and a single reference to him in 2Kings 14:25.) Succinctly put, the Church sees within this book’s simple story an icon of Christ symbolically represented.

Nineveh was an ancient Assyrian city of Upper Mesopotamia, located in the modern-day city of Mosul in northern Iraq. The latest Magnitude 7.9 earthquake that hits Turkey, is felt across Iraq and Syria.

The Book of Jonah has a message of Salvation.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: