ሁለት ሚሊየን የሚሆኑ አክሱም ጽዮናውያንን በጋራ የጨፈጨፉት አረመኔዎች በይፋ ተገናኙ | ያለ ሃፍረት፣ ይሉኝታና ጸጸት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 5, 2023
❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩፥፳፫]❖❖❖
“አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።”
❖ ሕዝበ ክርስቲያኑን በጥይትና በረሃብ ለመጨረስ ሲሉ፤ “ተጣልተናል!” ብለው “ጥሩ ፖሊስ መጥፎ ፖሊስ’ ተጫወቱ፤ ከዚያም ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የገበሩትን የንጹሐን ደም “በድል” ለአምላካቸው በባዓል መልክ ለማክበር “ሰላም፤ ሰላም፤ ታርቀናል!” አሉ። 😈
👉 አዎ ላለፉት ሁለት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናገረው የነበረውን ዛሬም እደግመዋለሁ፤ አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ደብረ ጽዮን እና ኢሳያስ አፈወርቂ ለአንድም ቀን ግኑኝነታቸውን አቋርጠው አያውቁም። ይህን ሰላዮቹ የእስራኤሉ ሞሳድ፣ የአሜሪካው ኤፍ.ቢ.አይ፣ የሩሲያው ኤፍ.ኤስ.ቢ (FSB) እንዲሁም የአውሮፓና ቻይና የስለላ ተቋማት በደንብ ያውቁታል፤ የተጠለፉ የስልክ፣ ቴሌግራም እና ምስል መረጃዎችን ይዘዋል። ‘ፊሽካ ነፊዎች’ በቅርቡ በይፋ ያወጡት ይሆናል!
- ☆ የሻዕብያ፣ ሕወሓትና ኦነግ ዲያብሎሳዊ ሤራ
- ☆ የግብጽ ኦሮሞ ሉሲፈራዊ ባንዲራ በትልቁ ፥ ጽዮናዊው ሰንደቃችን በትንሹ
- ☆ ባለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ጋላ-ኦሮሞ ስልሳ ሚሊየን የሚጠጉ ሰሜናውያን አክሱም ጽዮናውያንን ጨፍጭፏል፣ ሃያ ስምንት ጥንታዊ የደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶችንና ብሔረሰቦችን ከምድረ ገጽ አጥፍቷል።

አፍኖ የያዘውን የይሉኝታ ካባ አውልቆ በቁጣ መነሳት፣ ማመጽና መበቀል የሚገባው አክሱማዊው ኢትዮጵያዊ ዛሬም በየጓዳው ተደብቆ ዝም ጭጭ ሲል ፥ ሁለት ሚሊየን ያህል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ባጭር ጊዚ ውስጥ በጋራ የጨፈጨፉትና የሉሲፈራውያኑ የእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና ጆርጅ ሶሮስ ወኪሎች፤ ከሃዲዎቹ ሻዕቢያውያን፣ ሕወሓታውያንና ኦነጎጋውያን ግን ያለ ይሉኝታ፣ ያለ ሃፍረትና ያለመጸጸት ዛሬም በየአዳባባዩ እየወጡ ለመታየትና ለመናገር ደፍረዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ምን ዓይነት እርጉሞች ናቸው?! የትም ታይቶ የማይታወቅ እኮ ነው። ይቅርታ ጠይቀው ገለል በማለትና ደጉ ማሕበረሰባችንና እግዚአብሔር አምላካችን የሰጣቸውን ዕድል ተጠቅመው ለንሰሐ እራሳቸውን ለማዘጋጀት እንኳን ምንም ዓይነት ሙከራ አያደርጉም። ከዲያብሎስ የማይተናነሱ ክፉዎች፣ ግትሮችና ደረቆች!
በክርስቲያናዊው ማህበረሰባችን እምነት፣ ልምድና ባህል የጥፋተኝነት ስሜትን ራስን ዝቅ አድርጎ በመናዘዝ ወይም በማህበረሰባዊው የፍትህ ሥርዓት እፎይታ ማግኘት ይቻላል፣ የሌላ ዕምነት ተከታይ በሆኑት እንደ ጃፓን ባሉ ማሕበረሰቦች ዘንድ እንኳን አንድ ትንሽ ወንጀል የፈጸመ ግለሰብ፣ ባለሥልጣን ወይም መሪ ሕብረተሰቡ የሚጠብቀውን እስካላደረገ ድረስ ነውርን ማስወገድ አይቻልም፣ ይህ ደግሞ ራስን ማጥፋትን የመሳሰሉ ከባድ እርምጃዎችን ሊያካትት ይችላል።
የእኛዎቹ ወንበዴዎች ግን ምንም ዓይነት ጸጸት፣ ሃፍረትና ድንጋጤ አይታይባቸውም። ይህን ሁሉ ንጹሕ ሕዝብ የጨረሰና ያስጨረሰ እንዴት በቴሌቪዥን መስኮት ወጥቶ እራሱን ለማሳየት ይደፍራል?! እነዚህን እርኩሶች ሳይ ያቅለሸልሸኛል፣ ያስቆጣኛል፣ ደሜ ይፈላል!
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞
“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”
❖ በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውንና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተፀጽቶ ይቅርታ ያልጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል!
❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን ከሁለት ዓመት በፊት ልከ በጾመ ሑዳዴ ያባረረውን + ድርጊቱን የደገፈውንና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተፀጽቶ ይቅርታ ያልጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውንና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተፀጽቶ ይቅርታ ያልጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ድርጊቱን የደገፈውንና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተፀጽቶ ይቅርታ ያልጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ድርጊቱን የደገፈውንና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተፀጽቶ ይቅርታ ያልጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ድርጊቱን የደገፈውንና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ተፀጽቶ ይቅርታ ያልጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩]❖❖❖
፩ በይሁዳ ነገሥታት በዖዝያንና በኢዮአታም በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን ስለ ይሁዳና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው የአሞጽ ልጅ የኢሳይያስ ራእይ።
፪ እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፤ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ።
፫ በሬ የገዢውን አህያም የጌታውን ጋጣ አወቀ፤ እስራኤል ግን አላወቀም፥ ሕዝቤም አላስተዋለም።
፬ ኃጢአተኛ ወገንና በደል የተሞላበት ሕዝብ፥ የክፉዎች ዘር፥ ርኵሰትን የምታደርጉ ልጆች ሆይ፥ ወዮላችሁ! እግዚአብሔርን ትተዋል የእስራኤልንም ቅዱስ አቃልለዋል ወደ ኋላቸውም እየሄዱ ተለይተዋል።
፭ ደግሞስ ዓመፃ እየጨመራችሁ ለምን ገና ትቀሰፋላችሁ? ራስ ሁሉ ለሕመም ልብም ሁሉ ለድካም ሆኗል።
፮ ከእግር ጫማ አንስቶ እስከ ራስ ድረስ ጤና የለውም፤ ቍስልና እበጥ የሚመግልም ነው፤ አልፈረጠም፥ አልተጠገነም፥ በዘይትም አልለዘበም።
፯ ምድራችሁ ባድማ ናት፤ ከተሞቻችሁ በእሳት ተቃጠሉ፤ እርሻችሁንም በፊታችሁ ሌሎች ይበሉታል፤ ባዕድ እንዳፈረሳት ምድር ባድማ ሆነች።
፰ የጽዮንም ሴት ልጅ በወይን ቦታ እንዳለ ዳስ፥ በዱባ አትክልትም እንዳለ ጎጆ፥ እንደተከበበችም ከተማ ሆና ቀረች።
፱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።
፲ እናንተ የሰዶም አለቆች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እናንተ የገሞራ ሕዝብ ሆይ፥ የአምላካችንን ሕግ አድምጡ።
፲፩ የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል? ይላል እግዚአብሔር፤ የሚቃጠለውን የአውራ በግ መሥዋዕትንና የፍሪዳን ስብ ጠግቤያለሁ፤ የበሬና የበግ ጠቦት የአውራ ፍየልም ደም ደስ አያሰኘኝም።
፲፪ በእኔ ፊት ልትታዩ ብትመጡ ይህን የመቅደሴን አደባባይ መርገጣችሁን ከእጃችሁ የሚሻ ማን ነው?
፲፫ ምናምንቴውን ቍርባን ጨምራችሁ አታምጡ፤ ዕጣን በእኔ ዘንድ አጸያፊ ነው፤ መባቻችሁንና ሰንበታችሁን በጉባኤ መሰብሰባችሁን አልወድድም፤ በደልንም የተቀደሰውንም ጉባኤ አልታገሥም።
፲፬ መባቻችሁንና በዓላቶቻችሁን ነፍሴ ጠልታለች፤ ሸክም ሆነውብኛል፥ ልታገሣቸውም ደክሜያለሁ።
፲፭ እጃችሁንም ወደ እኔ ብትዘረጉ ዓይኔን ከእናንተ እሰውራለሁ፥ ልመናንም ብታበዙ አልሰማችሁም፤ እጆቻችሁ ደም ተሞልተዋል።
፲፮ ታጠቡ ሰውነታችሁንም አንጹ፤ የሥራችሁን ክፋት ከዓይኔ ፊት አስወግዱ፤ ክፉ ማድረግን ተዉ፥
፲፯ መልካም መሥራትን ተማሩ፥ ፍርድን ፈልጉ፥ የተገፋውን አድኑ፥ ለድሀ አደጉ ፍረዱለት ስለ መበለቲቱም ተምዋገቱ።
፲፰ ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደ አለላ ብትሆን እንደ አመዳይ ትነጻለች፤ እንደ ደምም ብትቀላ እንደ ባዘቶ ትጠራለች።
፲፱ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤
፳ እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።
፳፩ ፍርድ ሞልቶባት የነበረው የታመነችይቱ ከተማ እንዴት ጋለሞታ ሆነች! ጽድቅ አድሮባት ነበር፥ አሁን ግን ገዳዮች አሉባት።
፳፪ ብርሽ ወደ ዝገት ተለወጠ፤ የወይን ጠጅሽ ከውሃ ጋር ተደባለቀ።
፳፫ አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።
፳፬ ስለዚህ የእስራኤል ኃያል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በጠላቶቼ ላይ ቍጣዬን እፈጽማለሁ፥ የሚቋቋሙኝንም እበቀላለሁ።
፳፭ እጄንም በአንቺ ላይ አመጣለሁ፥ ዝገትሽንም በጣም አነጻለሁ፥ ቆርቆሮሽንም ሁሉ አወጣለሁ፤
፳፮ ፈራጆችሽንም እንደ ቀድሞ አማካሪዎችሽንም እንደ መጀመሪያው ጊዜ መልሼ አስነሣለሁ፤ ከዚያም በኋላ የጽድቅ ከተማ የታመነችም ከተማ ተብለሽ ትጠሪያለሽ።
፳፯ ጽዮን በፍርድ ከእርሷም የሚመለሱ በጽድቅ ይድናሉ።
፳፰ በደለኞችና ኃጢአተኞች ግን በአንድነት ይሰበራሉ፥ እግዚአብሔርንም የሚተዉ ይጠፋሉ።
፳፱ በወደዳችኋት የአድባር ዛፍ ታፍራላችሁና፥ ስለ መረጣችኋትም አትክልት እፍረት ይይዛችኋልና፤
፴ ቅጠልዋ እንደ ረገፈ ዛፍ፥ ውሃም እንደሌለባት አትክልት ትሆናላችሁና።
፴፩ ኃይለኛውም እንደ ተልባ ጭረት፥ ሥራውም እንደ ጠለሸት ይሆናል፤ አብረውም ይቃጠላሉ እነርሱንም የሚያጠፋ የለም።
______________
Leave a Reply