Pharisee Bishop Fanuel Crying | ፈሪሳዊው ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ‘ሙሴያችን’ ፋኑኤል አለቀሰ (የአዞ እንባ)
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2023

🐊 Crocodile Tears
“በፈረዖን ቤት ያደገው ሙሴ” ዋይ! ዋይ! ዋይ!
😈 ከአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ እብዱሳ፣ እዳነች እባቤ፣ ጃዋር መሀመድ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ሬድዋን ሁሴን፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ደብረ ጺዮን፣ ኦቦ ስብሃት ነጋ፣ ጌታቸው ረዳ፣ ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ጋንኤል ክስረት ወዘተ ጎን በጣም ከሚቀፉኝ ዘንዶዎች መካከል አንዱ ሸህ አቡ ፋና a.k.a ‘አቡነ’ ፋኑኤል ነው። ምንም የአባትነት ወይንም የመንፈሳዊነት ገጽታ የሌለውና እግሩን መሰበር ያለበት አጭበርባሪ ፈሪሳዊ ነገር ነው። ወገን ግን ማጨብጨቡን፣ መገልፈጡን፣ ብሎም ጊዜውንና ገንዘቡን ለእነዚህ ግብዞች በከንቱ መስጠቱን ዛሬም ቀጥሎበታል። በጣም ያሳዝናል!
👉 ከዚህ ቀደም ይህን አቅርቤ ነበር፦
💭 “አማራውን ለዋቄዮ–አላህ መንፈስ ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋናa.k.aአቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል”
🔥 ለሲ.አይ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) ከተጋለጡት “አባቶች” (አባትነት አይገባቸውም!) መካከል ካሁን በኋላ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩ የሚባሉት ወገን ይገኙበታል።
የሚናገሩትን አያውቁም፣ የሚያደርጉትንም አያውቁም። “የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን ብሎም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነታቸው ጠላቶች እንደሆኑ እንኳን የሚገነዘቡት አይመስለኝም” የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ፤ አሁን ግን ሁሉም ነገር ግልጥልጥ እያለ ስለመጣ፤ እነዚህ ወገኖች አውቀውም ሆነ ሳያውቁት ዲያብሎስን ለማገልገል ወስነዋል፤ ከአህዛብ፣ ከመናፍቃን፣ ከኢ-አማንያን፣ ከግብረ-ሰዶማውያን ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲሁም ኦርቶዶክስ ክርስትናን ለመወጋት ፈቃደኞች ሆነዋል። እነ አቡነ ፋኑኤል፣ አቡነ ዮሴፍ ወዘተ ለእኔ አህዛብ እንጂ ክርስቲያኖች በፍጹም አይደሉም።/አራት ነጥብ!
በአንድ በኩል ለእነርሱ በጣም አዝናለሁ፤ በሌላ በኩል ግን እስከ ጌታችን ስቅለት ዕለት ድረስ እንዲመለሱና ንስሐ እንዲገቡ ለሁሉም ጥሪ አድርገናል፤ ግን ፈርዖናዊ ትዕቢታቸው አሸንፏቸዋልና፣ ቃኤላዊው መንፈሳቸው እያቅበዘበዛቸው ዛሬ ሁሉም አንድ በአንድ እንዲህ እየወጡ ጭንብላቸውን ያውልቁ፤ ተኩላዎቹን ወገን ይያቸው፣ እንደ ሙከራ የጊኒ አሳማዎች እያጠና እና እየታዘበ መዳን የሚፈልግ ሁሉ ይማርበታል።
ሸህ አቡ ፋና ይህን በ፪ሺ፲/ 2010 ዓ.ም ያስተላለፉትን መልዕክት በሰማሁ ጊዜ በወቅቱ የማስጠንቀቂያ መልክዕክት ልኬላቸው ነበር። ይህን ቪዲዮ ያው ከሦስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መላኬ ነው። እንግዲህ በአደባባይ እየወጡ መታየት እና ድምጻቸውን ማሰማት ወስነዋል፤ ስለዚህ
መንፈሳዊ ዓይኑ ያልተጋረደበት (እግዜብሔር ሁልጊዜ ይጠብቅልንና) ሸህ አቡ ፋናን ወዲያው የተመለከተ ክርስቲያናዊ ትህትና የሌለበት “ፈሪሳውያናዊ ወይንም ማፊያዊ” ገጽታ ነው ያላቸው። “ኦ! ኦ!” ነበር ያሰኘኝ። “በፈርዖን ቤት ያደገ ሙሴ”፤ ዋው!
በአንድ ወቅት የአክስቴ ልጅ ስለ አንድ መንገድ ላይ ስለተፈጠረ ክስተት ሳጫውታት፤ “ለመሆኑ ሰውየው ክርስቲያን ነው ወይስ ሙስሊም?” አለችኝ። እኔም “ዓይኖቹ የሙስሊም ዓይኖች ስለሆኑ ሙስሊም መሆን አለበት።” ስላት ፥ መልሳ፤ “ሙስሊሙን በዓይን መለየት ይቻላልን?” ስትለኝ፤ ቆጣ ብዬ፤ “እንዴ የሙስሊምና የክርስቲያን ዓይን መለየት አትችይም እንዴ፤ እኅት ዓለም? ፥ መንፈስ ቅዱስ ባረፈበትና ባላረፈበት ዓይን መካከል እኮ እጅግ በጣም ትልቅ ልዩነት አለ፤ እንኳን በዓይን በሰውየው ድምጽም፣ በአፉም፣ በጥርሱም(የዋቄዮ-አላህ ልጆች ላይ ይታያል፤ ምሳሌ፤ የጥላሁን ገሠሠ የአቴቴ ድምጽና አፉና ጥርሱ ወዘተ፤ ሙስሊሞች እኮ ወደ ሰማይ አንጋጠው እንኳን ማየት አይችሉም፤ መሀመድ ወደታች ወደምድር ዓይናቸውን ከድነው እንዲጸልዩ ነው በሃዲሳቸው ያዘዛቸው ወዘተ… በይ ቶሎ ብለሽ ቡና መጠጣት አቁሚ!” ማለቴን አስታውሳለሁ።
አዎ! ገጽታችን ብዙ ነገር ነው የሚነግረን። ሸህ አቡ ፋናም ይህን ነው የሚያንጸባርቁት። ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት ሃሳቤን ሳልቀይር በተደጋጋሚ የማወሳውና በተለይ በባቢሎን አሜሪካ የሚገኙትን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ኢትዮጵያውያንና አባቶችን በምችለው አቅም ሳስጠነቅቅ ቆይቼ ነበር።
በሰሜን አሜሪካ በነበርኩበት ወቅት በጣም ካስደነገጡኝ ክስተቶች ዋነኛው፤ ከመንፈሳዊ ሁኔታ አንጻር ሁሉም ነው ጭው፣ ጭር ያለ፣ ባዶ የሆነ ሆኖ ነበር ሲሰማኝ የነበረው። አዎ! በዚህች ምድር ላይ ለብዙ ነገሮችና በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ በመፈጠሩ ረገድ የመልከዓ ምድር አቀማመጥ ከፍተኛ ሚና አላቸው። አሜሪካዎቹ ከመልከዓ ምድር አቀማመጥ አንጻር ጥንታውያን ሕዝቦች እንዳይሰፍሩበት የተደረገው እኮ ያለምክኒያት አልነበረም፤ አሜሪካዎች እና ሩቅ ምስራቆች አቀማመጥ እኮ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በገነት ካኖረበት (ከኢትዮጵያ እስከ እስራኤል)ክልል እና ምድረን ለሁለት ከሚከፍላት ኬንትሮስ/longitude መስመር በጣም እርቀው ነው የሚገኙት።
ከዚህ በተጨማሪ ሰሜን አሜሪካ በተለይ የዋሽንግተን፣ ቪርጂኒያ፣ ሜሪላንድ አካባቢ በሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች/Freemasons የተመሰረቱ ግዛቶች የሚገኙበት አካባቢ ነው። በተለይ በ ዋሽንግተን ዲሲ እያንዳንዱ ሕንጻ፣ እያንዳንዱ ጎዳና እና ፓርክ በሉሲፈራውያኑ ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ (Pentagram) ጨረረ ተነድፈው ነው የተገነቡት/የተሠሩት።
በሌላ በኩል፤ አንድ የሚደንቅ ክስተት፤ ልክ በኢትዮጵያ እንደሚታየው(ሲዳማ)፤ በአሜሪካም ከሁለት ሳምንታት በፊት የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና ከተማዋን ዋሺንግተን ዲሲን (ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ) ፶፩/51 ኛ ግዛት ለማድረግ ለማድረግ ቢል አፀደቀ ፣ የሴኔት መሰናክሎች እንደቀጠሉ ቢሆኑም)።

በተለይ በዋሺንግተን እና አካባቢዋ እንዲሁም በሚነሶታ ካሊፎርኒያ አላስካ እና ሌሎች ግዛቶች የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) እጅግ በጣም አመቺዎች ሰለሆኑ ብዙዎች ሰለባ እንደሆኑ እያየናቸው ነው። በተለይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ተጋድሮ ለሚወዱት ነጮች የህሊና ቁጥጥር ፕሮግራሞች በጣም ይፈለጋሉ/ይወደዳሉ። በፈረንጆቹ ሚሌኒየም መግቢያ አካባቢ የጉግል ተቋም አንድ የዓለምን ሃገራትና ሕዝቦቻቸውን ባሕርይ የሚገልጽ የዓለም ካርታ አውጥቶ ነበር። በዚህ ካርታ ለኢትዮጵያ/ ኢትዮጵያውያን የተሰጠው መገለጫ፤ “ተለዋዋጭ ያልሆነ የተረጋጋ ባህሪ” የሚል ነበር። አዎ! ይህ የትክክለኛዎቹና ለህሊና ቁጥጥር ሙከራዎች ያልተጋለጡትን ኢትዮጵያውያንን ይገልጻል።
እስኪ አሁን አሜሪካ ያሉትን፤ በተለይ ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ ያሉትን “አባቶችን”፣ ሜዲያዎችን፣ ዩቲውበሮችን እንመልከት፤ እስኪ እንመልከት ምን ያህል ተለዋዋጭ ባህሪ እንዳላቸው! ዛሬ የሚሉትን ነገ የማይደግሙት፤ አንዴ ከግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ይደመራሉ፤ ሌላ ጊዜ ተቃዋሚው ሆነው ሲለፍፉ ይሰማሉ። ዛሬ የአቡነ ማትያስ ደጋፊዎች ሆነው የሚሰሙት መርኽ-አልባዎቹ የኢትዮ360ቹ እነ ኃብታሙ አያሌው፤ ዘወር ብለው እነ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩን ሲከላከሏቸው ይታያሉ። ዛሬ የአቡነ ማትያስን ቃለ መጠይቅ ለመደገፍ የወሰኑት እነ ዘመድኩን በቀለ፤ ዘወር ብለው አቡነ ማትያስን ካፈኗቸው ከሃዲዎች መካከል ዋንኛው የሆነውን መሰሪውን ጋንኤል ክስረትን ሲሟገቱለት ይሰማሉ። ሉሲፈራውያኑ በዋሺንግተን ሲሲ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤልን “ውጡ እና ተናገሩ እንጂ” ባሉበት ማግስት በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን አስተናገደ።
እንግዲህ ይህ ሁሉ በጥቂት ሰዓታት እና ቀናት ልዩነት ነው እየተካሄደ ያለው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳያን እነዚህ ወገኖች ለሲ.አይ.ኤ እና ኤን.ኤስ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ፕሮግራሞች የተጋለጡ መሆናቸውን ነው።
በስልሳዎቹ ዓመታት ላይ ሲ.አይ.ኤ ኤም.ኬ.ኡልትራ/“MKULTRA” በተሰኘው ፕሮግራሙ በ ለጥቁር አሜሪካውያን አእምሮን የሚቆጣጠሩ መድኃኒቶችን እየሰጠ በጣም እየወፋፈሩ እንዲመጡና አሁን ለደረሱበት እጅግ በጣም አሳዛኝ መንፈሳዊ ሁኔታ እንዲበቁ አድርጓቸዋል። ይህ ፕሮግራም ዛሬ ካሉት ፕሮግራሞች ጋር ሲነጻጸር የያኔው ፕሮግራም የስድስተኛ ክፍል የቤተ ሙክራ እቃ እቃ ነው። ዛሬ የማይታዩ ጨረሮች ከሁሉም አቅጣጫ ስራዎቻቸውን መስራት ይችላሉ።
🔥 ለማንኛውም በተለይ በዋሺንግተን ዲሲ ከሚገኙት “አባቶች”፣ ሜዲያዎች እና ዩቲውበሮች እንጠንቀቅ።
______________
Leave a Reply