Bring The Three Genocide Co-Conspirators; Isaias Afewerki, Debretsion & Abiy Ahmed to Justice!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2022
👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 After they’ve accomplished their evil plan to exterminate over a million Axumite Christians, the genociders congratulate each other with a celebratory hug.
☪ Islamic Jihadists in ✞ Christian Axum
🛑 Population Engineering, Ethnic Cleansing, & Mass Deportations
Where are all the hundreds of thousands of Muslim-Oromo „Prisoners of war„ who were kept in Mekelle? Did they send them to the countryside of Tigray to replace the massacred Christians?
🔥 787 Days of #TigrayGenocide
- ⚠️800,000+ Killed
- ⚠️120,000+ Raped
- ⚠️5.6+ Mil. Starved
- ⚠️2.2+ Mil. Uprooted
After the so-called “Pretoria Peace agreement” between the fascist Oromo regime of Ethiopia and TPLF had been signed two months ago, evils Abiy Ahmed Ali and Debretsion Gebremikael had allowed the barbaric soldiers of Isaias Afewerki’s Eritrea to massacre more than 3000 Tigrayan civilians in a single week in the neighborhoods of Enda Mariam Shewito and Endabagerima, Adwa.
Here are some of the civilian victim names, who were identified so far, let’s pay attention to their names, let’s remember them; all CHRISTIANS:
😈 ሶስቱ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪ ሴረኞች፤ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረፂዮን እና አብዮት አህመድ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።
ከአንድ ሚሊዮን በላይ የአክሱማውያን ክርስቲያኖችን የማጥፋት እኩይ እቅዳቸውን ከጨረሱ በኋላ፣ የዘር ማጥፋት አድራጊዎቹ ያፈሰሱት የንጹሐን ደም የሞላውን ጽዋቸውን ከፍ እያደርጉ በእንኳን ደስ አላችሁ/አለን መንፈስ በሞቅታ ተቃቀፉ። አዎ! ላለፉት አራት ዓመታት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ደብረጽዮን ለአንድም ቀን ግኑኝነት አቋርጠው አያውቁም። ምናልባትም ደብረጽዮን ወይ ናዝሬት ወይ በጂቡቲና በደቡብ ሱዳን ነበር ይኖር የነበረው። የአልክሆልና እፅ ሱሰኛው ጌታቸው ረዳና አጋሮቹም እንደዚሁ። እንደ ደብረጽዮን ከፍተኛ የሕክምና አገልግሎት የሚሻ ግለሰብ ይህን ሁሉ ጊዜ በቆላ ተንቤን ዋሻ ውስጥ ሊቆይ አይችልም። በጭራሽ!
☪ እስላማዊ ጂሃዳውያን ✞ በክርስቲያን አክሱም ውስጥ
🛑 የህዝብ ምህንድስና፣ የዘር ማጽዳት እና የጅምላ ማፈናቀል
በመቀሌ ታስረው የነበሩት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሙስሊም–ኦሮሞ “ምርኮኞች” የት አሉ? የተጨፈጨፉትን ክርስቲያኖች ለመተካት ወደ ትግራይ ገጠር ተልከው ይሆን? ሁሉንም በዕቅዳቸው መሠረት ፈጽመውታል፤ ተናብበው እየሠሩ ነበር/ናቸው። የትግራይንና አማራን ወጣት ወዲህ ወዲያ እያሉ ሲጨርሷቸው፤ ደቡባውያኑን ጋላ–ኦሮሞዎችን ግን በምርኮኛ መልክ ሰብስበው ወደ መቀሌ ወሰዷቸው። አዎ! ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የፈጸመውን ከባድ ወንጀል ሁሉ ዛሬ አርመኔዎቹ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ደብረጽዮን እና ኢሳያስ አፈወርቂ በሁለት ዓመታት ብቻ ፈጽመውታል። መረሸን የሚገባቸው ከሃዲዎች ናቸው! በዓለም ታሪክ በዚህ ዓይነት አሳዛኝ ድራማ ‘የራሳቸውን‘ ሕዝብ ለመጨፍጨፍ ከባዕዳውያን ጋር ተመሳጥረው ይህን ያህል የሠሩ እነዚህ እርጉሞች ብቻ መሆን አለባቸው። ምናልባት ከእነ ጆርጅ ቡሽ ከሳውዲ አረቢያ ጋር ተመሳጥረው በመስከረም አንዱ የሽብር ጥቃት ሦስት ሺህ የራሳቸውን ዜጋ በኒው ዮርክ ከተማ ከገደሉት ውጭ።
🔥 787 ቀናት የዘር ማጥፋት ወንጀል በትግራይ
- ⚠️800,000+ ተገድለዋል።
- ⚠️120,000+ ተደፍረዋል።
- ⚠️5.6+ ሚሊየን ተርበዋል
- ⚠️2.2+ ሚሊየን ተፈናቅለዋል/ ተነቅሏል።
በኢትዮጵያ ፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ እና በህወሓት መካከል የተደረገው “የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት” ከሁለት ወራት በፊት ከተፈረመ በኋላ ክፉዎቹ አብይ አህመድ አሊ እና ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራ አረመኔ ወታደሮች ከ3000 በላይ የትግራይ ተወላጆችን እንዲጨፈጨፉ ፈቅደዋል። በአንድ ሳምንት ብቻ በእንዳ ማርያም ሸዊቶ እና እንዳባገሪማ፣ አድዋ ሰፈሮች።
እስካሁን ድረስ ተለይተው የታወቁት አንዳንድ የሲቪል ተጎጂ ስሞች እዚህ አሉ ፣ ስማቸውን እናንብብ ፣ እናስታውሳቸው፤ ሁሉም ክርስቲያኖች ናቸው፡-
_______________
Leave a Reply