ዲቃላው ኦቦ ስብሃት ነጋ ስለ ትግራይ ሕዝብ እንዲህ ብሎን ነበር | እግዚኦ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 27, 2022
😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 ታዲያ ይህ በደንብ የተቀነባበረ አሳዛኝ ድራማ አይደለምን? ከአንድ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት፤ ማን ምን እንደሚሰራ አላውቅም ነበር፤ ከጠቅላይ ሚንስት መለስ ዜናዊ በስተቀር ሌሎቹን የሕወሓት አባላትንም በጭራሽ አላውቃቸውም ነበር። ታዲያ አንድ ቀን አዲስ አበባ እያለሁ በቴሌቪዥን ኦቦ ስብሃት ነጋን በሌላ ጊዜም አቶ ደብረ ጽዮንን አየኋቸው። ታዲያ ለዘመዶቼ ወዲያው የነገርኳቸው፤ “እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? በጣም ደስ የማይል ነገር አላቸው…ወዘተ” የሚለውን መሆኑን በደንብ አስታውሳለሁ። ዛሬ አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሁሌ ይቀፉኛል።
😈 የመናፍቃንና አህዛብ ጂሃድ በአክሱም ✞ ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ
👉 ከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት፤
🔥 ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም
አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ። (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ዘመቻዎች፦
- ☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ
- ☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ
- ☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ
- ☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ ታወጀ። ከቦምብ ሌላ ዋናው የማንበርከኪያ መሣሪያቸው ረሃብ ነው።
😈 ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን በአምባገነነት ገዝቶ የኤርትራን ወጣቶች ለባድሜው እና ለዛሬው ጦርነት እንዲዘጋጅ ፕሮግራም አደረጉት፤ ፈቀዱን ሰጡት። ለሉሲፈራውያኑ ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት በሚሊየን የሚቆጠሩ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ስለጨረሰላቸው ትልቅ “ባለውለታቸው” ነው። ሕወሓትም የኢሳያስን ፈለግ ተከትሎ እንዲሄድ እየተደረገ ነው። በቅርቡ አገልግሎታቸውን ሲጨርሱና፤ አያሳኩም እንጅ፤ ዲያብሎሳዊ ሕልማቸውንም ሲያሳኩ ሁሉም ከግራኝ አብዮት አህምድ ጋር በእሳት ጠርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጣላሉ።
👉 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
- ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
- ☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ
- ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
- ☆፬ኛ. የዳግማዊ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
ናቸው።
እደግመዋለሁ፤ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሂደቱ የጀመረው ዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ ታላቁን አፄ ዮሐንስን አስወግደው አክሱም ጽዮናውያን በመከፋፈል ለጣልያንና አሜሪካ ሲባል “ኤርትራ” የተባለ ክፍለሃገር ከተመሠረተበት ወቅት ጀምሮ ነው። ዲቃላዎቹ ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ኦቦ ስብሃቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ታሪካዊቷን ክርስቲያን ኢትዮጵያን በዚህ ሂደት አመንምነው ያጠፉ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተጠሩ ቅጥረኞቻቸው ናቸው።
በአክሱም ክርስቲያን ጽዮናውያን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ጦርነትን ሻዕቢያ + ህወሓት + ኦነግ /ብልጽግና + ኢዜማ + አብን + ቄሮ + ፋኖ በተለይ በአሜሪካው የሲ.አይ.ኤ ደጋፊዎቻቸው በጋራ የጠነሰሱት የዘር ማጥፋት ጦርነት ነው። በግልጽ የሚታይ ነገር ስለሆነ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም።
አሁን ከሃዲ አረመኔ ሕወሓቶች ያቀዱትን ነገር ሁሉ ካሳኩና፣ ተቀናቃኞቻቸውን ሁሉ ካስወገዱና ሁሉንም ነገር ለጨፍጫፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ካስረከቡ በኋላ ዲያስፐራውን ጨምሮ አንድ ሚሊየን ኢ-አማኒያን ብቻ የሚኖሩባትን ትግራይን መገንጠል፤ ጀብሃ/ሻዕቢያ የሰጣቸውን የሉሲፈርን ባንዲራ እያውለበለቡ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራ ብቻቸውን የሚፈነጩባትን የአፍሪቃ ቀንድ አልባንያን/ ኮሶቮን መፍጠር መሆኑን በተለይ ላለፉት ሃያ ዓመታት በግልጽ አይተናል። ያው እኮ ዲያስፐራውን፤ “ባንክ ተከፈተ ገንዘብ ላክ፣ በትግራይ መሬት ተኮነተር…” በማለት ላይ ናቸው።
_____________
Leave a Reply