‘The Passion of The Christ’ Star Claims Hollywood Elite Are Trafficking Children For Adrenochrome

በዝነኛው የ’ሜል ጊብሰን’ ፊልም፤ “የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማተ መስቀል | The Passion of Jesus Christ”የኢየሱስን ሚና የተጫወተውና የሆሊውድ ኮከብ ተዋናይ የሆነው ‘ጂም ካቪዜል /Jim Caviezel'(የስሙ የመጀመሪያ ፊደላት በእንግሊዝኛው ‘JC’: Jesus Christ)የሆሊዉድ ፊልም ስቱዲዮዎች “በንፁሀን ልጆች ደም ረክሰዋል። ልሂቃኑ ሕፃናትን እየጠለፉ በማዘዋወር’አድሬኖክሮም’ የተሰኘውን ገባሪ የአድሬናሊን ሜታቦላይት ይሰርቃሉ።” በማለት በሆሊውድ እየተሠራ ያለውን ሰይጣናዊ ሥራ ለማጋለጥ ደፍሯል።