NATO: Ukraine Fired The Missiles into Poland, But Russia is Ultimately Responsible | Say Whaaat?!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2022

🛑 የተምታታበትና መፈራረሻው የተቃረበበት የሰሜን አትላንቲኩ የጦር ቃል ኪዳን፤ ‘ኔቶ’ እንዲህ ይላል፤ በትናንትናው ዕለት ዩክሬን ናት ሚሳኤሎቹን ወደ ፖላንድ የተኮሰችው ፣ ግን ሩሲያ በመጨረሻ ተጠያቂ ናት | ምን በል?!
በነገራችን ላይ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ፍጻሜ ሲቃረብ፤ እ.ኤ.አ. በ1943-1945 “የቮልሊን እልቂት” በመባለው የሚታወቀው ዕልቂት ዩክሬናውያን ብሄርተኞች በፖላንድ ነዋሪዎች ላይ ዘግናኝ የሆነ ጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽመው ነበር። ይህም ወንጀል ወደ ፻ሺህ/100,000 የሚጠጉ ፖላንዳውያንን ሞት አስከትሏል። “ኢትዮጵያዊቷን ጥቁሯን ማዶና/ማርያምን” ከልብ የሚወዷትና በአስደናቂ መልክ የሚያከብሯት ታታሪዎቹ ፖላንዳውያን በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ፤ በታሪክ ሁሌም ከጎረቤት ሃገራት ጥቃት እንደተሰነዘረባቸው ነው። አንዴ ከዩክሬይን፣ ሌላ ጊዜ ከሩሲያ፣ ከጀርመንና ከስዊድን።
💭 ፖላንድ | የጥቁሯ “ኢትዮጵያዊት” ማርያም ቅዱስ ሥዕል ላይ የሰዶማውያን ቀለማት በመቀባቷ ሴትዮዋ ታሰረች
😇 ቅዱሳንን ለምን ፈረንጆች አደረግናቸው?
👉 ከቀናት በፊት እንዳወሳሁት፤
ሁልጊዜ ከማልረሳቸው ነገሮች መካከል አንዱ፤ ገና የአስራ አምስት ዓመት ልጅ እያለሁ በዓለማችን ዙሪያ በሚካሄዱት ሁኔታዎች ላይ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉት ነበረኝ፤ የእያንዳንዱን አገር ዋና ከተማ ከእነ መሪያቸው ለመሸምደድም በቅቼ ነበር፤ ታዲያ ያኔ በተለያዩ አገራት የመዘዋወር አጋጣሚው ስለነበረኝ በተለይ ዘረኞችና ጎሰኞች አገራትን በታታኞቹ በሆኑት ሕዝቦች ላይ ሳጠና የመጡልኝ፤
- ☆ በእኛ ሃገር፤ ጋላ-ኦሮሞዎች እና ‘ኤርትራውያን’
- ☆ በስፔይን፤ ባስኮችና ካታላኖች
- ☆ በጀርመን፤ ባቫራውያን (ሙኒክ ከተማ)
- ☆ በስዊዘርላንድ፤ በሮማንዲ ያሉ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች
- ☆ በሶቪየት ሕብረት/ሩሲያ፤ ዪክሬይናውያን
- ☆ በዩጎዝላቪያ፤ የክሮኤሽያ ክሮአቶች
- ☆ በቤልጂም፤ የደቡብ ቫሎኒያ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች
- ☆ በብሪታኒያ፤ ስኮትላንዳውያን
- ☆ በአሜሪካ፤ ቴክሳሳውያን
- ☆ በካናዳ፤ በኩቤክ ያሉ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች
😈 ታዲያ እነዚህ የየሃገራቱ ጠንቆች፣ የአንድነትና የክርስትና ጠላቶች መሆናቸውን ዛሬ በደንብ መረጋገጡን ሳውቅ ያኔ የጠቆመኝ ኃይል ዛሬም አብሮኝ ያለው መሆኑን አምኛለሁ።
❖❖❖ [ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፲፯] ❖❖❖
“ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤”
🔥 Yesterday, NATO says Russia ‘ultimately responsible’ for deaths in Poland that may have been from air defense missile
🔥 But now,
NATO Secretary General Jens Stoltenberg said the early results of an investigation indicated that an explosion on Polish territory Tuesday, “was likely caused by a Ukrainian air defense missile fired to defend Ukrainian territory against Russian cruise missile attacks.” Stoltenberg said NATO’s investigation was ongoing after a meeting of NATO allies in Brussels.
🥶 “Volhynian Massacre” – A Historical Scratch On Polish-Ukrainian Relations
Despite the close relations between Poland and Ukraine, the history of mutual relations, is not without events that negatively affect contemporary relations. The most important for Poland is the so-called “Volyn Massacre” . This is a mass genocide committed by Ukrainian nationalists against the Polish minority in 1943-1945 in the areas of eastern, pre-war Poland occupied by the Third Reich. The crime resulted in the deaths of some 100,000 Poles.
______________
Leave a Reply