
💭 የሚገርም ነው፤ “ኮሜዲያን/ቀልደኛ እሸቱ ሚሊየን ዶላር ለገዳም ሰበሰብ” የሚል ዜና ሜዲያውን ሁሉ መሙላቱን ሳይ ይህ ኮሜዲያን/ቀልደኛ ሌኖን የሚመለከተው ዜና ወጣ።
ቀልደኛው እሸቱ የተባለውን አጭበርባሪ አንዴም ክሊክ አድርጌ ሰምቼው አላውቅም። የዩቲውብ አልጎሪዝም የእርሱን፣ የፈታ፣ የኢቢሲና መሰሎቹን ቻነሎች ነው በየቀኑ በመጀመሪያ ረድፍ ብቅ የሚያደርገው። በዚህ አሳዛኝ፣ አስለቃሽና አስቆጭ በሆነ ዘመን የዚህን ቀልደኛ ምስል ሳይ ብቻ ቋቅ ይለኛል። ደግነቱ እራሳቸውን ማስተዋወቃቸውና ማሳየታቸው ነው። ዛሬ ‘ያለፈላቸው’ እኮ እነርሱ ናቸው፤ ለጊዜው ይፈንጥዙ፣ ይደሰቱ፣ ይሳቁ፣ ሰርግ ይደግሱ፣ ይሳለቁ።
“ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን ዋቄዮ-አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም።” ብሎ የለ አረመኔ አለቃው ግራኝ አብዮት አህመድ።
👉 ከአንድ ሰዓት በፊት ለቴዲ ርዕዮት ይህን መልዕክት ልኬለት ነበር፤
ሰላም ቴዲ፤ በቃ ሕወሓቶች ስልታቸውን እንድ ሸሚዛቸው ነው የሚቀያይሩት። ለትግራይ ሕዝብ ምንም ግድ የላቸውም እኮ። ሕዝቤ በእነዚህ ወንጀለኞች እጅ መውደቁ በጣም ያንገበግበኛል።
ኧረ ያን ሰይጣን ግራኝን “በጠቅላይ ሚንስትር እና በአንቱ” አትጥሩት፤ ወዴት፤ ወዴት?
በሌላ በኩል ኮሜዲያን እሸቱ የተሰኘው የግራኝ ወኪል አንድ ሚሊየን ዶላር ለገዳም ሰበሰብኩ እያለ ነው። ይህ ሰው የግራኝ ወኪል እንደሆነ የሚያጠራጥር ነገር የለም፤ የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለማሟላት የማይሄዱት እርቀትና የማይጠቀሙት ዓይነት ዘዴ የለም። በአንድ በኩል ሃያ ሚሊየን ተዋሕዶ የክርስቶስ ቤተስቦች ለረሃብ በተጋለጡባት በኢትዮጵያ ለክርስቶስ ተቃዋሚው ለእስልምና የሰይጣን ማምለኪያ መስጊድ ማሰሪያ ፤በሌላ በኩል ደግሞ በአሜሪካ ለገዳም መሬት መግዢያ ገንዘብ ይሰበስባል። ልጁ ገጽታውና ዓይኖቹ መሀመዳዊ ናቸው። እንግዲህ፤ “ኢትዮጵያን ለመሀመዳውያኑ እናስረክብ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደግሞ ኢትዮጵያን ለቅቀው ወደ ባቢሎን አሜሪካ ወይንም ወደ አረብ አገር ሂዱ!” እያለ መሆኑ ነው። ይህ ደግሞ የግራኝ ሤራ፣ የአፈናቃዮቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ዝልግልግ አካሄድ ነው። እባቦች! አሁን ከአልማር ባዩ ሞኝ አማራ “ተዋሕዶ” የተሰበሰበው ገንዘብ ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት ድሮን እና ሚሳዔል መግዣ ሊውል የሚችል ይመስላል፤ ግራኝ ዶላር አጥሮታል። ለመሆኑ ከበስተጀርባው በትግራይ ጀነሳይድ ከሚጠየቁት መካከል አንዱ የሆነው ‘አቡነ’ ፋኑኤል (ሸህ አቡ ፋና) የተሰኘው ይኖርበት ይሆን?! እስኪ ከቻልክ ብታጣራ። ግን እግዚኦ! ነው የደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ነገር። ተዋሕዶ ክርስቲያን አክሱም ጽዮናውያን በረሃብና ጥይት እየረገፉ ነው፤ ይህ ሁሉ ሰው ግን ለሳቅ፣ ለሰርግ ድግስና ለዳንኪራ ጊዜ አግኝቶ በሳቅና በሞቅታ በባቢሎን አሜሪካ ውድ የሆነ ገዳም ማሰራት ይሻል?! ያውም በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ! ጽላተ ሙሴንም ካላመጣን ይሉ ይሆናል? ገንዘብ! ገንዘብ! ገንዘብ! ኮሜዲያን ጄይ ሌኖ ከመጣበት እሳት የከፋ እሳት በዚያኛው አለም ይጠብቃቸዋል። በአህዛብ ዘንድ ዝናን ለማትረፍ እንደእሳት እራት የሚቅነዘነዙት እንደ እሸቱ ያሉ ግብዞችና የዲያቢሎስ ጭፍሮች ወዮላቸው፤ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!
❖❖❖[መክብብ ፫፥፩፡፰]❖❖❖
“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።”
🏎️ Jay Leno Is Recovering After Suffering Serious Burn Injuries From a Gasoline Fire
Former Tonight Show host Jay Leno was seriously burned when one of his vehicles erupted in flames at his Los Angeles-based garage, according to TMZ. “Jay was in the L.A. garage where he stores his cars on Sunday when one of the cars erupted into flames without warning,” people with direct knowledge of the incident told TMZ, adding Leno was burned on the left side of his face.
The 72yo comedian was rushed to Grossman Burn Center in Los Angeles, where he is currently recovering. Variety reported Leno suffered “serious burns” but is in stable condition.
“I got some serious burns from a gasoline fire. I am ok. Just need a week or two to get back on my feet,” the comedian said in a statement.
Leno was expected to attend The Financial Brand conference in Las Vegas Sunday, but organizers said he suffered a “very serious medical emergency” that prevented him from attending.
“His family was not able to provide us very many details, but there was a very serious medical emergency that is preventing Jay from traveling.
“All we know is that he is alive, so our prayers go out to him and his family tonight,” according to an email from organizers.
Leno’s garage is located next to Burbank Airport in Los Angeles County. It’s reported he has 181 classic and rare cars and 160 motorcycles.
“Given the current market values, Jay Leno’s car collection is worth over $52 million,” DuPont Registry wrote in a blog post in July.
______________