
💭 የአክሱም ኢትዮጵያውያን ያንን አስቀያሚ እና ሰይጣናዊ የወያኔ ባንዲራ ለበጎ ማቃጠል መጀመር አለባቸው
አይይይ ይሄማ እኮ እኵዩ፣ ኋላቀሩና አሰልቺው የሲ.አይ.ኤ ስክሪፕት ነው። ለሻዕቢያ/ህወሓት/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ቀስቅሰው በጥንታዊው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እንዲያካሄዱና የሉሲፈራውያኑን የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ሤራ እንዲቀላቀሉ፤ ዲያብሎሳዊ ሥራቸውን ካገባደዱ በኋላ “በእርቅ ስም” ተቃቅፈው በስልጣናቸው ወንበር ላይ እንዲደላድሉ “ስክሪፕቱን” የሰጧቸው እነ ሲ.አይ.ኤ ናቸው።
😈 እነዚህ እርጉሞች ለዩክሬይን የማይሉትን ለትግራይ፤
“All Sides in Tigray War Guilty of Crimes” , “There is no Military Solution”
ብላ ብላ እያሉ ሁለት ዓመት ሙሉ ጭፍጨፋውን በሳተላይቶቻቸው እንደ ሬይሊቲ ሾው ከደስታ ጋር እያዩ የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አሳቢ መስለው በኋላ ላይ ላቀዱት ተንኮል ሲያለማምዱትና ሲያታልሉት ነበር።
ሻዕቢያ/ህወሓት/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ ለሉሲፈራውያኑ ትልቅ ባለውለታዎቻቸው ናቸውና አሁን ታረቁ! ማንም አይነካችሁም! እኛ አለንላችሁ ብለው” በሕዝቤ ስቃይና ሰቆቃ ላይ ተሳለቁ። አይይይ!
ላላለፉት ሦስት ዓመታት በተደጋጋሚ ስናሳውቅ እንደነበረው፤ ሁሉም እነዚህ የምንሊክ የሜጨረሻው ትውልድ ከሃዲዎች በጽዮናውያን የዘር ማጥፋት ወንጀል ላለመጠየቅ ሲሉ የመጨረሻውን አሳዛኝ ድራማቸውን በመስራት ላይ ናቸው። የጋራ ዓላማቸው የአክሱም ተዋሕዶ ክርስቲያን ጽዮናውያንን ቁጥር መቀነስ ነበር። በሁለት ዓመት ውስጥ ከሚሊየን በላይ ሕዝቤን ጨርሰዋል፣ ይህን አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራ ደግሞ በብዛት አስተዋውቀዋል፤ ሞኙ ወገኔ አእምሮ ውስጥ ለመቅበር ችለዋል ፤ ስለዚህ አሁን “እርቅ፣ ሰላም፣ ኩምባያ ቅብርጥሴ” በሚል የማታለያ ከረሜላ “የተጣሉ ቡድኖች/ ግለሰቦች ይቅር ተባብለን ታረቀን” እያሉ መተቃቀፍ ጀምረዋል። እህ ህ ህ! እግዚዖ ላቀፋቸው ሕዝብ ያላቸው ንቀትና ጥላቻ! እግዚዖ! እነዚህን አረመኔዎች በምድርም በሰማይም በጭራሽ አንለቃቸውም! በፍጹም!
😇 ኅዳር ጽዮን ተቃርባለች፤ እነዚህ አርመኔዎች በዘንድሮው ክብረ በዓለም የጠነሰሱት ሌላ እኵይ ሤራ ሊኖር ይችላል። ግን አሁን ለቅድስት እናታችን ምስጋና ይድረሳትና በመጨረሻ ጽዮን ማርያም አጋለጠጫቸው! ሌላ ምን አማራጭ የላቸውምና!
❖ “አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል”
💭 Eritrea 2.0 In The Making:‘It’s Death Either Way’: Desperate Tigrayns Flee Starvation & Forced Conscription
💭 ኤርትራ 2.0 እየመጣች ነው | በየትኛውም መንገድ ሞት ነው | ተስፋ የቆረጡ የትግራይ ተወላጆች ከረሃብና ከውትድርና ግዳጅ ሸሹ
ስጋታዊው ትንቢቴ ያው እውን እየሆነ ነው፤ ሕወሓቶችን ጨምሮ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ መርዛማ ፍሬ የሆኑት ሁሉ ጽዮናውያንን በጣም ነው የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው፤ ሁሉም ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ለማንገስ እየሠሩ ነው። ግን አይሳካላቸውም፤ የሚያሳዝነው እኮ ረሪሃ እግዚአብሔር ያለውን ጽዮናዊ ወጣት በጦርነት ለመፍጀት ከመንደር ወደ መንደር እያዘዋወሩ በአፋርና በአማራ ክልል በድሮን አስጨፈጨፉት፣ የተረፈውን ደግሞ ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት በረሃብና በሽታ እንዲያልቅ እያደረጉት ነው። ለኢሳያስ አፈወርቂ ሰላሳ ዓመታት ያህል የፈጀበትን ኤርትራን ከጽዮናውያን “የማጽዳት” ተግባር አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድና ዶ/ር ደብረጽዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ሊፈጽሙት በቅተዋል።
🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”+ Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)
አይይይ! ለማንኛውም እነዚህ አውሬዎች የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ሁሉም ወደ ኤርታ ዓሌ ጥልቅ የመውደቂያቸው ጊዜ ሩቅ አይደለም።
“የተሰደድኩት የህወሓት ባለስልጣናት ቀድሞውንም የተራቡትን ነዋሪዎች ለወታደሩ ገንዘብና እህል እንዲያዋጡ በማስፈራራት ላይ ስለሚገኙ ነው። አንዳንዴ የኢትዮጵያን የጦር ምርኮኞች እንድንመግብ በማስገደድ ያንገላቱናል። በጉልበት ይመልምላሉ፣ በዘፈቀደ ያስራሉ እና የፈለጉትን ይወስናሉ። በዚያ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት በጣለበት ከበባ የተነሳ ሰዎች በረሃብና በበሽታ ሲሞቱ ታያላችሁ። በየትኛውም መንገድ ሞት ነው” ይላል።
“[የዓለም ምግብ ፕሮግራም] የእርዳታ መኪናዎችን አይቻለሁ። ግን እርዳታው አልተከፋፈለም። ባለሥልጣናት ለመገናኛ ብዙኃን የሚያቀርቡት ምክኒያት፤ “የነዳጅ እጥረት ነው!” የሚል ነው፤ ነገር ግን የግል መኪናዎች እንኳን ነዳጅ አግኝተው ሥራ ላይ ናቸው፣ መንግሥት ይቅርና” ይላል ተክሌ። “የሚገባው እርዳታ የተራቡትን እየደረሰ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የህወሓት ባለስልጣናት ካለን ነገር ሁሉ እንድናዋጣ በየቀኑ ያስቸግሩናል። ፍጹም ኃይል አላቸው። ይዘርፋሉ፣ አንዳንዴም በፖለቲካዊ ግንኙነት ላይ ተመስርተው ነው የሚገባውን ትንሽ እርዳታ እንኳን የሚያከፋፍሉት።“
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
💭 በሕዝቤ ላይ ቍማር ተጫወቱበት | የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች የእጅ መጨባበጥ/አለመጨባበጥ ድራማ
💭 በጤፍ እንጀራ ፈንታ የቻይና/ሉሲፈር ባንዲራ | እነ ደብረ ጽዮን የጽዮን ልጆች ወይንስ የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮች?
💭 ደብረጽዮን እና ግራኝ አህመድ በአንድ ጊዜ ፖሊሶችን አስመረቁ | ተናቦ መሥራት ማለት ይህ ነው
_____________