Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • October 2022
  M T W T F S S
   12
  3456789
  10111213141516
  17181920212223
  24252627282930
  31  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Heightened Risk of Genocide Against Ancient Orthodox Christians of Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2022

💭 በጥንታውያኑ የትግራይ ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ላይ እየደረሰ ያለው የዘር ማጥፋት አደጋ

🛑 ሉሲፈራውያኑ ኢትዮጵያን + ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን + ግዕዝን ለማጥፋት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት፤

፩ኛ. በወኪላቸው በጋላውኦሮሞ ዳግማዊ ምንሊክ በኩል መጀመሪያ ጽዮናውያንን ከፋፍለው ኤርትራየተሰኘውን ግዛት ለሮማውያኑ አሳልፈው ሰጧቸው። እ..አ ከ፲፰፻፹፪ እስከ ፲፱፻፵፩ (1882-1941 የኢጣሊያ የቅኝ አገዛዝ።

፪ኛ. በስደት መልክ ለአዕምሮ እጥበት/ ለሥልጠናወደ ብሪታኒያ ሄደው የነበሩት ጋላኦሮሞው ኃይለ ሥላሴ ደግሞ ኤርትራን ከጣልያን ተረክበው ለብሪታኒያ አሳልፈው ሰጧት። እ..አ ከ ፲፱፻፵፩ እስከ ፲፱፻፶፪ (1941-1952 ) በብሪታኒያ ወታደራዊ አስተዳደር ሥር ለመሆን በቃች።

፫ኛ. ልክ በዚህ ወቅት ነበር አፄ ኃይለ ሥላሴ በአስመራ ተራሮች ስር ስውሩን የአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ አደገኛ ወታደራዊ ጣቢያ እንዲሰፍር የተስማሙት። ይህ እ..አ ከ ፲፱፻፵፩ እስከ ፲፱፻፸፯ (1941 – 1977) ድረስ በአስመራ የቆየው ስውር ጣቢያ ቃኘው ጣቢያ በመባል ይታወቃል። እንግዲህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር ነበረች ማለት ነው። አፄ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን አስወግደው በሌላው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ከተኩ በኋላና በእንጦጦ ተራሮች ሥር በሚገኘው ኤምባሲያቸው ውስጥ ተገቢውን የምድር ለምድር ዋሻዎቹን የመቆፈር እድል ካገኙ በኋላ እራሳቸውን ሳያስበሉ ቃኛው ጣቢያን ከአስመራ አንስተው ከኢትዮጵያ ደቡብ ምስራቅ አራት ሺህ ኪሎሜትር ያህል ርቀት ወዳላት የህንድ ውቅያኖስ የዲያጎ ጋርሲያ ደሴት ወሰዱት። ይህችም ግዛት የብሪታኒያ እና አሜሪካ ቅኝ ግዛት ናት። ከዚህ ደሴት ሆነው ኢትዮጵያንና መላው ምስራቅ አፍሪቃን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ይችላሉ። የእንጦጦው የአሜሪካ ኤምባሲ የተሠራበት ቦታ ከምድር በታች በሚገኘው የተራራ ሰንሰለት በደብረ ብርሃን፣ ደሴና ላሊበላ በኩል እስከ አክሱም/አደዋ እና አስመራ ድረስ የሚዘልቅ ነው። ታዲያ ከላይ በሳተላዮችና ማይክሮዌቭ ሰሓኖች ከታች ደግሞ ለዘመናት በገነቧቸው ስውር ዋሻዎች አማካኝነት የሕዝባችንን መንፈስ፣ ስነልቦና፣ ስሜት የሚቆጣጠሩባቸውን ሁኔታዎች ፈጥረዋልን? እኔ ይመስለኛል። ሕዝባችን እየተሠራበት ባለው ግፍና በደል ምንም እንዳልተሰማው ሆኖ እንዲታይና ለአመጽ እንኳን ለመነሳሳት ያልቻለበት ምክኒያት አንዱ ይህ ይመስለኛል። የሻዕቢያ፣ የግራኝ እና የኦሮማራ ወታደሮች ኢትዮጵያዊ ያልሆነ አረመኔነትና ጭካኔም ምንስኤው ይህ ሊሆን ይችላል። ዛሬ ሁሉን ነገር በሚያስብል ደረጃ በሳተላይቶቻቸው በኩል መቆጣጠር ወይንም ማዛባት ይችላሉ። ምግቡ፣ መጠጡ፣ ክትባቱ፣ አየር መበከሉ ወዘተ ታክሎበት በቡድን ወይንም በሕዝብ ላይ ምን እየሠሩ እንደሆነ ለመገመት አያዳግትም።

፬ኛ. ..አ በ ፲፱፻፶፪/ 1952 .ም ላይ ጋላኦሮሞው የሉሲፈራውያኑ ወኪል አፄ ኃይለ ሥላሴ ኤርትራን በብሪታኒያ በኩል ሙሉ በሙሉ ለአሜሪካ አሳልፈው መስጠት ይችሉ ዘንድ ኤርትራ ከእናት አገሯ ኢትዮጵያ ጋር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አዎንታ እንድትቀላቀል አደረጉ። ለይስሙላ!

ቆየት ብለው በቃኛው ጣቢያ የተበከለውንና ወደ አውሬነት ለመለወጥ የበቃውን የመጨረሻውን የምንሊክ ትውልድ ያፈራችውን ኤርትራን እንድትገነጠል አደረጉ።

አዎ! ያኔ ለኤርትራ መገንጠል ዋና ተጠያቂዎቹ ከምንሊክ የአገዛዝ ዘመን አንስቶ እስከ ደርግ የነበሩት የጋላኦሮሞ እና ኦሮማራ አገዛዞች እንደሆኑት ሁሉ ዛሬም ትግራይን ገንጥሎ ኢትዮጵያን + ተዋሕዶ ክርስትናን + ግዕዝን ለማጥፋት ተግተው እየሠሩ ያሉት አራቱ የምንሊክ ትውልድ አገዛዞች/ ቡድኖች ናቸው።

ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

 • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
 • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
 • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
 • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ትግራይን ለመገንጠልና በዚህም ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደ ኤርትራ ምንም በቂ የሆነ ታሪካዊም ሕጋዊም ፈቃድ አውጭ መብትና ግዴታ ስለማይኖር ሉሲፈራውያኑ ያላቸው ብቸኛው አማራጭ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጽዮናውያን ላይ መፈጸም ነው። አዎ! ጽዮን ማርያም ሕዝቤን ትጠብቀው እንጂ ከሻዕቢያ እስከ ሕወሓት፣ ከኦነግብልጽግና እስከ ብእዴን ሁሉም አካላት የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ወስነዋል፤ ቃኤላዊ ግድያ ለመፈጸምም በመንፈስም በስሜትም ተዘጋጅተዋል። ባለፈው ሳምንት የተደረጉት የድጋፍ ሰልፎች + በደቡብ አፍሪቃ እየተካሄደ ነው የተባለው ድርድር የዚህ ጄነሳያዱን ለማስፈጸም የተደረጉ ስልታዊ መርሃ ግብሮች ናቸው።

አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ ጋኔን ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን አደማት፣ ሕዝቧን ጨረሰባት! ጋላ-ኦሮሞዎቹ ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍተው እነርሱ ብቻቸውን ሊኖሩባት? በጭራሽ! እነዚህን አረመኔዎች እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀላቸዋል!

👉 Courtesy: Forbes Magazine

💭 On October 25, 2022, the United States Holocaust Memorial Museum issued a warning of a heightened risk of genocide in Ethiopia’s Tigray region. According to the statement, “the situation has deteriorated exponentially as Ethiopian security forces, supported by Eritrean forces and Amhara special forces, have seized key towns and cities imperiling vulnerable Tigrayan civilians.”

As the United States Holocaust Memorial Museum added, “ethnic-based targeting and the commission of mass atrocities have been an intentional strategy of parties to the conflict between the Ethiopian and regional Tigrayn governments and their allies that began November 2020. In the past two years crimes against humanity and war crimes have been perpetrated with impunity. These crimes include murder, rape, sexual violence, persecution, and other inhumane acts. There is growing evidence of sexual slavery and forced pregnancy.”

This is not the first such warning concerning the situation in Ethiopia and the risk of genocide. Indeed, in December 2021, the United States Holocaust Memorial Museum identified several warnings signs of potential genocide against the Tigray people including, “reports of massacres and other targeted killings of Tigrayn civilians, dehumanization and hate speech—amplified on social media—encouraging violence against members of the group, mass arrests and arbitrary detention, and possible collective punishment in the form of a human-made famine in the Tigray region.”

The warning comes also after, on October 17, 2022, the UN Secretary-General Antonio Guterres said that, “the situation in Ethiopia is spiraling out of control. Violence and destruction have reached alarming levels. The social fabric is being ripped apart. (…) Civilians are paying a horrific price. Indiscriminate attacks — including in residential areas — are killing more innocent people every day, damaging critical infrastructure and limiting access to vital services. Hundreds of thousands of people have been forced to flee their homes since hostilities resumed in August, many of them for the second time. We are also hearing disturbing accounts of sexual violence and other acts of brutality against women, children and men.”

These reports are not new. Among others, in August 2021, Amnesty International, published a report concluding that sexual violence in the context of the conflict “has been accompanied by shocking levels of brutality, including beatings, death threats, and ethnic slurs. (…) It is often accompanied by threats and by additional acts of physical and psychological torture aimed at causing lasting fear, and physical and psychological damage.” The majority of the interviewed women and girls were gang raped. The victims included children and pregnant women. Some of the abused women and girls were held in sexual slavery for several weeks. As Amnesty International concluded: “The patterns of sexual violence emerging from survivors’ accounts indicate that the violations have been part of a strategy to terrorize, degrade, and humiliate both the victims and their ethnic group.” In December 2021, Amnesty International and Human Rights Watch published a detailed account of the situation in Tigray, indicating that “Amhara security forces are responsible for a surge of mass detentions, killings, and forced expulsions of ethnic Tigrayns in the Western Tigray territory of northern Ethiopia.”

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: