Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Malawi Finds Mass Grave of Ethiopians | ማላዊ የኢትዮጵያውያን የጅምላ መቃብር አገኘች | ዋይ! ዋይ! ዋይ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2022

💭 የማላዊ ፖሊስ ኢትዮጵያውያን ፍልሠተኞች ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸውን የ፳፭/25 ሰዎች አስከሬን በጅምላ ተቀብሮ ማግኘቱን ትናንት አስታውቋል።

“መቃብሩ የተገኘው ማክሰኞ ነበር። በማግሥቱ የአጥር ከለላ አበጅተን አስከሬኖቹን ቆፍርን ማውጣት ጀመርን። እስከአሁን ፳፭/25 አስከሬኖችን አውጥተናል” ሲሉ የፖሊስ ቃል አቀባዩ ፒተር ካላያ ለኤኤፍፒ የዜና ወኪል ተናግረዋል።

ፖሊስ ወሬውን ያገኘው ከሉሎንግዌ በስተሰሜን ፪፻፶/250 ኪሜ እርቀት ላይ ከምትገኝ “ምዚምባ” በተባለች መንደር ካሉ ነዋሪዎች እንደሆነ ታውቋል። ነዋሪዎቹ የዱር ማር ቆረጣ ላይ ሳሉ ድንገት ሰዎቹ የተቀበሩበት ሥፍራ ማግኘታቸው ታውቋል።

“በማላዊ በኩል ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊሻገሩ የሞከሩ ሕገ-ወጥ ሠደተኞች እንደሆኑ እንጠረጥራለን” ብለዋል ፒተር።

ከሥፍራው በተገኘው መረጃ መሠረትም ሟቾቹ እድሜያቸው ከ፳፭/25 እስከ ፵/40 የሆኑ ኢትዮጵያውያን ናችው ብለዋል ፒተር።

እየፈረሰ ያለው በድን ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ ለምርመራ መላኩም ታውቋል።

በግምት ካለፈው አንድ ወር ወዲህ የተቀበሩ ይመስላል ብለዋል የፖሊሱ ቃል አቀባይ ፒተር።

ከአህጉሪቱ በተሻለ በኢንዱስትሪ የበለጸገችው ደቡብ አፍሪካ ከምሥራቅ አፍሪካና ከሌሎች የአህጉሪቱ ክፍሎች ለሚነሱ ድህነት ለተጫናቸው ስደተኞች መስህብ ነች። ማላዊ ደግሞ ተመራጭ አቋራጭ ነች።

ፒተር ካላያ እንዳሉት በዚህ ዓመት ከጥር እስከ መስከረም ባለው ግዜ ውስጥ ብቻ ፪፻፳፩/221 ሕገ-ወጥ ፍልሰተኞችን ማላዊ ድንበሯን አቋርጠው ሲያልፉ ይዛለች። ከእነዚህ ውስጥ ፻፹፮/186ቱ ኢትዮጵያን ናቸው።

💭 የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በትግራይ ጭፍጨፋውን ባጧጧፈበት ወቅትና ከሤረኞቹ አጋሮቹ ከሕወሓት ጋር አሳፋሪ በሆነ መልክ ለፊታችን ሰኞ በደቡብ አፍሪቃ የድርድር ድራማባዘጋጀበት እና በኦርቶዶክስ ጽዮናውያን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ እንዲቀጥል በአዲስ አበባ ሰልፍ በጠራበት የቅዳሜ ዋዜማ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በድጋሚ ለዋቄዮአላህሉሲፈር አምላኩ የደም መስዋዕት አቀረበለት።

እርኩሱ የኢሬቻ መንፈስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ አንስቶ በአገራችን ሞትና ባርነት ነግሷል።

😈 ታዲያ፤ እነዚህን ጋላ-ኦሮሞዎች ዝም ብሎ ማየቱ አይበቃንምን?! ምን እየጠበቅን ነው? ለምንድንስ ነው የራሳችንን የቤት ሥራ ለልጆቻችን የምናሻግረው? ጋላ-ኦሮሞዎች በኢትዮጵያ ይነግሱ ዘንድ እግዚአብሔር በጭራሽ አይፈቅድላቸውም፤ ያለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፤ በተለይ አፄ ቴዎድሮስንና አፄ ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በዳግማዊ ምንሊክ/ጣይቱ ፣ በኃይለ ሥላሴ፣ በመንግስቱ ኃይለ ማርያምና በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዘመናት የነገሱት ጋላ-ኦሮሞዎች የኢትዮጵያ ጠላቶ መሆናቸውን ደግመው ደጋግመው በግልጽ አሳዩን እኮ!

🐷 የሞትና ባርነት መንፈስ ለኢትዮጵያ ያመጣው እርኩስ ጋላ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ

ባፋጣኝ በእሳት መጥረግ የእያንዳዱ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው። ይህን አውሬ ያስወገደ ይጸድቃል!

R.I.P 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

💭 Malawi Police Exhume 25 Bodies of Ethiopians in Mass Grave. A mass grave was discovered in a government forest reserve in Mzimba district.

Following the discovery of a mass grave in which 25 bodies were found, Malawi police have arrested 72 Ethiopian men who were found hiding in a forest reserve in the northern border town of Karonga.

Ten Malawians have also been arrested on suspicion of being part of a syndicate involved in trafficking the Ethiopians.

On Wednesday, a mass grave was discovered in a government forest reserve in Mzimba district, some 300 km (185 miles) south of where the Ethiopian men were arrested on Thursday.

Young boys from the area are said to have gone into the forest reserve to harvest honey when they were first greeted by the pungent smell of rotting bodies before they discovered body parts including heads and limbs.

The boys reported the matter to village elders who in turn notified the police who went to the forest and discovered the mass grave.

On Thursday morning, a separate grave near the one found on Wednesday was also discovered, where another four bodies were unearthed.

Homeland Security Minister Jean Sendeza, who has travelled to the scene of the mass graves, says authorities plan to conduct a post-mortem to ascertain the causes of death.

Human trafficking has become a huge challenge in Malawi, where hundreds of people are regularly arrested and deported for illegally entering the country with the help of organised syndicates.

Last April, up to 140 illegal immigrants were arrested by Malawi police. They included 133 Ethiopian nationals, six from Bangladesh and one from Pakistan. They are yet to face trial.

Police say the 72 Ethiopians and 10 Malawians arrested on Thursday will soon be taken to court to answer various charges connected to human trafficking and violation of immigration laws.

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: