7 Years Later U.S. Begins Ebola Screenings at Airports for Uganda Travelers
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2022

💭 ከ ሰባት ዓመታት በኋላ ዩ.ኤስ. አሜሪካ ለኡጋንዳ ተጓዦች በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኢቦላ ወረርሽኝ ምርመራ ማድረግ ጀመረች።
👹 ሉሲፈራውያኑ ሰሞኑን ከሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ጎን በኡጋንዳ ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል። ምስጢሩ፤ “ወርቅ” ነው። በኡጋንዳ ከአስራ ሁለት ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል የሚል ዜና ሰሞኑን በመናፈስ ላይ ነው።
ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያዋረደውን የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አንስቶ ቅጥረኛውን ዊሊያም ሩቶን ከተካ በኋላ፤ ወስላታው ሩቶ የመጀመሪያውን ጉብኝቱን ያካሄድው በአዲስ አበባ ነበር፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ለመውረስና ለአረመኔው ግራኝ አንድነትን ለማሳየት። በበነገታውም ሩቶ ያመራው ወደ ኡጋንዳ ነበር። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዎሪ ሙሴቬኒ ጄነራል ልጅ ምናልባት በሲ.አይ.ኤ በኩል ለመፈንቅለ መንግስት እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል፤ ሰሞኑን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ልጃቸው ጄነራል ካይኒሩጋባ የኬንያን ዋና ከተማ ናይሮቢን፤ እወራለሁ፤ በቀናት ውስጥ መቆጣጠር እችላለሁ” ለማለት ደፍረው ነው ነበር። “የኡጋንዳ መሪዎች ከሕወሓት ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፣ ተዋጊዎች በኡጋንዳ ይሰለጥናሉ…” የሚሉ ዜናዎችንስ ስንሰማ አልነበረምን? ምስጢሩ ምን ይሆን?
ከዚህ በተጨማሪ የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳ በከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ ነው።
👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!
👹 ሉሲፈራውያን ተስፋ ቆርጠዋል፤ ስለዚህ ወርቅን፣ ዕጣንና ከርቤን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ አንዱ ተልዕኮ የሦስቱም ውድና ብርቅዬ ነገሮች ምንጭ አክሱም ጽዮን በመሆኗ ነው።

የዕጣን ዛፎቹ (የጦርነቱ አንዱ ተልዕኮ ይህን እንደ ኮሮና ያሉ ወረርሽኞችን የሚከላከለውን ዕጣን የሚያወጣውን ‘የሕይወት ዛፍ‘ ለሉሲፈራውያኑ አንጋፋ የዓለማችን መድኃኒት ዓምራች ኩባንያዎች ሲባል ማውደም መሆኑን በተደጋጋሚ አውስቼ ነበር።
ዕጣን እና ከርቤ ምናልባት በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜያቸው በጣም የታወቁ ናቸው። እነዚህ የዛፍ ጭማቂዎች በዓለም ዙሪያ ለስድስት ሺህ ዓመታት ያህል በጣም የተከበሩ ናቸው። እነዚህ ጥሩ መዓዛ ያላቸው የዕጣንና ከርቤ ዛፎች “በቅርቡ ወደ መጥፋት ሊያመሩ ይችላሉ።” የሚለው ስጋት መሰማት ከጀመረ ዓመታት አስቆጥሯል። የእነዚህ ዛፎች መነሻ ከአክሱም ጽዮን ነው።
🛑 ታዲያ ወርቅን፣ ዕጣንን እና ከርቤን በጣም ውድ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድን ነው?
- ❖ ወርቅ = ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ ነው።
- ❖ ዕጣን = ኢየሱስ የሁሉ አምላክ ነው።
- ❖ ከርቤ = ኢየሱስ የማይሞት ነው።
😇 ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ ዕጣንና ከርቤ የመገበራቸው ምስጢር፡–
የጌታችንን ልደት በኮከብ ተረድተው ሰብአ ሰገል (የጥበብ ሰዎች) ማንቱሲማር፣ ሜልኩ በዲዳስፋ የተባሉ የፋርስ ነገሥታት ወርቅ፣ ዕጣን ከርቤ አምጥተው የመገበራቸው (አምሐ አድርገው የመስጠታቸው) ምስጢር እንደምንድን ነው ቢሉ፡–
❖ ወርቅ፡–
ወርቅ መገበራቸው ይኸን የምንገብርላቸው ነገሥታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ነህ፤ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ፤ አንድም ወርቅ ጽሩይ ነው፤ ጽሩየ ባሕርይ ነህ ሲሉ፤ እንዲሁም በአንተ ያመኑ ምዕመናንም ጽሩያነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ወርቅ የሃይማኖት ምሳሌ ነው። የሃይማኖት ጽሩይነቱና ግብዝነቱ የሚታወቅ መከራ ሲቀበሉበት ነውና።
❖ ዕጣን፡–
ዕጣን መገበራቸው ይህንን የምናጥናቸው ጣዖታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ። አንድም ዕጣን ምዑዝ ነው፤ አንተም በባሕርይ ምዑዝ ነህ ሲሉ እንዲሁ ደግሞ በአንተም የሚያምኑ ምእመናንን ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ዕጣን የተስፋ ምሳሌ ነው። ዕጣን ከሩቅ እንዲሸት ተስፋ ያልያዙትን እንደያዙት ያላዩትን እንዳዩት ታደርጋለችና።
❖ ከርቤ፡–
ከርቤ መገበራቸው ምንም ቀድሞ ያልተፈጠርህ በኋላም የማታልፍ ብትሆንም በሰውነትህ መራራ ሞትን ትቀበላለህ ሲሉ፤ አንድም ከርቤ የተሰበረውን ይጠግናል፤ የተለየውን አንድ ያደርጋል። አንተም ከማኅበረ መላእክት የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ፤ ጽንዓ ነፍስ ሰጥተህ ታጸናዋለህ ሲሉ። አንድም በዕለተ ዓርብ ያቀምሱታልና ከርቤ አመጡለት። ከርቤ የምዕመናን ምሳሌ ነው። በፍቅር አንድ ይሆናሉና። ከርቤ የፍቅር ምሳሌ ነው። ከርቤ አንድ እንዲያደርግ ፤ ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና።
በአጠቃላይ ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ እጣን ከርቤ የገበሩለት ሃይማኖት፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ገንዘቦችህ ናቸው ሲሉ ነው። በሌላ መልኩ ወርቅ ለመንግሥቱ፣ ዕጣን ለመለኮቱ፣ ከርቤ ለሞቱ ምሳሌ ናቸው።
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፰፤]❖❖❖
፩ ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ።
፪ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው።
፫ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው።
፬ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።
👹 The Luciferians are desperate for:
- ❖ GOLD = Jesus is King of The Ages
- ❖ FRANKINCENSE = Jesus is The God of all
- ❖ MYRRH = Jesus is the Immortal One
💭 FRANKINCENSE protects against CORONAVIRUS

❖ GOLD = A Sign that Jesus is The King of Israel, of The Entire Universe, and of The Kingdom of God to come.
❖ FRANKINCENSE = A Symbol of Jesus’ Priestly Role. Signify the fact that Jesus is God, since incense is for worship, and only God may be worshiped.
❖ MYRRH = is for the Lord Jesus who has come to die as the perfect sacrifice for the people. For the dead were anointed with myrrh, as Jesus Himself was anointed.
💭 The U.S. Centers for Disease Control and Prevention (CDC), Department of Homeland Security (DHS), and Customs and Border Protection (CBP) on Thursday implemented Ebola testing for travelers who have visited Uganda within the past 21 days.
Uganda is currently battling an Ebola outbreak that killed at least nine people over the past two weeks.
The U.S. Embassy in Uganda advised travelers that flights from Uganda to the United States must arrive at five selected airports — JFK, Newark, Atlanta, Chicago O’Hare, or Dulles — so they can be screened. The embassy reassured travelers that the risk of contracting Ebola is “currently low.”
The United States normally receives about 140 passengers per day who have visited Uganda recently, and more than half of them already pass through those five airports.
Similar steps were taken in March 2021, when travelers from the Democratic Republic of Congo and Guinea were routed through six U.S. airports for Ebola screening.
The Ugandan Ebola outbreak is troubling to international health officials because it managed to spread for three weeks before the first case was formally noted on September 20. It also seems to be spreading with unusual speed, although the total number of cases remains low. Ebola can remain undetected inside a human carrier for long periods of time and can be spread by animals.
As of Thursday, there have been 43 confirmed cases and nine fatalities from the outbreak, most of them in Uganda’s central administrative and commercial hub of Mubende. Six of the infections, and four of the fatalities, occurred among healthcare workers. To date, no infections have been reported outside of Uganda.
Uganda’s health ministry believes at least 18 other people may have died from Ebola before the outbreak was declared but the bodies were buried before they could be tested.
Uganda is suffering from the relatively uncommon Sudan strain of Ebola, for which there is currently no approved vaccine. Six possible vaccines are under development, with the most promising candidate developed by the U.S. National Institute of Allergy and Infectious Diseases (NIAID) in Bethesda, Maryland. NIAID is reportedly considering a small shipment of its vaccine to Uganda within the next week for emergency use.
The outbreak is already the largest faced by Uganda in over 20 years and World Health Organization (W.H.O.) emergency operations manager Dr. Fiona Braka warned on Thursday that “we still haven’t reached the peak.”
Braka noted that contact tracing has been completed for only about three-quarters of the people exposed to Ebola, since it was circulating for some days before the outbreak was officially declared, so people carrying the highly infectious disease might have moved outside the controlled area in Uganda.
______________
Leave a Reply