Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 24th, 2022

Horrific Desecration of Christian Armenian Woman by Muslim Azerbaijani Soldiers

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2022

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ የአዘርበጃን ሙስሊም ወታደሮች በክርስቲያን አርመናዊ እኅታችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂና ውርደት የተሞላበት ግድያ

✞✞✞

R.I.P ነፍስ ይማር

እስማኤል በአብርሐም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ ላይ ዘምቷል✞

ጂሃድ በዓለማችን ጥንታውያኑ ክርስቲያኖች አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ

በኔቶ ፈቃድ የድሮን ጂሃድ የምታካሂደዋና በሁለቱ ጥንታዊ የዓለማችን የክርስቲያን ሃገራት በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ የጦር ወንጀል እየፈፀመች ያለችው ቱርክ በጣም አቅበቅዝብዟታል፤ መጥፊያዋ ተቃርቧልና በአረሜኒያም በኢትዮጵያም ከአባሪዎቿ አዛሪዎችና ኦሮሞዎች ጋር ሆና አሰቃቂ ተግባራትን በመፈጸምና በማስፈጸፍ ላይ ተገኛለች። ወዮላት!

እንግዲህ ካለፉት ሁለት ዓመታት አንስቶ በትግራይ፣ በአማራ፣ በኦሮሞ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች አረመኔዎቹን የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑትን ቱርኮችንና አረቦችን ጋብዞ ወደ ሃገር ባስገባው በከሃዲዎቹና በእርኩሶቹ ጋላኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው አማካኝነት የተፈጸሙት ዓይነት እኵይ ተግባራት የቱርክ አጋር አዘርበጃንም ዛሬ በእኅት አገር አርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ በጣም ተመሳሳይ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በመፈጸም ላይ ናት።

ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፤ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን፤ ሙስሊሞች አርሜኒያዊቷን ክርስቲያን ሴት እኅታችንን ወስደው እግሮቿን ይዘው ጣቶቿን ቆረጡበት፣ ከዚያም የተቆረጠውን ጣቷን ወደ አፏ አስገብተው ራቁቷን አስቀርተው እየተሳለቁ ይህን ቪዲዮ ቀረጹት። አንዱ ሙስሊም አውሬ እንዲህ ሲል ይሰማል:- “ሴት ዉሻዋን እዩ… እሷ ድንጋይ ሆቀረች እኮ! ሃሃሃ!።”

በትናንትናው አርብ ዕለት፣ የአርሜኒያ መከላከያ ሚኒስቴር በሴፕቴምበር 13-14 በአርሜኒያና አዘርባጃን ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት የተገደለችው ሴት መሞቷን አረጋግጧል።

በአዘርባይጃን ወታደር የተቀረፀ በሚመስል መልኩ ቀረጻው ሁለት ሴቶችን ጨምሮ በርካታ የአርመን ወታደሮች አስከሬንን ያሳያል።

ራቁቷን ከቀረችው ከሴቶቹ አንዷ እኅታችን አካል በጡቷ እና በሆዷ ላይ ጽሑፍ ተጽፎ ይታያል ። በአይኖቿ ፍሬዎች ዙሪያ ድንጋይ ተቀምጧል በአፏ ውስጥ ደግሞ የተቆረጠው ጣቷ ተሰክቷል። 😠😠😠 😢😢😢

ትዕይንቱን የሚቀርጸው ሰው በአዘርባጃኒ አስተያየቱን ሰጥቷል፡- “ሴት ዉሻውን እዩ፣ ሁለት ሴቶች አሉ። ሴትዮዋ ድንጋይ ሆነች።”

የአርሜኒያ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም በደቡባዊ ቫዮት ዶዞር ግዛት ውስጥ በምትገኘው ጄርሙክ ሪዞርት ከተማን በጎበኙበት ወቅት ስለ ቀረጻው ተናግረዋል። ከተማዋ በአዘርባጃን የተኩስ ድብደባ የተፈፀመባት ሲሆን በጦርነቱ ወቅት የአዘርባጃን ወታደሮች በከተማዋ አቅራቢያ የሚገኙ ቦታዎችን ተቆጣጥረዋቸዋል።

ኤድዋርድ አስሪያን ለዲፕሎማቶቹ እንደተናገሩት፤ “ለመግለጽ ቃላት አላገኘሁም፤ አዛሪዎቹ ሙስሊሞች በእኛ የውጊያ ቦታ ላይ በአገልጋዮቻችን ላይ፣ በሴቶች አገልጋዮችን ላይ ጨምሮ አሰቃቂ ድርጊቶችን ፈጽመዋል። “የሴት ወታደሯን እንዴት እንደገነጣጠሏት፣ እግሮቿን እና ጣቶቿን እንደቆረጡባት፣ እርቃኗን እንደገፈፏት፣ ይህ የመጨረሻው የጭካኔ ደረጃ ነው!” በማለት ለአዛሪዎቹ ቪዲዮውን እንደሚያሳዩአቸው ቃል ገብተዋል።

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

እንግዲህ ተመሳሳይና ከዚህም የከፋ ነገር ነው በኢትዮጵያም እየተፈጸመ ያለው። አዎ! 👉 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል፦

🔥 ዛሬ ከትግራይ እስከ ወለጋና ባሌ እያየን ያለነው ይህን የጋላ-ኦሮሞዎችን ተመሳሳይ የሆነ ክፉነትን፣ አረመኔነትንና ጭካኔን ነው!

  • ❖ አክሱም
  • ❖ ማሕበረ ዴጎ
  • ❖ ደብረ ዳሞ
  • ❖ ደብረ አባይ
  • ❖ ማርያም ደንገላት
  • ❖ ውቕሮ
  • ❖ ማይካድራ
  • ❖ ሑመራ
  • ❖ አጣዬ
  • ❖ ከሚሴ
  • ❖ ቡራዩ
  • ❖ ናዝሬት
  • ❖ አዋሳ
  • ❖ ሰላሌ
  • ❖ መተከል
  • ❖ ደምቢዶሎ
  • ❖ ሻሸመኔ
  • ❖ ነገሌ
  • ❖ ነቀምቴ
  • ❖ ጊምቢ
  • ❖ ጋምቤላ
  • ❖ ጅማ
  • ❖ ሐረር
  • ❖ ጅጅጋ

☪ Ishmael vs Abraham, Isaac & Jacob ✞

Jihad vs The World’s ancient Christians of Armenia & Ethiopia

💭 Historical adversary of Armenia & Ethiopia; Turkey – which is waging a NATO green-lighted Drone Jihad everywhere – is unleashing again war crimes and genocide against the two most ancient Christian nations of the world: Armenia and Ethiopia.

👹 Muslims Take Christian Woman, Saw Her Legs Off, Cut Her Fingers Off, Put Her Severed Finger Into Her Mouth, And Strip Her Naked. One Muslim Man Says: “Look At The Bitch… She Became A Rock.’

On Friday, the Armenian Ministry of Defence confirmed that the woman in question was killed during the clashes on 13–14 September along the Armenia-Azerbaijan border.

The footage, ostensibly filmed by a Muslim Azerbaijani soldier, shows a number of bodies of Armenian soldiers, including two women.

One of the women has been stripped naked with text written across her breasts and stomach. A stone has been placed in her eye socket and a severed finger in her mouth.

The man filming the scene comments in Azerbaijani: ‘look at the bitch, there are two women. She became a rock.’

The Chief of the General Staff of the Armenian Armed Forces spoke about the footage during a visit by foreign diplomats to the resort town of Jermuk in the southern Vayots Dzor Province on Friday. The town was subject to Azerbaijani shelling, with Azerbaijani troops taking control of positions near the town during the fighting.

‘They committed atrocities in our combat positions against our service members, including women service members’, Edward Asryan told the diplomats. ‘I can’t find words to describe how they dismembered a female soldier, cut off her legs, and fingers, stripped her naked, this is the ultimate level of cruelty’, he added, promising to show the video to them.

😠😠😠 😢😢😢

💭 Historical adversary of Armenia & Ethiopia; Turkey – which is waging a NATO green-lighted Drone Jihad everywhere – is unleashing again war crimes and genocide against the two most ancient Christian nations of the world: Armenia and Ethiopia.

👹 This appalling attack shows once again the depths of cruelty and barbarism to which Muslim societies will sink.

Since 2018 We in Ethiopia saw this sort of cruelty and barbarism on such a massive scale when Turkey-Azeirbaijan allied soldiers of the fascist Oromo regime of Ethiopia begun their Jihad against Christians of the Tigray region of Northern Ethiopia.

The Tigrayan people of Northern Ethiopia are still facing an even greater threat. Turkish and Arab agent evil Abiy Ahmed Ali has rallied his supporters around a campaign of blatant ethnic hostility. They portray the Tigrayans as a “cancer,” “weeds,” “daylight hyenas” and “rats.” On several occasions, many of Ahmed’s Oromo soldiers were videotaped saying that they should be destroyed with the “utmost cruelty.” Even Pekka Haavisto, Finland’s foreign minister and EU envoy attested: „Ethiopian leadership vowed to ‘wipe out’ the Tigrayans for 100 years, this looks for us like ethnic cleansing.”

👉 Watch it here: 04:00

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመሰቀሉ ጠላቶች ጋላ-ኦሮሞዎች የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን መንደሮችን ሲያሸብሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2022

ጂሃድ በአርሲ | መጀመሪያ መስቀሉን አነሱት ፥ ዝም ተባሉ ፥ አሁን የመሰቀሉን ልጆች እያረዷቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2020

የተዋሕዶ ልጆች ዝምታ ብዙ መስዋዕት እያስከፈለ ነው!

ከአምስት ወራት በፊት ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፡ በአርሲ ነገሌ መስቀል አደባባይ የተተከለውን ክቡር መስቀል ሲነቅሉት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦

☪ የአማሌቃዉያን ጂሃድ በአርሲ| መሀመዳውያን በነጌሌ ከተማ የሚገኘውን መስቀል ማየት የለብንም ብለው አነሱት

•+ ነገ የአንገት ማዕተብህን ካልበጠስክ የሚልህ አራጅ መምጣቱን ምልክቱ ይኸው።

መሀመዳውያኑ የአርሲ ነገሌ ምእመናንን በመጨረሻም በሕግ ሽፋን መስቀላቸው እንዲነሣ ተደርጓል። ህዝቡም በአባቶች ምክርና ተረጋግቶ መስቀሉ በእንባና በጸሎት ተነቅሎ ተነሥቷል።

በአርሲ ነጌሌ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም ዓመታት በኦርቶዶክሳውያን የመስቀልና የጥምቀት ማክበሪያ ሜዳ ላይ ተተክሎ ይገኝ የነበረውን መስቀለ ክርስቶስ በወሀየቢያ አክራሪ ሙስሊም ባለስልጣናት መስቀሉን ማየት የለብንም በማለት አስቀድሞ በጉልበት ነቅለው ቢወስዱትም የነገሌ ህዝብ ነቅሎ ወጥቶ መስቀሉን ባለ ሥልጣናቱ ከደበቁበት ሥፍራ አስመልሶ ከተነቀለበት ሥፍራ መልሶ ተክሎት የነበረ ቢሆንም

መሀመዳውያኑ አህዛብ ባለሥልጣናት በጉልበት እንደማይችሉ ሲያውቁ በሕግ ሰበብ ከጂኒ ሽመልስ አብዲሳ በተሰጠ ትዕዛዝ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲወስን ተደርጎ መስቀሉን ኦርቶዶክሳውያን እንዲያነሱት ለሀገረ ስብከቱ እንዲደርስ ተደርጓል። ይህ ዛሬ የተፈጸመው ግፍ በእስላሞች ላይ ቢሆን ብላችሁ አስቡት። የሚጠራው ሰልፍ ብዛቱ፣ የሚወጣው ሰይፍም ብዛቱ፣ ዛቻና ፉከራው መግለጫው ራሱ ብዛቱ ለጉድ በሆነ ነበር።

አባቶቻችንም ይሄን አስታክከው መሀመዳውያኑ የጅምላ እልቂት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ በማሰብ ህዝብ በኦሮሚያ ወታደር እንዳይረሸን ሲሉ በዛሬው ዕለት የከተማና የገጠሩ የተዋሕዶ ልጆች በተገኙበት በታላቅ ጸሎትና በታላቅ ልቅሶ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ የመስቀል ምልክታችን እንዲህ በሚያሳዝን መልኩ በለቅሶ እና በእንባ ታጀቦ ከነበረበት የመስቀል አደባባይ ወደ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን በክብር ታጅቦ ወደ ደብሩ ከሄደ በኋላ በተዘጋጀለት ስፍራ በዚህ መልኩ በክብር ተተክሏል።

ይሄ ምልክት ነው። ትግራይ አክሱም ያለህ፣ ጎንደር ጎጃም ወለጋ ጅማ ባሌ ያለህ፣ ሆሣዕና ወላይታ ጋሙጎፋ ያለህ የተዋሕዶ ተከታይ ይሄ ምልክት ነው። አዲስ አበባ ለአርሲ ነገሌ ቅርብ የሆነ ከተማ ነው። የሚገርመው በአርሲ ነገሌ የሚሾሙ ከንቲባዎች የመመረጫ ዋናው መስፈርታቸው የነበረው “ በመስቀል አደባዩ ላይ የተተከለውን መስቀል የሚያስነሳ” መሆን ነበረበት። እናም አሁን በስንትና ስንት ሙከራ የግራኝ ዐቢይ ምልምል ሽመልስ አውሬሪሳ ገብቶበት የአሁኑ ከንቲባ ተሳክቶለታል።

“ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን።”[ፊልጵ ፫፥፲፰፡፳]

በተዋሕዶ ልጆች ላይ በኦሮሚያ ሲዖል እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ በግራኝ ዐቢይ አህመድ መስተዳደር በደንብ ተጠንቶበትና በቅደም ተከተልም እንደሚካሄድ በአርሲ ነገሌ የተፈጸመው ጂሃዳዊ ዘመቻ ይጠቁመናል።

እስኪ ተመልከቱ፦ አታላዩ ዐቢይ አህመድ አገር–አቀፍ ምርጫውን ከግንቦት ወር አንስቶ የክረምቱንና የፍልሰታ ጾም ሳምንታት በመጠቀም ወደ ነሐሴ መጀመሪያ አዘዋውሮት ነበር ከዚያም ነሐሴ መጨረሻ እንዲሆን ወሰነ። ኮሮና ከመምጣቷ በፊት ይህ ምርጫ እስኪደርስ ድረስ አሁን በምናያቸው ሁለት ጉዳዮች የሕዝቡን ቀልብ ለመግፈፍ አቀዱ። እነዚህም፦

  • 👉 ፩ኛ. የሕዳሴውን ግድብ በሐምሌ ወር ላይ “እንሞላዋለን ፥ አንሞላውም“
  • 👉 ፪ኛ. አጫሉን ገድሎ ጂሃድ ማካሄድ

እነ ግራኝ ዐቢዮት ይህን ነው ያሰቡት፦

👉 ፩ኛ. “የሕዳሴው ግድብ የኦሮሚያ ነው፤ የምርጫ ካርዳችንም ነው። ሙሌቱን የምንጀምር ከሆነ መጀመሪያ ላይ ሰው እንዲጠራጠርና እንዲኮንነን እናደርገዋለን፤ በዚህም ቀኑ ሲደርስ ባንቧውን ከፍተን ተቃዋሚዎቻችንን እናሳፍራቸዋለን። ይህም በሚቀጥለው ነሐሴ ወር በሚደረገው ምርጫ ተወዳጅነትን ያመጣልናል፤ ድምጽ ይገዛልናል። ግድቡን የማንሞላው ከሆነ እና ሕዝቡም ጸጥ ካለ አረቦቹ ወንድሞቻችን ስለማይቀየሙን ገንዘባቸውን ያጎርፉልናል። ሞላነውም አልሞላነውም ቤኒሻንጉልና ግድቡ በእኛ በኦሮሞዎች እጅ ይገባል“

👉 ፪ኛ. ጂሃድ ፥ “የግድቡን ሙሌት ለመጀመር ከተገደድን አስቀድመን የደም መስዋዕት እንጠይቃለን። በኦሮሞዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን ወንድማችንን አጫሉን እንገድለው እና ለማስመሰል ጀዋርን ይዘን ማቆያ ቤት ውስጥ እናስገባዋለን፤ የተቃዋሚውንም ኃይል ለጠላት አሳልፈን አንሰጠውም፤ በእኛ ውስጥ ይቀራል፤(የ ሄጌል Thesis–Antithesis–Synthesis ሞዴል)፥ በዚህም መሀመዳውያኑን በቁጣ እንቀሰቅሰውና ኦሮሚያን ከተዋሕዶ ልጆች እንዲያጸዳልን፤ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኖችን እና ንብረቶችን ሁሉ እንዲያወድምልን እናደርገዋለንን። ጎን ለጎን ደግሞ የሚፈታተኑንን እነ እስክንድር ነጋን፣ ስንታየሁ ቸኮልን፣ ልደቱ አያሌውን (ልብ በል፦ አስቀድመው ከጃዋር ጋር በኦ.ኤም. ኤን ጂሃድ ቲቪ አብሮ እንዲቀርብ ተደርጓል፤ ሞኙ አቶ ልደቱ)እናስራቸዋለን፤ በዚህ ወቅት ኢንተርኔቱን እንዘጋዋለን፤ መረጃው ከእኛ ጉያ ብቻ እንዲወጣ ይደረጋል። በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፎች!። አሁን ተገቢውን ያህል የተዋሕዶ ሰው ከጨፈጨፍን እና ከአሰርን በኋላ “ምናልባት” ሕዝቡ ከተቆጣ በበነገታው የሕዳሴ ግድቡን ሙሌት ለመጀመር እኔ ዐቢይ አህመድ ወደ ቤኒሻንጉል አመራና ቪዲዮ ለቅቄ አሳየዋለሁ። ያኔም የዘጋነውን ኢንተርኔቱን ስለምንከፍተው ሁሉም ስለዚህ ጉዳይ ብቻ እንዲያወራና እንዲያሳይ ይገደዳል። በዚህም ሕዝቡ የተገደሉበትን ወንድሞቹን እና እህቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ሴት ልጆቹና ወንድ ልጆቹን እንዲረሳ ይደረጋል፤ ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” ብለን በመተረትና ጮቤ በመርገጥ ቀጣዩን የዋቄዮ–አላህ ዘመቻ እናጧጥፈዋለን”

እያየን ነው የዚህን ትውልድ ዝቅጠትና ጥልቅ ውድቀት? ወገኑ የዋቄዮ–አላህ ልጅ ስላልሆነ ብቻ ተመንጥሮ በሚገደልበት በዚህ የሃዘን እና የለቅሶ ዘመን አንዳንድ ክሃዲ ባንዳዎች ገና ካሁኑ “ግድቡ ሞላ! እልልልል!” ማለት ጀምረዋል። የግልገል ጊቤን ግድብ የሕዳስዌ ግድብ ነው ብለው ቪዲዮ ለቅቀዋል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመሰቀሉ ጠላቶች የሆኑት ቱርኮች የክርስቲያን አርሜኒያውያን መንደሮችን ሲያሸብሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2022

መሀመዳውያኑ የመስቀሉ ጠላቶች ለሺህ አራት መቶ ያህል በክርስቲያኑ ዓለም ላይ ጂሃድ እያካሄዱ ነው። ኡስማን ቱርኮች በአስራ አምስተኛው ምዕተ ዓመት ላይ ዛሬ ቱርክ የተባለውን የኦርቶዶክስ ግሪኮችንና አርመኖችን እንዲሁም የዞራስትራውያን ኩርዶችን ግዛት ወርረው በመያዝ ቁስጥንጥንያን ሳይቀር ተቆጣጠሩ።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ደግሞ ወደ ኢትዮጵያ አምርተው በሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች በኩል ክርስቲያን ኢትዮጵያን ወርረው ከሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አባቶቻችንንና እናቶቻችንን ጨፈጨፏቸው፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን እንዲሁም ብዙ ቅርሶችን አወደሟቸው። ከመቶ ዓመታት በፊት ደግሞ መጀመሪያ በአርሜኒያውያን ላይ ቀጥሎም፤ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀውን ጂሃድ በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ በማካሄድ ቀስበቀስ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ይገኛሉ። አዎ! ዛሬም በጋላ-ኦሮሞዎች፣ በመሀመዳውያኑ እና ፕሮቴስታንቶች እርዳታ ነው የዘር ማጥፋት ወንጀል በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በመፈጸም ላይ ያሉት።

500 years ago the Ottoman Turks, together with the Somalis and Oromos of Africa massacred more than three million African Christians of Ethiopia. 300 years later, the Turks slaughtered as many as 1.5 million Armenians in the #ArmenianGenocide. Today, the Turks massacred Armenians in Azeirbajan, they even travelled accross Africa to work together with their natural allies — Somalis and Oromos– and are again bombing and starving to death millions of ancient African Christians of Ethiopia in the # TigrayGenocide.

👹 የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በ አክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን ከመጀመሩ ከሦስት ወራት በፊት ይህን አጠር ያለ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፣ ቪዲዮውን የመስቀሉ ጠላቶች ከእነ ቻኔሌ አሳግደውታል፤

💭 The Coming Armenian & Ethiopian Genocide | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መንፈስ ነግሷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 22, 2020

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

ይህን ቪዲዮ ኮምፒውተራችሁ ላይ ቶሎ አውርዱት! Western Armenia / ምዕራብ አርሜኒያ = ቤኒ ሻንጉል–ጉሙዝ

ልክ አሁን በዐቢይ አህመድ በሚመራው ቄሮ እና በጀዋር የዋቄዮ–አላህ ልጆች መካከል ሆን ተብሎ የተፈጠረ ሰው ሰራሽ መቃቃር እንዲፈጠር እንደተደረገው፤ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በተጨፈጨፉባት ቱርክም ተመሳሳይ መቃቃር በኦቶማን ቱርክ መሪ/ ሱልጣን እና “ወጣት ቱርኮች/ Young Turks„ ነበር።

የሚገርም ተመሳሳይነት፦ ልክ አሁን “ከዐቢይ ጋር ነን” በማለት እራሳቸውን እንደሚያታልሉት ኢትዮጵያውያን፡ በዚያን ጊዜም አርሚኒያውያኑም ክርስቲያን አርሜኒያውያንን በጣም ሲጠላ ከነበረው የቱርክ መሪ / ሱልጣን የተሻለ መብት ይሰጡናል ብለው ያመኑባቸውን “ወጣት ቱርኮችን/ Young Turks„ በምርጫ በመምረጥ ሥልጣን ላይ አወጧቸው። ብዙም ሳይቆይ እነዚህ “ወጣት ቱርኮች” የመጀመሪያውን የዘር ጭፍጨፋ ተግባር በክርስቲያን አርሜኒያ ወገኖቻችን ላይ ፈጸሙ። አዎ! የዛሬዋ ኢትዮጵያም ሁኔታ ያን ጀነሳይድ በጣም ያስታውሰናል! ለዚህም የተዋሕዶ ልጆችን የግራኝ ዐቢይ አህመድ ደጋፊ ለማድረግ ተግተው በመሥራት ላይ ያሉት እነ ዳንኤል ክብረትና ዘመድኩን በቀለ ተጠያቂዎች ናቸው።

የዘር ዕልቂቱ የታቀደው በሁለቱ ጥንታውያን እህትማማች ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ነው። ይህ የተረገመ ትውልድ ክርስቲያን አርሜኒያውያንን ከኢትዮጵያ አባርሮ አህዛብ ቱርኮችን እና አረቦችን ወደ ቅድስት አገሩ አስገብቷል። አገር መከበቧን ደጋግመን ስናስጠነቅቅ ወገን ጆሮ ዳባ ልበስ ብሏል፤ በኦሮሚያ ጀነሳይድ ማግስት “ግድቡ ሞላ እልል!” እያለ እራሱን በማታለል መጨፈሩን መርጧል።

“ኢትዮጵያዊው” ግድቡ በሚገኝበት ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ በተባለው ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት የዘር ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ እንደሆነ እና ኦሮሞ ሙስሊሞች ብቻ እንዲሰፍሩበት መደረጉን ማየት አልቻለም። ላቡን ጠብ አድርጎ ባገኘው ገንዘ ያሠራውን ግድብ የመጭዋ ኦሮሚያ ዳግማዊ ግራኝ/ዳግማዊ አባ ጂፋር ለአረቦችና ለግብጽ በወላሂ! አሳልፎ መስጠቱን/ መሸጡን ዛሬም አልተረዳውም። ደቡብ ክልልን በታትኖ በኦሮሚያ ሥር ካደረገ በኋላ፣ እስላማዊት ኦሮሚያ፣ እስላማዊት ስልጤ ይመሠረታሉ፤ ከዚያም ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ጠላት የሰጠንን ህገ–መንግስት አንቀጽ 39 ተጠቅማ “ነፃ” ትወጣና ከኦሮሚያ እና ስልጤ ጋር “ካሊፋት ኩሽ” ይመሠርታሉ። በዚህ መልክ ኢትዮጵያውያንን እንደ ህፃን ለማታላል በተሠራው የሚሌኒየም ድራማ ግድቡ በግብጽና አረቦች ቁጥጥር ሥር ይውላል ማለት ነው።

ወገን ይህን እንዴት ማወቅ ተሳነው? ጣና በእንቦጭ ሲወረር፣ ኢትዮጵያውያን ጄነራሎቹ እና ኢንጂነሮቹ እንደ ዝንብ ሲረግፉና ኦሮሚያ የተባለው ህገ–ወጥ ክልል ለ33ተኛ ዙር ልዩ ሃይል ሲያሰለጥን እኮ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ ታይቶ ነበር።

እንግዲህ ወገን አሁንም አልዘገየም፤ ስለዚህ ቶሎ ነቅቶ ተገቢውን እርምጃ ባፋጣኝ መውሰድ ግድ ነው፤ አልያ የዘራትን ማጨዱ አይቀርም!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: