Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ማርያማዊት + ቴዲ | ‘ትግራይ’ የኢትዮጵያ በኹር እና ካኽን ናት፣ የትግራይ ሕዝብ ለኢትዮጵያና ተዋሕዶ ነው ዋጋ እየከፈለ ያለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2022

/100 % ትክክል ቴዲና ማርያማዊት እኅታችን! ጎሽ! ይህ ነው መታወቅ ያለበት፣ ይህን ይዘው ነው ጽዮናውያን ደረታቸውን ነፍተው ወራሪ ጋላኦሮሞን ከኢትዮጵያ ምድር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠራርገው ማስወጣት ያለባቸው።

ጽዮናውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ለኢትዮጵያ እየተሰው ውድ ዋጋ ሲከፍሉ እንደቆዩ/እንዳሉ ዛሬ እያየነው ነው። ጋላኦሮሞዎችና ኦሮማራዎች ግን ተጋድሎውንም፣ ድሉንም፣ መስዋዕቱንም፣ በደሉንም፣ ጩኸቱንም፣ እንባውንም በመስረቅ የጽዮናውያንን ብኹርና/ክሕነት ለመውረስ ለመቶ ዓመታት ያህል ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። አቤት ግብዝነት! አቤት ድፍረት! አቤት ቅሌት!

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

ምናልባት እንደ ስህተትእንኳን ብንቆጥረው አጥፊዎቹ፤ “አንታደስም!” በሚል ግትርነት ብልጥነትና አርቆአሳቢነት የጎደለው አካሄድ በመከተል ላይ ያሉት ሕወሓቶች ላይ ነው።

ግን ዛሬም የምጠረጥረው የምዕራባውያኑ ጫና አለበት፤ ሁሉም ለሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው ነው የሚሠሩት እንጂ ከሃያ ዓመታት በላይ ኢትዮጵያን ያስተዳድሩ የነበሩት የሕወሓት መሪዎች “የኢትዮጵያዊነት ካርድ” ወሳኙና የብዙ ችግሮች መፍትሔው እንደሆነ ጠፍቷቸው አይደልም። አዎ! እግዚአብሔርንና ተውሕዶ ክርስትናን ተገን አድርጎ የኢትዮጵያን ስም እያነሱ፣ የጽዮንን/የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ ሕዝቡን ለመምራት የሚችሉ ከሰሜናውያኑ መኻል የፈለቁ መሪዎች ሥልጣን ላይ ማስቀመጡ ጠፍቷቸው አይደለም፤ ነገር ግን ከሉሲፈራውያኑ ጋር በደማቸው/በሕይወታቸው የተፈራረሙት አታላይ እርኩስ ጋላኦሮሞዎቹ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳና ጀዋር መሀመድ ለይስሙላ “የኢትዮጵያን ካርድ” እንዲመዙ ቀስበቀስም ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ወደ ገደል እንዲከቷቸው ማድረግ ነበር። ለዚህ ነው ሁሉንም ነገር አስረክበው ወደ ትግራይ የገቡት። የሲዖል መግቢያ በር ላይ ቁጭ ብለው ያሉት አውሬዎቹ የአሜሪካ አምባሳደሮች እነ ሄርማን ኮኸንና ማይክ ሃመር እኮ ጋላኦሮሞዎቹን አስመልክቶ ሰሞኑን የቀበጣጠሩት ነገር ይህን ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሤራ በደንብ ያረጋግጥልናል። “አሜሪካ የኢትዮጵያን አንድነት ትፈልጋለች!” የሚለው የግብዞች አስተያየት ሙሉ በሙሉ ሐሰት ነው። ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት አንስቶ፣ ዳግማዊ ምንሊክ አፄ ዮሐንስን ገድለው ስልጣኑን እንዲቆጣጠሩ ካደረጉበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያን በማፍረሱ ሤራ ላይ የተጠመዱትና የሰሜን ሰው እስከ ዛሬ ድረስ ሥልጣን ላይ እንዳይወጣ የሚያደርጉት በተቀዳሚነት አውሮፓውያኑ እና አሜሪካውያኑ ናቸው። የመንፈሳዊ ጦርነቱን ስላቻሉትን ቀስበቀስ፣ ሂደት በሂደት እየሠሩ ያሉት።

..አ በ፲፱፻፺፩/1991 .ም ላይ በለንደኑ ስብሰባ ላይ በቋንቋ ላይ የተመሰረቱ ክልሎችን እንድንቀበል፣ የ666ቱን ህገመንግስትእንዲሁም የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸውን ብሔራዊና የክልል ባንዲራዎች እያውለበለብን፤ በአውሬዎቻቸው በእነ ሄርማን ኮኽን አማካኝነት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ የሉሲፈራውያኑ ፍላጎትና ተልዕኮ አስፈጻሚዎች እንድንሆን የተደረግነው ማንነታችንና ምንነታችንን ለመካድ ዝግጁዎች በመሆናችን ነው። እስኪ ይታየን፤ እግዚአብሔር በሰጠን ግዛት፤ ሉሲፈራውያኑ ተመለሱ፤ ወደ አዲስ አበባ እንዳትገቡ!”ከአማራ ክልል ውጡ!” ብለው ሲያዙን?! እነ አቶ ጌታቸው ረዳ እኮ በተደጋጋሚ፤ እኛ ሌላ የማንንም መሬት አንፈልግም፣ እገታውን ለመስበር ነው ከክልላችን የወጣነው!” ሲሉን የሉሲፈራውያኑ ት ዕዛዝና ተልዕኮ አስፈጻሚዎች መሆናቸውን እየነገሩን ነው። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ታዲያ ይህ ደም አያፈላምን?! አሜሪካውያኑ እና አውሮፓውያኑ፤ ሰላማችን፣ ደኽንነታችንና ብልጽግናችንን ለመከላከል ነው ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ሊቢያ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ኢራቅ፣ ሶርያ፣ አፍጋኒስታን፣ ፎክላንድስ/አርጀንቲና፣ ሆንዱራስ፣ ኒካራግዋ፣ ኩባ፣ ሃይቲ ወዘተ ሠራዊታችንን ያስገባነውሲሉን እኮ ከሃምሳ ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። እነሩስ እንዳሰኛቸው በመላው ዓለም ይዋኛሉ፤ የእኛዎቹ ግን ታሪካዊ ግዛታቸውን እንኳን ለማስከበር ት ዕዛዝ ከባዕዳውያኑ ይጠብቃሉ!😠😠😠 😢😢😢

በነገራችን ላይ፤ ይህ ኢትዮጵያን በታትኖ የመቆጣጠሪያው በቋንቋ ላይ የተመሰረተው የክልሎች ሥር ዓት የተቀዳው የደቡብ አፍሪቃ አፓርታይድ ሥርዓትና በተለይም በሰሜን አሜሪካ በቀደምት አሜሪካውያን (ቀይ ሕንዶች) ላይ ከሠሩት ልምድ በመውሰድ ነው። ታሪክ እንዲህ ያስተምረናል፤

... 1786 .ም ላይ ዩናይትድ ስቴትስ ለቀደምት አሜሪካውያን የመጀመሪያውን የማጎሪያ ቦታ አቋቋመች። በዚህም እያንዳንዱን የቀደምት አሜሪካውያን ጎሳ እንደ ነፃና ገለልተኛ ሀገር እንዲቆጠር አደረገች። ይህ ፖሊሲ ከመቶ ለሚበልጡ ዓመታት ሳይበላሽ ቆይቷል። ነገር ግን ፕሬዝደንት ጀምስ ሞንሮ እ... 1821 ባደረጉት ሁለተኛ የመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት፣ የአሜሪካ ተወላጆችን በዚህ በጎሳ ከፋፍሎ የመግዛቱን መንገድ ማስተናገዱ “ኩራታቸውን፣ እድገታቸውን አዘገየልን፣ ይህም በብዙ አጋጣሚዎች ለጥፋታቸው መንገዱን ጠርጓል።ብለው ነበር፤ የአዞ እንባ በማንባት።

In 1786, the United States established its first Native American reservation and approached each tribe as an independent nation. This policy remained intact for more than one hundred years. But as President James Monroe noted in his second inaugural address in 1821, treating Native Americans this way “flattered their pride, retarded their improvement, and in many instances paved the way to their destruction.”

በእኛም ሃገር ተመሳሳይ እኩይ ሥራ ነው በመሥራት ላይ ያሉት። ለጊዜውም ቢሆን ያቀዱት ሁሉ በቅደም ተከተል ተሳክቶላችው ዛሬ በግራኝ አህመድ አማካኝነት ኢትዮጵያን የመበታተኛው የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተደርሷል። በግራኝ እና በህወሃት(ተናበው ነው የሚሠሩት)እንዲጀመር የተደረገው ጦርነት የዚህ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት/ አምስት መቶ ዓመታት በፊት የተጀመረው የፀረኢትዮጵያ ሤራ ሂደት የማገባደጃው ቁልፍ ተግባር ነው።

የሚገርም ነው፤ ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ሃያ ስምንት የሚሆኑትን ጥንታውያኑን የኢትዮጵያን ጎሳዎችና ነገዶችን ሙሉ በሙሉ ከምድረ ገጽ ያጠፉባቸው በፈረንጆቹ 1800ቹ ዓመታት፤ በሰሜን አሜሪካ አውሮፓውያኑ በቀደምት አሜሪካውያን ላይ እንዲሁም በደቡብ አፍሪቃና ናሚቢያ ከሆላንድና ጀርመን የፈለሱት ወራሪዎች ካካሄዷቸው የጀነሳይድና አፓርታይድ ጂሃዳዊ ዓመታት ጋር መገጣጠማቸው ነው። “ኦሮሞን” የፈጠረው ጀርመናዊ ዮኻን ክራምፕ ትዝ አለኝ!

እስኪ ይታየን፤ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ጭንቅላት ኤርትራን ቆርጠው ወሰዱ፣ ከዚያም ግራ እጇን ጅቡቲን ቆርጠው ወሰዱ፣ ዛሬ ደግሞ የጀርባ አጥንቷን ትግራይን ፈልቅቀው በማውጣት ለመገንጠል በመስራት ላይ ናቸው። ይህን ማድረግ ከቻሉ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር አትኖርም። ምናልባት የሉሲፈራውያን ዕቅድ ሊጨናገፍና ኢትዮጵያም ማንሰራራት የምትችለው ኤርትራ፣ ትግራይና ላስታ/ላሊበላ (ቤተ አምሐራ)የተባሉት ክፍለ ሃገራት ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መመስረት ሲችሉ ብቻ ነው። ስለዚህ ዛሬ ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት ኢሳያስ እና ሀወሃት ተወግደው መጀመሪያ ትግርኛ ተናጋሪዎቹ ኢትዮጵያውያን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱ ያረፉበት ሰንደቃችንን ይዘው ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ቢመሠርቱ የሉሲፈራውያኑን ፍኖተ ካርታ ለመቀዳደድ እና ኢትዮጵያንም ለማዳን ከፍተኛ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ የሚል ከፍተኛ እምነት አለኝ። ጀርመን ስትለያይ ምስራቅ እና ምዕራብ እንጅ ሌላ መጠሪያ አልነበራቸውም፤ ኮርያ ስትለያይ ሰሜን እና ደቡብ ኮርያ እንጂ ሌላ መጠሪያ የላቸውም።

ይህ ገና አምና የተገለጸልኝ ጉዳይ ነበር፤ የትግራይ ኃይሎች TDF ገና ከጅምሩ ከመንደርተኝነት ባርነት እራሳቸውን አላቅቀው የሠራዊታቸውን ተልዕኮ ሰፋ ማድረግ ነበረባቸው፤ አፄ ዮሐንስ ዛሬ በኩራት መለወጥ ነበረበት ኢትዮጵያን ከኦሮሙማ ፋሺዝም ለማዳን ‘TDF'”የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ አዳኝ/ ‘የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ሠራዊት ኢነሠ”( ELA) ብሎ እራሱን መሰየም ነበረበት።

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ላለፉት ስምንት ወራት የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት በቃል ከማውገዛቸው በቀር ምንም ሊያደርጉ ያልቻሉበት ዋናው ምክኒያት የጽዮንን እና የጽላተ ሙሴን ኃይል ዓይተው ለማረጋገጥ ስለሚፈልጉ ነው። ለአብዛኛዎቹ የሕዝቡ መሰቃየት እና ማለቅ ብዙም አያሳስባቸውም። አሁን አንድ በአንድ እየወጡ ልክ ራስ አሉላና በከፍተኛ ደረጃ ሲያሞካሿቸው እንደነበረው ጄነራል ፃድቃንንም በማሞካሸት ላይ ናቸው። አዎ! በዘመነ ደርግና በባድሜው ጦርነትም ልታይ ልታይሳይሉ በደንብ አስመስክረዋል። አሁን ደግሞ “ዳግማዊ አሉ አባ ነጋ” የሚለውን በጣም ልዩ የሆነ ክብር ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ በማምራት የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊንና ጭፍሮቹን አንገት ቆርጠው ወደ አክሱም ማምጣት አለባቸው፤ ለጽዮን ልጆች ስቃይና ሰቆቃ ብሎም ለአፄ ዮሐንስ መበቀል አለባቸው። ነፍሳቸውን ይማረውና ጄነራል ሰዓረ ግራኝን በእሳት ጠረገው የሽግግር መንግስት ማቋቋም ነበረባቸው።

የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያን + ተዋሕዶን + አፄ ዮሐንስ የሰጡንን የጽዮንን ሰንደቅ በጭራሽ ለጠላት ማስረከብ የለበትም፤ አሊያ ወጣቱ የኤርትራ እጣ ፈንታ ብቻ ነው የሚገጥመው፤ አሁን ሞኝነት በቃ! በቃ! በቃ!

እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ ለመሳሰልቱ አረመኔ ኦሮሞዎች ስልጣኑን አስረክቦ የትግራይን ሕዝብ እንዲህ ያስጨፈጨፈው ህዋሓት ስለሆነ አብዮት አህመድንና ጭፍሮቹን ባፋጣኝ በእሳት መጥረግ አለበት፤ ወደ ኦሮሚያ ጉብኝት ሲያደርጉ! ጦርነቱ ኢትዮጵያውን ወደካዳት ወደ ደቡቡ መዞር አለበት። ሞኝነት ይብቃ!

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷና ታላቋ ኢትዮጵያ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን የተመለሱትና እግዚአብሔር የሚያውቃት ግዛቶቿ ታደርጋቸው ነበር።

ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝየሚል ጤነኛ ዜጋ ሳይውል ሳያድር ይህን የኦሮሞ አገዛዝ ገርስሶ፤ ኦሮሚያ + ሶማሌየተባሉትን ክልሎች ማፈራረስ አለበት። በኢትዮጵያ ጦርነት ከተካሄደ ከእንግዲህ ወዲህ በሰሜኑ ክፍል ሳይሆን በእነዚህ ሁለት የኢትዮጵያ ግዛቶች መሆን አለበት። አፄ ዮሐንስ ዛሬ ቢኖሩ ይህን ነበር የሚያደርጉት።

አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን ከኦሮሙማ ፋሺዝም ለማዳን’TDF’ “የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ አዳኝ/’የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ሠራዊት’” “ኢነሠ”(ELA) ብሎ እራሱን መሰየም ነበረበት

______________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: