Nine Million People Told to Evacuate in Japan due to ‘Monster’ Typhoon
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 19, 2022
💭 “ናንማዶል” በተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ምክንያት ዘጠኝ ሚሊዮን ሰዎች በጃፓን አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ ተነገራቸው
አይይ…የዚህች ዓለም ነገር ከንቱ ነው። በቃ ለዘመናት የደከሙለት ነገር ሁሉ በሰዓታት ውስጥ ጥርግርግ ብሎ ሄደ። የዓለማችን ነዋሪዎች ልብ ንሰሐ አልገባ ብሏልና ሁሉም በየአህጉሩ የመከራን ጽዋ ይቀምሳል።
☆ ይገርማል፤ ዛሬ ነፃ ግንበኛዋ የብሪታኒያ ንግስት ዳግማዊት ኤልሳቤጥ ከሳምንት በላይ ከወሰደው ከንቱ የሃዘን-መግለጫ ድራማ በኋላ ትቀበራለች። የጃፓን ንጉሳውያን ጥንዶችም ዛሬ በለንደን ተገኝተዋል።
☆ እንደው ሰው፤ “ሰለጠነ” ተባለ አልተባለ በሁሉም አገራት ግብዝና በሜዲያዎቹ በቀላሉ እንደሚታለል/እንደሚጭበረበር በግልጽ አይተነዋል። ለአንዲት የዘጠና ስድስት ዓመት ሴት ይህን ያህል ትኩረትና ለሰዓታትና ለቀናት እየተንበረከኩ ተገቢ ያልሆነ ‘አምላካዊ’ ክብር መስጠት ብሪታኒያውያኑ ከሰሜን ኮሪያ ሕዝብ ባልተናነሰ አዕምሯቸውን ምን ያህል እንዳሳጠቡ ይጠቁመናል። ይህችን በአውሮፓውያኑ ሴፕቴምበር 19 ዕለትን እናስታውሳት፤ ፲፱/19 በእኛ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው።
☆ በዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ነጋሪነት የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ ወረርሽኙን ካወጀ ልክ ከ ፱፻፲፩/911 (እንቍጣጣሽ) ቀናት በፊት ነው ንግስቲቷ የሞተችው። ኮሮና ማለት አክሊል ማለት ነው። ልትሞት ቀናት ሲቀራት፤ ይዟት የነበረው ኮቪድ ወረርሽኝ “በጣም አደከመኝ፣ አደቀቀኝ” ስትል ተናግራ ነበር።
☆ ባለፈው ሳምንት መስከረም ፬/4፤ ንግሥቲቷ በተሰናበተች ልክ በሳምንቱ፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ “የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መጨረሻ ተቃርቧል።” አሉን።
☆ በትናንትናው እሑድ ዕለት ደግሞ፤ ለንግስቲቷ ቀብር ዛሬ ለንደን የሚገኙት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይድን፤ “የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አብቅቷል።” አሉን!
💭 ጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱ | እግዚአብሔር በአቡነ ማትያስ እና በጽዮናውያኑ አትሌቶች በኩል የሚለን ነገር አለ
…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…ጉድ ነው!
🔥 ሮም + ለንደን + በርሊን + ኒውዮርክ + ቶኪዮ + መካ + ዱባይ + ቴህራን + ኢስታንቡል ይወድቃሉ – እየሩሳሌም እንዳደረገችው።
✞የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ በሚወስደው መንገድ ላይ ምልክት እያስተላለፈ ነው። ጃፓን፣ ቻይና፣ አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ፣ ኢራን እና አረቢያ የኢትዮጵያን የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ክፉውን አብዮት አህመድ አሊን መደገፉን ያቆሙ። አውሬው ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል። ይህ አረመኔ አገዛዝ ከሁለት አመት በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የትግራይ ተወላጆችን በጅምላ ጨፍጭፎ በረሃብ ገድሏል።
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”
🔥 Rome + London + Berlin + New York + Tokyo + Mecca + Dubai + Tehran + Istanbul will fall – as Jerusalem did.
✞The Ark of The Covenant is Transmitting a signal on a path to the EAST and to the WEST. Japan, China, Europe, America, Russia, Ukraine, Turkey, Iran and Arabia, STOP supporting the fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali in Ethiopia. This brutal regime has massacred and starved to death over a million Ethiopian Chrisians of Tigray in under two years.
❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖
“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring; Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”
💭 Nine million people have been told to evacuate their homes as Japan is battered by one of the worst typhoons the country has ever seen.
The super typhoon Nanmadol has killed two people and injured almost 90.
It hit Japan’s most southerly island, Kyushu, on Sunday morning, and is forecast to pass over the main island of Honshu in the next few days.
Tens of thousands of people spent Sunday night in emergency shelters, and almost 350,000 homes are without power.
Transport and business has been disrupted, and the country is braced for extensive flooding and landslides.
Nanmadol has brought gusts of up to 234km/h (145mph), and some areas were forecast 400mm (16 inches) of rain in 24 hours.
Bullet train services, ferries, and hundreds of flights have been cancelled. Many shops and other businesses have closed, and sandbags have been put in place to protect some properties.
______________
Leave a Reply