Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 15th, 2022

Islamic Prize Awarded to Genocider Abiy Ahmed Ali for Massacring a Million Ethiopian Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2022

💭 አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለጨፈጨፈውና የዘር ማጥፋት ወንጀሉን ለቀጠለው አውሬ ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ👹 የእስልምና ሽልማት ተበረከተለት

👹 ኤዶማውያን ለክፉው ዘር አጥፊ አብይ አህመድ አሊ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ሸለሙት ፥ በቀጣዩ ዓመት ደግሞ ሰሜኑን ስልታዊ በሆነ መልክ አስርቦ ይጨርስላቸው ዘንድ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል ሰላም ሽልማትን ሰጡት። አሁን ደግሞ እስማኢኤላውያኑ አረቦች ለግራኝ የ2022ትን ኢስላማዊ ‘ጂሃድ ሽልማት’ ሰጡት።

  • ☆ የሰላም ሽልማት = የዘር ማጥፋት ፍቃድ
  • ☪ ኢስላማዊ ሽልማት = ለጂሃድ ሽልማት

👹 የዓለማችን ቍ. ፩ ክርስቲያኖችን ጨፍጫፊ የሆነውን አረመኔ ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያስተናገድሽው ጂቡቲ፤ ወዮልሽ! 🔥

ይህን ሁሉ ማለቂያ የሌለው ጉድ በሁለት ዓይኖቹ እያየ ዛሬም ከእዚህ በእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ከሚደገፈው አረመኔ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብሮ በኢትዮጵያ እናት በአክሱም ጽዮን ላይ የተስለፈ ሁሉ ለጥልቁ ጉድጓድ፣ ለገሃነም እሳት እራሱን የሚያዘጋጅ አህዛብ እንጅ የክርስቶስ ቤተሰብ ወይም ኢትዮጵያዊ በጭራሽ ሊሆን አይችልም! ፈጽሞ!

🔥 በነገራችን ላይ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ የሆኑት ሕወሓት፣ ሻዕቢያ ፣ ኦሮሙማ ብልጽግና እና የጎንደር ኦሮማራዎች ሰሞኑን በጋራ በድጋሚ በከፈቱት የርሸና እና ጭፍጨፋ ጂሃድ ኦሮሞ ያልሆነውን ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ እየመነጠሩ በማውጣት በድሮን ሲጨፈጭፏቸው ፥ አህዛብ ወራሪ ኦሮሞዎችን ግን በ”ምርኮኛ” ስም ወደ መቐለ እያስገቡ ከኤሚራቶች በተገኘ ኬክና የማንጎ ጭማቂ በመቀለብ ላይ ይገኛሉ።

🔥 እየተካሄደ ያለው ‘ጦርነት’ በምንሊክ የደቡብና የአደዋ ጋሎች የተሤረ ጽዮናውያንን የማጥፊያ ዘመቻ ነው

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫፤]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
  • ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
  • ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
  • ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
  • ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
  • ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
  • ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
  • ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

👹 Edomites Awarded The 2019 Nobel Peace Prize to the evil genocider Abiy Ahmed – and Ishmaelites gave him The 2022 Islamic ‘Jihad Award’

  • ☆ Noble Peace Prize = License for Genocide
  • ☪ Islamic Prize = A reward for Jihad

💭 The Nobel Peace Prize That Paved the Way for War | NYTimes

❖❖❖[Psalm 83:5-8]❖❖❖
“For they have conspired together with one mind; Against You they make a covenant: The tents of Edom and the Ishmaelites, Moab and the Hagrites; Gebal and Ammon and Amalek, Philistia with the inhabitants of Tyre; Assyria also has joined with them; They have become a help to the children of Lot. Selah.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ ከእነ ደብረጽዮን ጋር በጂቡቲ በድጋሚ ተገናኘ? | የቱርክ ድሮኖች ገዳማቱን ለመጨፍጨፍ ተዘጋጅተዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2022

👹 አረመኔው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በጂቡቲ!

🔥 ጂቡቲ ወዮልሽ!

👇 ሽባውን የግራኝን ግራ እጅ እንመልከት፤ ገና መላ አውሬነቱ ይፈረፈራል!

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን በዳግማዊ አፄ ምንሊክ በኩል ታላቁን ንጉሠ ነገሥትን አፄ ዮሐንስን ከገደሏቸው ጊዜ አንስቶ በኢትዮጵያ የነገሡትና ሥልጣን ላይ የወጡት ጋላ-ኦሮሞዎቹ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ወኪሎች ናቸው። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊንም የሚፈልጉትን ሥራ እንዲሠሩላቸው ካደረጓቸው በኋላ እና ኢትዮጵያዊ ብሔርተኛ በመሆን ማፈንገጥ እንደጀመሩ ገደሏቸው።

ምዕራባውያኑ በዲቃላው አፄ ምንሊክ በኩል ኤርትራን እና ጂቡቲን ወሰዱ። ዛሬ የምናየው ያኔ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የተጠነሰሰውን ፀረ-ኢትዮጵያ + ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና ሤራቸው ያፈራውን ፍሬ ነው።

ላለፉት ሃያ አመታት፤ “ኢትዮጵያ ተከብባለች፣ ኢትዮጵያን ለመውረር በአፍጋኒስታን እየተለማመዱ ነው” ስንል ይህ እንደሚከሰት ስለታወቀን ነበር። የኢትዮጵያ ታሪካዊ ግዛት ለሆነችው ጂቡቲ ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ገንዘብ ትከፍላለች፣ ውድ የመጠጥ ውሃና ግመሎችን በነፃ ትለግሳለች፤ በሌላ በኩል ግን ጂብቲ በጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ያሉትን የአውሮፓ፣ እስያ እና አሜሪካ ሃገራት ጦሮችን ታስተናግዳለች።

💭 “ኢትዮጵያ ተከብባለች – አዎን ከሁሉም አቅጣጫ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2012

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ከእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ጋር በማበር በሰሜን አፍሪቃው የሜዲተራንያን ባሕር፣ በቀይ ባሕርና ሕንድ ውቂያኖስ ጠረፎች ዙሪያ የሚገኙትን ሃገራትና ቦታዎች በመሀመዳውያኑ እንዲያዙ ያደረጉበት አንዱና ዋናው ምክኒያት የክርስቶስ ተቃዋሚውን ተልዕኮ ለመፈጸም እንዲያስችላቸው ነው። የሰሜን አፍሪቃ ጠረፎች የክርስቲያኖች እንጂ የመሀመዳውያኑ አረቦች አልነበሩም። ዛሬ በመሀመዳውያኑ ቁጥጥር ሥር የገቡት የኤርትራ (ምጽዋ + አሰብ) የጂቡቲ፣ የሶማሊያ፣ የኪኒያ(ሞምባሳ)፣ ታንዛኒያ (ዛንዚባር) ደቡብ አፍሪቃ (ደርባን) ከክርስቲያኖች ነው አንድ በአንድ የተነጠቁት። ቅኝ ገዥ ፖርቱጋል ከወጣች በኋላ በዛሬይቷ ሞዛምቢክም ተመሳሳይ የባሕር ጠረፎችን የመቆጣጠር ጂሃድ ዛሬ በመካሄድ ላይ ነው። በሲ.አይ.ኤ እና አረቦች የሚደገፈው አል-ሸባብ በ’ካቦ ዴልጋዶ’ ጠቅላይ ግዛቷ ወረራውን በማጧጧፍ ላይ ነው።

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የሺህ ዓመት ዕቅዳቸውን አንድ በአንድ በመተገበር ላይ ናቸው። በአክሱም ጽዮናውያን ሕብረትና መለኮታዊ ብርታት አደዋ ላይ ክፉኛ የተዋረዱት ጣልያኖች እኮ፤ “ግድ የለም ለመቶ ዓመታት የሚሠራ መተተኛ ችግኝ በሰሜን ኢትዮጵያ ተክለን ነው የወጣነው” ብለውን ነበር። ታዲያ ዛሬ ይህን እያየነው አይደለምን?!

ሚጢጢዋ ጅቡቲ፤

  • የጀርመንን
  • የስፔንን
  • የጣሊያንን
  • የፈረንሳይን
  • የዩናይትድ ስቴትስን
  • የብሪታኒያን
  • የቻይናን
  • የሳዑዲ አረቢያን የጦር ሰፈሮች እርስ በእርስ ብዙም ሳይራራቁ በደስታ ተቀብላ እያስተናገደቻቸው ነው። ሩሲያ እና ህንድም እዚያ የጦር ሰፈር ለማቋቋም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።

የተበከለውን የዩክሬይንን ስንዴ የጫነችው መርከብ እንኳን የምትራገፈው በጂቡቲ ነው። ከሃዲው ጋላ-ኦሮሞ ንጉስ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለባዕዳውያኑ ለምን አሳልፈው እንደሰጧቸው ዛሬስ በደንብ ገብቶን ይሆን? ዋይ! ዋይ! ዋይ!

አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድና ከሃዲዎቹ እነ ደብረ ጽዮን ግኑኝነታቸውን ያቋረጡበት ጊዜ አልነበረም። ላለፉት ሁለት ዓመታት ያለማቋረጥ በጅቡቲ፣ በደቡብ ሱዳንና በሞሪሸስ ይገናኙ ነበር።

የስልክ ግኑኝነታቸውም ተቋርጦ አያውቅም። ማስረጃው በቅርብ ይወጣል!

በጂቡቲ “ድርድር” ሳይሆን እስካሁን ስውር የነበረው “ምክክር” ነው ዛሬ ገሃድ ሆኖ በመካሄድ ላይ ያለው። የአሜሪካ ሄሊኮፕተሮች፣ የኤሚራቶች አውሮፕላኖች ከጂቡቲ ወደ መቐለ በየጊዜው የሚመላለሱት ለምን ይመስለናል? በማንስ ፈቃድ?

👹 ዳግም ያገረሸው የኢ-አማኒያኑ ሕወሓቶችና የአህዛብ ኦሮሞ ሤራ፤

☆ “የሕወሓት አመራሮች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተደብቀዋል!” አሉን። ከሃያ ወራት በፊት አቶ እነ ጂኒ ጁላ ይህን ካሉን በኋላ ነበር እነ ደብረ ዳሞን መደብደብ የጀመሩት።

☪ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች መዋዕለ ሕፃናት + ሆስፒታል + ዩኒቨርሲቲ ፥ ቀጣዩ ዒላማ ደግሞ ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት መሆናቸውን እየጠቆሙን ነው!

ይህ ምዕራባውያኑና ምስራቃውያኑ በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ጽዮንን በከዳው ኢ-አማኒ የሕወሓት ቡድን በኩል የሚያስፈጽሙት ተልዕኳቸው ነው። እነዚህን ንጹሐን ክርስቲያኖች የሚገኙባቸውን ቦታዎች በድሮን እየደበደቡ ሕፃናትና እናቶችን የሚጨፈጭፉት በስልት ነው። እነዚህ አረመኔዎች! ከሃያ አንድ ዓመታት በፊት አሜሪካውያኑ በኒው ዮርክ የሚገኙት ሦስት ሺህ ንፁሀንን በአውሮፕላን ጥቃት መጨፍጨፍ ከቻሉ፤ ሕወሓቶች “የራሳቸውን ሕዝብ” በድሮን የማያስጨፈጭፉበት ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም። አረመኔው ኢሳያስም እኮ የራሴ” የሚለውን ወጣት ነው እያረገፈ፣ ኩላሊቱን ለአረቦችና ቱርኮች እየሸጠ፣ ደሙን ለባሕር አሳ ነባሪ እያስገበረ ያለው። ትግርኛ ተናጋሪው ኢሳያስ አፈቆርኪ እኮ ነው ከአረመኔው ኦሮሞ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር አብሮ አክሱም ጽዮናውያንን በመጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያለው። ስለዚህ እነ አቶ ደብረ ጽዮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር የማይፈጽሙበት ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም። እግዚአብሔር አምላኩን የካደ፣ ጽዮን ማርያምን የናቀ ብዙ ግፍና በደል የማድረስ አቅም አለው!

“ትግራይ” በተባለው የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ግዛት በሚኖረው ንጹሕ ሕዝቤ ላይ እየተፈጸመ ያለው አሰቃቂ ግፍና በደል ሕዝቡን ከኢትዮጵያዊነቱ፣ ከተዋሕዶ ክርስናው እና ከግዕዝ ቋንቋው ለመለየት መሆኑን በተደጋጋሚ አውስቻለሁ። እየተደረገ ያለው ነገር ሁሉ “ኮሶቮ ኮሶቮ” ይሸተኛል ያለው። በኔቶ የተመራውና በኦርቶዶክስ ሰርቢያ (ዩጎዝላቪያ) ላይ የተካሄደው የምዕራባውያኑ እና ምስራቃውያኑ ጂሃድ ሙስሊም አልባኒያውያንን የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ማዕከል በሆነችው በኮሶቮ ለማንገስ እንደነበረ ዛሬ አየነው።

💭 በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ይህን ጥያቄና መልስ አቅርቤ ነበር፤

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

👉 ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞትግሬው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: