Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 7th, 2022

😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል /ጦቢት ፲፪፥፲፭/፡፡

ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም /የሰላምና የጤና መልአክ/ የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሩፋኤልየሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡፡

የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ “በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል /ሄኖክ ፲፥፲፫/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ “በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” እንዳለ ሄኖክ /ሄኖክ ፮፥፫/፡፡

ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ ተሥዕሎተ መልክዕ” (በ አርአያ መልኩ መሳል) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፡፡

አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል /ጦቢት ፫፥፰-፲፯/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል “ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው” ተብሎ እንደ ተጻፈ /ሄኖክ ፫፥፭-፯/ ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው /ሄኖክ ፪፥፲፰/፡፡

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱ | እግዚአብሔር በአቡነ ማትያስ እና በጽዮናውያኑ አትሌቶች በኩል የሚለን ነገር አለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

እግዚአብሔር አምላክ በዚህች ምድር ላይ የወደደውን ይቀጣል፣ ተልዕኮውን የሚፈጽምለትን መርጦ ይልክልናል! እኛ የዛሬው ትውልድ ደካሞች በግልጽ ካላየን አናምንም፤ ምልክቶቹን ሁሉ እያሳየን እንኳ አለማየቱን እንመርጣለን፤ ባልጠበቅነው መልክ ይመጣልና✞

ይህ መንፈሳውያን የሆኑ ሁሉ በቀላሉ ሊያዩት የሚችሉት ድንቅ ክስተት ነው። ይህ ሁሉ ግፍና በደል በጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ በልዑል እግዚአብሔር፣ በቅድስት እናቱ፣ ቅዱሳኑ እና በቃል ኪዳኑ ኃይል አክሱም ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ግደይና አቡነ ማትያስ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ያቆሟትን ኢትዮጵያን ለዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች አሳልፈን አንሰጥም ማለታቸው ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ምስጢር የያዘ ክስተት ነው።

እንደ ወደቁት አህዛብ መሀመዳውያን፤ ለምንድን ነው አብዛኛዎቹ ቅዱሳንና ሐዋርያት ከአይሁድ ዘር የተመረጡት?” እያሉ ክርስቶስ አምላካችንን በድፍረት የሚፈትኑትና የሚወንጅሉት ግብዞች በበዙባት ሃገራችን ወገን ስለዚህ ምስጢር በቀና ልብ፣ ያለ ቁጭት፣ ያለ ቅናትና ቁጭት በቶሎ ተረድቶና ተዓምሩንም ተቀብሎ ቆንጠጥ እያለ ለመኖር ካለወሰነ እርሱም እንደነ አብደላ ወደ አስፈሪው ጥልቃማ ጉድጓድ ይወርዳል።

እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቶጌ ታቸው ረዳና ሌሎቹ የሕወሓት አመራሮች ወንበራቸውን ባፋጣኝ ለጽዮናውያን ማስረከብና የሉሲፈር/ቻያናን ባንዲራ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት መጣል አለባቸው። TDF/የትግራይ መከላከያ ወደ EDF/ኢትዮጵያ መከላከያ መለወጥ አለበት። ቅዱሳኑን መጥራት፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ከጎን ማሰልፍና ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው ይህ ከሆነ ብቻ ነው! ይህ ከሆነ ተዓምር በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን!

💭 ይህ ከሰባት/ 7 ዓመታት ጀምሮ የመዘገብኩት ቁልፍ ቀን ነው።

በጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱/ የተደረጉ አስገራሚ ጉብኝቶች

  • 27 ጁላይ 2022/ሐምሌ ፲፱/፳ ሐምሌ ፳፻፲፬ ዓ.ም / የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው / የልደት ቀኔ ነው።

😇 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ አመሩ(ፈተናው የሉሲፈርን ኮከብ/ቻይናን ባንዲራ ከሚያውለበልቡት ከሕወሓት እና ‘ብልጽግና’ ከተሰኘው ቡድኖች በኩል ነው እየገጠማቸው ያለው)

በዚሁ ዕለት ሰማይ ላይ ያልታወቀ ባለ ሦስት ማዕዘን በራሪ ነገር በሰማይ ላይ ታየ። በዚሁ ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቡነ ማትያስን ለመተናኮል መጥተው ከነበሩት የዲያብሎስ/የግራኝ መልዕክተኞች አንዱ በእጆቹ የባለ ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ሠርቶ ታይቷል። በሌላ ቪዲዮ ለብቻው አቀርበዋለሁ።

፩ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.(አሮጊቷ ልደታ)

ብጹዕነታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፤ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ አፈሩ/ተቃጠሉ! ልዑል እግዚአብሔር ሥራውን እየሠራ ነው!

ይህን ቪዲዮ በማዘጋጅበት ሰዓት፤ ዛሬ ፪ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም / 7 መስከረም 2022

በቅዱስ ሩፋኤል ዋዜማ፤ ድል የተነሳው 666ቱ የግራኝ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ምስሉን በዋሽንግተኑ ቤተ መንግስት (White House) እንዲሰቀልለት አደረገ። ኦባማ፤ “የኢትዮጵያን መስቀል በኪሴ ይዜ እሄዳለሁ!” ያለውን እናስታውሳለን?

ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?

የሚከተሉትን የቪዲዮ ክፍሎች በ2015 እና 2018 .ም በተከታታይ አቅርቢያቸው ነበር

👉 ቁልፍ ቀን

  • ..አ ጁላይ 27/ 2015 .

ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በኢትዮጵያ። ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጀመሪያው ስልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚደንት መሆኑ ነው። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩ ላይ የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና ታየች።

👉 ቁልፍ ቀን

  • ..አ ጁላይ 27/ 2018 .

ጠ/ቅ/ሚ ዶ/ር አህመድ በአሜሪካዋ ሚነሶታ

👉 የአድዋ ክብረ በዓል

  • የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ.

አብይ አህመድ ወደ አስመራ አመራ

👉 የአድዋ ክብረ በዓል

  • የካቲት ፳፫ / ፪ሺ፲፩ ዓ.

የሚነሶታዋ ሶማሊት የምክር ቤት አባል ሙላ/ሙሊት ኢልሀን ኦማር ወደ አስመራ አመራች

❖ አይሁዳዊው የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪ ሶማሊቷን ኢልሀንን “የአይሁዶች ጠላት ናት፣

ጂሃዲስት ናት፣ ወራዳ እና ቆሻሻ ናት፤ ከምክር ቤት መወገድ አለባት” አላት።

😈 ዶ/ር አብይ አህመድ (ለዚህ አውሬ ለአንዴም እንኳን ድጋፍ ሰጥቼው አላውቅም፤ በጭራሽ! ግን በወቅቱ ‘ዶ/ር’ የሚለውን ቃል ከስሙ ጋር ለጥፌለት ነበር)እና ኢልሀን ኦማር በአስመራ ተገናኝተዋልን?

👹 ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን ፥ 😇 ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው። ✞

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, Travel/ጉዞ, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ጠላቶቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ታሪካዊ ማንነታቸውን እንዲህ ደፍረው በግልጽ እያሳወቁን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

💭 “የጋላን ጋዳ ሰይጥናዊነትና አደገኛነት ኢትዮጵያውያን ዛሬም በአግባቡ የተረዱት አይመስሉም! ሕዝቡ ደንዝዟል፣ ወይ ታሪኩን በደንብ አያውቅም ፤ ወይ ደግሞ “ጉዳዩ እኔን አይመለከትም፤ በእኔ ላይ አይደርስም!” ብሎ ቸል ብሎታል።” ፕሬፌሰር ሐይሌ ላሬቦ

፻/100% ትክክል! ምናልባት የጋላ-ኦሮሞን ክፉነት ከሰሜኑ ዜጋ ይልቅ እንደ ፕሮፌሰር ሐይሌ ላሬቦ ያሉ ደቡባውያኑ አጋዚያን በይበልጥ ያውቁታል። በስጋቸው፣ በቆዳቸው፣ በደማቸውና ዘረመላቸው/በDNAቸው ውስጥ በደንብ ተቀብሮ ይታወቃቸዋልና ነው። በእርሳቸውና ቁጥራቸው አናሳ በሆኑ የኢትዮጵያ ጎሳዎና ነገዶች ላይ የተጋረጠው ከባድ አደጋ ነውና ነው። እነዚህን ጎሳዎች ለዋቄዮ-አላህ ነጣቂ አውሬ አሳልፈው የሰጧቸው ሰሜናውያኑ ከጋላ-ኦሮሞ ባልተናነሰ በታሪክ ተወቃሽ የሚሆኑበት ጉዳይ ነው።

በጋላ-ኦሮሞ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቹ በመቆርቆር፣ በማልቀስና በመቆጣት ፈንታ የጨፍጫፊዎቹ ኦሮሞዎች ‘ጋላ’ መባል በይበልጥ የሚያሳስበው ግብዝ ከንቱ ትውልድ! Stockholm Syndrom?!

ለአምስት ሽህ ዓመታት ያል የኖረቸውን አስክሱማዊቷን ኢትዮጲያን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በወረራ የመጡት አረመኔ ጋላዎች ዛሬም አረከሷት፣ አዋረዷት፣ አጨማለቋት። እነዚህ አረመኔዎች እኮ ሃያ ሰባት የሚሆኑትን ነባሪዎቹንና ጥንታውያኑን የኢትዮጵያን ነገዶችንና ጎሣዎችን ከምድረ ገጽ አጥፍተዋቸዋል። ስለዚህ አሳዛኝ የኢትዮጵያ ታሪክ እኮ እያንዳንዱ ሃገር-ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሊቆረቆርበት፣ ሊጮኽበትና ሊታገልበት ይገባል።

የሞትንና ባርነትን መንፈስ ይዘው ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ የገቡት አማሌቃውያኑ ጋላ-ኦሮሞዎች እኮ ዛሬም ጽዮናውያንን በመጨፍጨፍ፣ በማረድ፣ ስጋቸውን በመብላትና ያልቻሉትንም በማስራብ ላይ ናቸው። እንግዲህ የጋላ-ኦሮሞ ህዝብም ይሄ ሁሉ አሰቃቂ ግፍና ከባድ ወንጀል በስሙ ሲሠራ፤ “የትግሬ፣ አማራ፣ ወላይታ፣ ጋምቤላና ጉራጌ ደም ደሜ ነው!” ለማለት እንኳን አልሞከረም፤ ዝም ጭጭ ብሏል። ዝም ጭጭ ማለት ደግሞ በጭፍጨፋው፣ በማረዱ፣ በማስራቡና በመሬት/ግዛት/ቤት ነጠቃው ጅሃድ ላይ ሙሉ በሙሉ ይስማማሉ ማለት ነው።

👹 ይህንም ቪዲዮው ላይ የምትቀባጥረዋና በጥላቻ ጠላ የሰከረችዋ ደፋርና አስቀያሚ አቴቴ ፍዬል ታረጋግጥልናለች!

💭 አውሮፓዊው አባት፤ ከ ክፋት የከፋ ቃል ቢኖር ለ ጋላኦሮሞ ብቻ ነው የሚገባው!” ዋው!

🔥 ዛሬ ከትግራይ እስከ ወለጋና ባሌ እያየን ያለነው ይህን የጋላ-ኦሮሞዎችን ክፉነት፣ አረመኔነትና ጭካኔ ነው!

  • ❖ አክሱም
  • ❖ ማሕበረ ዴጎ
  • ❖ ደብረ ዳሞ
  • ❖ ደብረ አባይ
  • ❖ ማርያም ደንገላት
  • ❖ ውቕሮ
  • ❖ ማይካድራ
  • ❖ ሑመራ
  • ❖ አጣዬ
  • ❖ ከሚሴ
  • ❖ ቡራዩ
  • ❖ ናዝሬት
  • ❖ አዋሳ
  • ❖ ሰላሌ
  • ❖ መተከል
  • ❖ ደምቢዶሎ
  • ❖ ሻሸመኔ
  • ❖ ነገሌ
  • ❖ ነቀምቴ
  • ❖ ጊምቢ
  • ❖ ጋምቤላ
  • ❖ ጅማ
  • ❖ ሐረር
  • ❖ ጅጅጋ

እነዚህና ሌሎችም ያላስታወስኳቸው ከተሞች ከ፳፻፲ እስከ ፳፻.. (2010 እስከ…) ድረስ፤ ጋላ-ኦሮሞዎች አስቃቂ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋዎችን የተፈጸሙባቸው ቦታዎች መሆናቸውን በእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት ውስጥ ሕፃናቱ እንዲሸመድዷቸው ይደረጋል። ይህ የሁሉም ትክክለኞቹ ኢትዮጵያውያን ግዴታ ነው!

በተለይ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል የሚኖሩትን ጽዮናውያን እርስበርስ አባልቶ ለማዳከምና ለወደፊትም በጥላቻና ግጭት እንዲኖሩ ለማድረግ እንደ ማይካድራ ያሉትን ጭፍጨፋዎችን ጋላ-ኦሮሞዎቹ በቅድሚያ አካሂዱ። ጋላው የአውሬ መብት ጠባቂ ድርጅት መሪ ጋንኤል በቀለ ወደ ማይካድራ ወዲያው የተላከው ይህን የጥላቻ መርዝ ለመርጨት ነበር። አዎ! በማይካድራ ጭፍጨፋውን የፈጸሙት ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው። 100%!

ለዚህ ሁሉ ግፍና ወንጀል ከተጠያቂዎቹ መካከል፤ ሥልጣኑን፣ ተቋማቱን፣ ባንኩን፣ ታንኩን፣ ሜዲያውን፣ መንደሮቹንና ከተሞቹን ሁሉ በግድዬለሽንት፣ በእልኸኝነት፣ በጅልነት ወይም በተንኮል ለአረመኔው ጋላው-ኦሮሞ በነፃ ያስረከቡት ብሎም ተደላድሎ እንዲፈነጭ፣ እንዳሰኘውም በመላዋ ኢትዮጵያ እንዲዘዋወር ከበስተቀኝና ከበስተግራ ድጋፍ እያደረጉለት ያሉት አማራዎችና ተጋሩ ናቸው። የሕወሓት፣ የአዴፓ፣ የአብን፣ የኢዜማ ቡድኖች ለጋላ-ኦሮሞዎቹ ድጋፍ በመስጠት በእነዚህ ከተሞችና መንድሮች ለተፈጸሙት ጭፍጨፋዎች ምን ያህል አስተዋጽዖ እንዳደረጉ በቅርቡ የምናውቀው ይሆናል።

በዘር ማጥፋት ጦርነቱ የመጀመሪያ ሳምንታት ላይ እነ ደብረ ጽዮን መግለጫዎችን በሚያደርጉበት ወቅት የቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ድምጽ ከበስተጀርባ ይሰማ ነበር። ይህ ሆን ተብሎ የተሠራ ተንኮል እንደነበር በወቅቱ ይታወቀኝ ነበር። ጂኒው’ጄነራል’ ብርሃኑ ጁላ “ጁንታው በየቤተ ክርስቲያን እና በየገዳማቱ ተደብቀዋልና ወደዚያ ሄደን እንመታቸዋለን!” ሲሉን ነበር፤ አይደል!? አዎ! ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን ለመጨፍጨፍ ሰበብ ይሆናቸው ዘንድ ይህን መሰሉን የ”ኩኩሉሉ…ድብብቆሽ” ድራማ ሰርተዋል። አይይይ!

በእግዚአብሔር ዘንድ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለው ጋላ-ኦሮሞ በሃገረ ኢትዮጵያ ነግሦ ኢትዮጵያን ይገዛ ዘንድ በጭራሽ አልተፈቀደለትም/አይፈቀድለትም። ኦሮሞ ክልል” የተሰኘው ግዛት መፍረስ አለበት። ዛሬም በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ የሚያደርገውን አድሎ፣ ማፈናቀል፣ ማሳደድን ብሎም በየቀኑ የሚፈጽመውን ጭፍጨፋ ጸጥ ብለው ድጋፍ በመስጠት ላይ ያሉት ኦሮሞዎች በቅርቡ የጽዮናውያንን መንገላታት፣ ስቃይና ሕመም ይቀምሱ ዘንድ ግድ ይሆናል።

🔥 እንደበፊቱ መኖር በቃ! መጭው አዲስ ፳፻፲፭ ዓ.ም የጋላ-ኦሮሞን ወረራ የምንመክትበት ብሎም በኦሮሙማ ላይ ተገቢውን ጥቃት የምንፈጽምበት ዓመት ይሆናል!

😈 በጋላ ኦሮሞዎች ለተጨፈጨፉት ንፁሐን ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞

🔥 ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የግራኝ አህመድ ቀዳማዊንና የጋላ-ኦሮሞዎችን የፀረ-አክሱም ጽዮን ጅሃድ ዘመቻ ተከትሎ መላው ዓለም ተቀስፎ ነበር፤ ዛሬም የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ይዘው በመጡት መጥፎ እድል የተነሳ ዓለም እየነደደች ነው! 1540 ዓ.ምን እናስታውስ!

💭 የአውሮፓ የሺህ አመት ድርቅ መንስኤ በክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው ስደት እና እልቂት መደጋገሙ ነውን?

💭 Is the Cause of Europe’s Millennial Droughts The Recurrence of Persecution & Genocide of Christian Ethiopians?

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

James Webb Telescope Captures ‘Cosmic Tarantula’ in Stunning New Image

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

💭 The Nebula is named for its resemblance to a burrowing tarantula’s home

NASA released the latest image from its James Webb Space Telescope on Tuesday, showing tens of thousands of young stars in a stellar nursery dubbed the “Cosmic Tarantula.”

The nebula, located 161,000 light-years away, is the largest star-forming region of all galaxies close to the Milky Way. 

Radiation from young stars, which glow pale blue, has hollowed out a cavity in the nebula that can be seen in the center of the image.

“Only the densest surrounding areas of the nebula resist erosion by these stars’ powerful stellar winds, forming pillars that appear to point back toward the cluster,” NASA explained. “These pillars contain forming protostars, which will eventually emerge from their dusty cocoons and take their turn shaping the nebula.”

NASA RELEASES JAMES WEBB SPACE TELESCOPE IMAGE OF PHANTOM GALAXY

Astronomers have long studied the Tarantula Nebula, which got its namesake due to its resemblance to a burrowing tarantula’s home, but Webb’s Near-Infrared Camera brought it into clearer focus than ever before. 

💭 See The First Image of an Exoplanet Caught by The James Webb Space Telescope

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Moderna CEO and AstraZeneca Official Reveal Shocking Secrets to COVID Vaccines

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022

🐍 የመርዛማው የኮቪድ ክትባት አምራቾቹ የሞደርና/ Moderna እና አስትራዜኒካ/AstraZeneca ኩባንያዎች ዋናሥራ አስኪያጆች ስለኮቪድ ክትባቶች አስደንጋጭ ሚስጥሮችን ገለጹ።

💭 ማስታወሻ፤ ሞደርና በተለይ የአፍሪቃን ሴቶች መኻን የሚያደርገውን በአፍሪቃ አንጋፋ የሆነውን ፋብሪካውን በኬኒያ ለመሥራት ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተስማምቷል። ዓላማቸው የአፍሪቃ ሴቶች እንዳይወልዱ ማድረግና የአፍሪቃውያንን ነዋሪዎች ቁጥር መቀነስ ነው። እንደ ዕቅዳቸው ከሆነ በመላዋ አፍሪቃ ምናልባት ከ ሃምሳ ሚሊየን የማይበልጡ ሰዎች ብቻ እንዲኖሩባት ማድረግ ነው። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ እራሳቸውን ለሉሲፈራውያኑ ሸጠዋል።

💭 መካንነት፡ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ | “አፍሪካን ከጨረሱ በኋላ ወደ እርስዎ ይመጣሉ!”

አፍሪቃን ግን ያልታወቀ ክትባት ማዕከል ሊያደርጓት በመሥራት ላይ ናቸው። Moderna የተሰኘው ወንጀለኛ የመድኃኒት አምራች ተቋም በ666ቷ መናኸሪያ በኬኒያ ግዙፍ የክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ወስነዋል።

Moderna signs deal with Kenya to build a Covid-19 vaccine facility Giant pharmaceutical to invest Ksh57B in the venture Pres. Kenyatta says facility to help Africa meet demand for vaccines”

🐍 Moderna CEO and AstraZeneca Official Reveal Shocking Secrets to COVID Vaccines After Romanian MEP Cristian Terheș Grills Them

“On Monday, Romanian Member of the European Parliament Cristian Terheș grilled Moderna CEO Stéphane Bancel and AstraZeneca executive vice-president Iskra Reic surrounding the safety and efficacy of the vaccines and overly secretive contracts.

Several concerns were asked by MEP Terhes of the executives, such as whether or not they had decoded the DNA of the COVID virus, why they did not take responsibility for the side effects from the vaccines, and when they would release the unredacted contracts with the European Commission.

Back in March, Pfizer CEO Albert Bourla admitted during his interview with WaPo that the “mRNA vaccine” technology was not sufficiently proven when they launched it. He said the experts “convinced him” but he wasn’t sure. He said they’ve been working for the mRNA since 2018.

https://rumble.com/embed/v1gd2pp/?pub=4

“I was surprised when they suggested to me that this is the way to go. And I questioned it, and I asked them to justify how can you say something like that? But they came and they were very, very convinced that this is the right way to go. They felt that the two years of work on mRNA since 2018, together with BioNTech to develop a flu vaccine make them believe that the technology is mature and we are at the cusp of delivering a product. So they convinced me, I followed my instinct that they know what they are saying. They’re very good. And we made this very difficult decision,” Bourla explained.

In their responses regarding liability, executives of Moderna and AstraZeneca said that they produced the vaccines at the request of the states and governments, who asked them to make the vaccines quickly, therefore they sought protection from them for payment of possible damages and compensations, according to MEP’s Facebook post.

👉 Courtesy: TGP

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: